Mesay Tefera - Nuri - | ኑሪ - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video)
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- Nuri - ኑሪ - New Ethiopian Music 2024 - From Brand New Mesay Tefera - Album - Yeleben
Available now on all digital stores
Enjoy Yeleben Brand New Album by Mesay Tefera From digital music stores above.
Melody - Mesay Tefera
lyrics - Natnael Girmachew
Arrangement - Tamiru Amare
Mastering - Kirubel Tesfaye
Executive Producer Mesay Tefera
© Copyright: Mesay Tefera. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Facebook - www.facebook.c...
Instagram - www.instagram....
በግሌ ከሙሉ አልበሙ ምርጧ ዘፈን ይቺ ናት ለእኔ 👌
Thank you!!!
The most beautiful lyric and melody!!
Ewnt nw wendma lke nhe
Me too
ዋው የመጀመሪያው አድማጭ እና ኮሜንት እኔ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ❤❤
I'm from Greece i love Ethiopian music ትላለ yimchesh abatea❤
🫶💚💛❤️
Ante yemr betam asakegh salasbww😂😂
@@hilubae4324 😂😂 kenshn asamrkulish a
Yedro keld
@@aman6k341 ቀንተሀል ስለሳቀችለት አትዋሽ 😂😂አትዋሽ😂😂
Omg Am obsessed with the whole tracks best album of the decades I swear🙆♀️❤️❤️❤️
ኡፍፍ በስተመጨረሻም ለአልበምህ የጠበቅናት ሰኔ 1 ደረሰች!
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
መሳይ በጣም ነው የምትመቸኝ መልካም እድል ወንድሜ
ምርጥ የሙዚቃ አልበም!!!
መሲ...እናመሠግናለን!!🙏
የሚገርም አልበም ነዉ እናመሰግናለን መስ በርታ
Wow ባንተ album አሪፍ ክረምት ልናሳልፍ ነው
Lezih musica leyet yale simet new yalegn betam wedijewalew. Yetewatalet ❤❤❤ Lyrics, melody and amazing arrangement.
በጣም ምርጥ ሰራ ነው ዋውውውውው የምር እውነቴነው
ኩልል ጥርት ብሎ እንደሚወርድ ወራጅ ውሃ ደስም የሚል አወራረድ ያለው ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን
🎶🎶 ስምጥጥጥጥ ብሎ ጆሮ የሚገባ ፍቅር ከሃኪም በላይ ነው🤗
ዋው አባቴ ምርጥ ስራ በርታልኝ ወንድሜ❤❤❤❤
ቆንጆ ነው ይህም
በጣም ምርጥ ስራ እናመሰግናለን።።
Am from mozambique, we love Ethiopian music.❤
you sound like ur brother... amazing voice
Er wegnoha yhan zefn endemnem 1M enkun enadersew 👍👍👍
አቦ ትለያለህ!!!
Bossa Rhythm 😮 what a melody 🤝 Great job Bro 👏👏👏
This one is best 👌
Ufffff am obsessed 😴❤️🔥❤️🔥
Aref Zefen 🙏🏻gobez
ገራሚ አልበም ወንድሜ እናመሰግናለን
What a nice songs 🎉l
i cant waiting
በጣም ደስ የሚል አልበም ነው በርታልን
Men yeshalehal gen❤no words👏👏
ምርጥ ✅
ኡኡኡኡኡ i love this song ❤
I am from UK but i like it Ethiopia music tlaleh yleyal
You are from UK so you are an ethiopian right?
ሁሌም ስጠብቅ ነበር አልበምህን
የዘጠናዎቹ ትውልድ በመሆኔ እንዴት እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እውነተኛ ፍቅር የነበረበት ዘመን እንደዚ አይነት ዘፈኖችን ስሰማ ያን ዘመን መልሼ እንዳስታውስ ያረገኛል ያ መልካም ጊዜ ምን ነበር ተመልሶ ቢመጣ
ስለ ዘፈኑ እና ሰለመሳይ ለመናገር ቃላቶች ሁሎ ያጥሩኛል ሁሎሌም ቢሰማ የማይጠገብ ምርጥ ታሪካዊ ስራ 🎤🎼🎼🎼🎼
ድንቅ ስራ ነው :: ይህ መልእክት በእርግጥ ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ ለሚገባው ስው ነው ::
Master piece ❤❤❤
I am in deep love with this song it is incredible work thank you messay and natnael
The best track
Wow
Greet job
Nice music ❤❤
አንደኛ 🎉❤🎉
መሳይ መልካም እድል እመኛለሁ 🎉
💥🙌 amazing 🤩
እናመሰግናለን🙏🙏🙏:: መሲ ቆንጆ ስራ
ለጊዜው ጆሮዬ ቢዚ ነው ሃሳባችሁን አቆዩልኝ
ቃል አጣሁለት👌👌👌👌👌❤❤❤
ኦ ኑሪ ድንቅ ሙዚቃ
🎉🎉🎉 ኑሪ
Big up bro❤
Aheeyyyy ❤
ይምር ግን መሳይ የዚ ዘፈን ሊድ ጊታር ሚጫወተው ልጅ በጣም ነው የማደንቀው 🥰🥰🥰
ትክክል። ሊድ ጊታሩ ወይም ቦክስ ጊታሩ እና ሳክስፎኑ ግሩም ስራ።
Leke nhe gen ybelte musicawn yasamerw lid gitar nw akebrkut
Lek nhe Gitaristu yleyal ❤❤❤
I got my favorite ❤❤
intro ሌላ ታሪክ ይልካል ይሄ ነው
I love this music ❤❤❤
Ewy selam alew
ናፍቆቴን ካገኛችሇት ይሄንን ዘፈን ስሚዉ ብሎሻል በሉልኝ
Wow👌
May number 1 🙏🙏🙏
Ere tay ere tay
"Father of melody"
ኸረ መሳይ እንቁ ነህ የምር
የማን ልጅና የማን ወንድም እንደሆንክ አስመስክረሀል
Amhara Music is My Love💚💛❤.
Wow❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምራጥ ዘፈን
Mert Albem new mesay
1ኛ ነህ ያመቱ
Probably 3 ዉስጥ ነው. የማስተዋል ላይ ሚደርስ ያለ አይመስልም ዘንድሮ personally
ይቺ track ግን አንደኛ ነች👏
❤❤❤❤❤❤wow amlake nezari dimst
Betam yewededkut music nw gtmu zimaw hulum arif nw
Weyeeee❤❤❤❤❤
👌🔥🔥🔥
Wow masay wedeje walew mulu album
የ ልቤን
❤
እቺን ዘመን ተሻጋሪ ኡኡታ በጣም ወድጃታለሁ
What a music ❤
አቦ ትለያለህ
Teleyalh ❤
Favourite 🎉
Belewu nurse
የምር ትችላለሕ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
😍😍😍😍😍
besamim dasi sel ❤❤❤
❤❤❤❤🙏🙏👍👍👍👍👍
ኑሪ የሚለውን ስራ ልክ እንደሰማሁት እጅግ በጣም ወደድኩት። ምስጋናዬ ይድረስ ለመሳይና መዚቃው ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ።
😮🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🔥🔥🔥🔥🔥
🥰😘😘
❤❤❤❤😢❤
መስሻ የዜማ ሰው ስለሆንክ እንደምታስደምመኝ ቅንጣት አልተጠራጠርኩም!!!!
በጣም ደስ የምትለኘ ለጅ ነክ እግዜር ጥበቡን ያብዛልክ😂😂😂😂
🥰👍🏻
ትችላለህ
ኸረ መምረጥ ከበደኝ favorite ለማረግ
ምን አይነት ዘፈን ነው🤔🤔🤔🤔❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዴት አልበም ላይ እደዚህ ፍፁም ይሆናል ከምር የሚጣል አይደለም የሚበላለጥ የለውም(ካላጣሽው አካል በልቤላይ ቁጭ ብለሽ ታሰኝኝ ጀመረ ደሞደሞ እደምን አለሽ
Berta
ድንገት ሳት ብሎሽ ኮሜንት ለማንበብ ከገባሽ እንደምወዳቹሁ እንዳትረሱ አንቺንም ልጆቼንም 😊❤❤
👌👌👌👌
Peace neh ymechih