EMS Eletawi የፋኖን ትግል በወታደር ብዛት ማሸነፍ ይቻላል ወይ? Mon 10 Jun 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/me...
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Комментарии • 113

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 4 месяца назад +19

    በሰላማዊ ስልፍ የአማራ ህዝቦችን ጥያቄዎችን መመለስ አይቻልም ከዚህ ጎዳይ አልፎል ለውጡ ከፈነዳ ጀምሮ የአማራ ህዝቦች ጎሮሮ እስከበጠስ ይጮኸል የመጣለት ምንም ነገር የለም

  • @AmezenechAssefa-uz5gb
    @AmezenechAssefa-uz5gb 4 месяца назад +5

    ድል ለጀግናው ፋኖአችን ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WELAYA9
    @WELAYA9 4 месяца назад +7

    በአዴን የሚባሉት መጫን የለመዱት አሕዮች በእውነት ከጀግናው አማራ ዘር ተወልደዋል ማንነትንሸጦ ለሆድ ከመኖር መልካም ስምይዞ መሞት ይሻላል

  • @TirngoAbebaw
    @TirngoAbebaw 4 месяца назад +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @NoorA-kk1mb
    @NoorA-kk1mb 4 месяца назад +4

    እንኮን የምርኮኛው ብርሀኑ፣ጁላ፣ሰራዊት፣ሊያሸንፍ. ይቅር. እና. የአሜሪካም ሰራዊት. ከአፍጋኒስታን፣ተሸንፎ ወጥቶል፣ማለት. ህዝብን፣ማሸነፍ፣አይቻልም

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 месяца назад +3

    ድል ለፍኖኖኖ

    • @gemoraw6705
      @gemoraw6705 4 месяца назад +3

      Vmnlkvdkk 4k😅

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 4 месяца назад +1

      @@gemoraw6705 ቆሻሻ አራጅ ቆማጣ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 4 месяца назад

      በሴሜኑ ጦሪነት አብረን ሰርቴናል ብዙ ዋሽተናል ሲለዚ ኢቺን ጫጫታ እናቃታለን አቢይ ጀጊና ነው ጎደር ዲረስ መቶ እየወቀጣቹ ነው ሚኒም አታመጡም

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 4 месяца назад +2

    መከላከያ አትበል።ይህ ሰራዊት የኦነጉ አብይ አህመድ ጠባቂ ነው።

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 4 месяца назад +3

    አምላክ ሆይ እባክህ የአማራን ህዝብ አስበው

  • @WELAYA9
    @WELAYA9 4 месяца назад +3

    ፋኖ በፍጹም አይሸነፉም አትጠራጠሩ እግዚአብሔር። ከነሱ ጋር ነው

  • @BireBibuBibu
    @BireBibuBibu 2 месяца назад

    ቀላል ይችላል መከላከያ ጀግና

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 4 месяца назад +2

    ራያ ከፋኖ ጋር መደራጀት አለበት ትጥቅ እንደሆነ የሚማረከው ከመከላከያ ተብዪ አገር አስገጣይ ቡድን ስለሆነ መሣሪያ ችግር አይኖርም።ራያ ፋኖን ተቀላቀል ያለበለዚያ ያጠፉሀል

  • @AbeebaDubai
    @AbeebaDubai 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ❤❤🎉🎉

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 4 месяца назад +1

    ወንድም አገኝ ፋኖ መግለጫ ሲሰጥ መጨረሻ ላይ የአዛዡን ስም ሳይሆን የጎንደር የሽዋ የወሎ የጎጃም ፋኖ ቢባል ይመረጣል

  • @efremhaile3518
    @efremhaile3518 4 месяца назад +2

    ከብዛት ጥራት

  • @AbeebaDubai
    @AbeebaDubai 4 месяца назад

    እውነት ያሸንፋል

  • @shecomatimussa7992
    @shecomatimussa7992 4 месяца назад +3

    አቤት ፉከራ
    ራያ ተጋሩም አማራም ወንድማማች ናቸው

  • @Yosi-xv7sv
    @Yosi-xv7sv 4 месяца назад

    ፈጣሪም ውደዱ እጂ አትመ ኑብ ላል

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 4 месяца назад +2

    የራያ ሕዝብ ለምንድነው ከፋኖ ጋር የማይወግነዉ? ወንድ የለም እንዴ?

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 4 месяца назад +1

    10/08/2016 - 04/10/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @WinterWin-b2u
    @WinterWin-b2u 4 месяца назад +2

    ፎቶ ሾፕ ነው ወያኔም 10 ምርኮኛ በፎቶ ሾፕአስር ሺ አድርግጋ ታባዛው ነበር

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 4 месяца назад

    በአማራ ህዝብ በምድር ላይ አይተን ሰምተን የማናውቀውን አረመኔያዊ ግፍ ፈጸማችሁበት፡፡ ትዕግስቱን ፍራቻ አደረጋችሁት፣ መልካምነቱ እና ደግነቱ ላይ ተዘባበታችሁበት፣ አሁን ትግስቱ አልቋል፡፡ ላይመለስ ተነስቷል!!! በምድር ላይ ምንም ሀይል አያሸንፈውም ፣ አያስቆመውም፡፡!!! ምክክር የለም፣ ሽምግልና የለም፣ የሀይማኖት አባቶችን መላክ የለም፡፡ ሁሉም ነገር አብቅቷል፡፡ አማራ አማራ ነኝ ብሎ ነፍጡን እና አምላኩን ይዞ ተነስቷል፡፡ ይሄ ጀግና ህዝብ አማራን እና ኢትዮጵያን ለማዳን ቆርጦ ተነስቷል፡፡ ኢትዮጵያን የሚያድነው ጀግናው የአማራ ህዝብ ብቻ ነው!!!

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew1200 4 месяца назад

    ፋሲል ቀና በል እንጂ 😂😂😂

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 4 месяца назад +1

    አማራ ክልል ከገባ ያልቃል!

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 4 месяца назад

    ውጫሌ ደቡብ ወሎ ነው ፋሲሎ።

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew1200 4 месяца назад

    ህዝብን አባልቶ በነሱ ደም መኖር አያሳዝንም? አይ ብር!

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 4 месяца назад

    Del Le Amhara Fano. Mengizem!

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @aklilugetachew8704
    @aklilugetachew8704 4 месяца назад +1

    እነዚ ገና ተኝተዋል ጥያቄ ለማነው ሚያቀርቡት ጦርነት ብቻ ነው ጥያቄ ሚመልሰው ብልፅግናንም ወያኔንም ማጥፋት

  • @bekelebura3050
    @bekelebura3050 4 месяца назад +1

    Wushete

  • @shecomatimussa7992
    @shecomatimussa7992 4 месяца назад +2

    እመኑን የትግራይ ሕዝብ መዋጋት አትችሉም ያውም ብቻችሁን
    የአማራ ሕዝብ
    ልምከራችሁ አርፍችሁ ተቀመጡ

    • @timharmon10
      @timharmon10 4 месяца назад +2

      😂😂 ምን አሉ አቦይ ? ኡኡ ባይደን ? ነገ ጠዋት ላንቃህ እስኪበጠስ ለመጮኽ ነው፣፣ ለማንኛውም ሌላ አንድ ሚሊየን ብቻ እንዳይመስልህ፣ ከዚህ በሁዋላ ወይ አንተ ወይ እኛ

    • @Abdela-c3u
      @Abdela-c3u 4 месяца назад +1

      የትግሬ ብልጣብልጥነት ፦
      ከሆነ ለማሸነፍ መሞከር ፤ ካልሆነ ሲሸነፍ መንከባለል፣ መጮህ፣ ትግራይ ጄኖሳይ፣ ኡኡኡኡ ባይደን ወዘተ ነው😂

    • @Yosi-xv7sv
      @Yosi-xv7sv 4 месяца назад

      የኛጀግና ቅዝታም አትጠራጠሩ እኔ ብቻ ዘር ማዘራቹሁን አጠፍዋለዉ የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @tilahunamera5999
    @tilahunamera5999 4 месяца назад

    Wondmaegn liyunew

  • @ColeFire
    @ColeFire 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂 ላሊበላዎች ዝፈኑ አለዚያ ችግር ይመጣል ጮክ በሉ 😂😂😂😂😂😂

  • @hl9677
    @hl9677 4 месяца назад

    ተችሎማ አያችሁ አይደል ከክልሉ ውልፍት እንዳይል ተደርጎ እዛው እየተንፈራገጠ ነው ።ትርፉ የሕዝቡ ስቃይ ነው ። ትግሉ ለዚህ ከሆነ ተሳክቶለታል !!

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake 4 месяца назад

    አሥቸኩአይ ጊዜ አዋጁ በጁንታው አይሠራም ?

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 4 месяца назад +1

    STOP AMHARA GENOCIDE IN
    ETHIOPIA😂😂😂

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake 4 месяца назад

    ጲላጦሥ ይልቃል ከፋለ አረጋ ከበደ አሥጠቂ ውርጃ ከእራሡ አልፎ ለዘመናት ጠላት ህዝብህን ለነጣቂ ተኩላ አሣልፎ ለሚሠጥ ጌታህ ነው ዬምታደገድገው ምነው ከነልጆቻው መብረቅ ያውርድባቸው

  • @DuaAsss
    @DuaAsss 4 месяца назад

    Mashenefm meshenefm yale new fano gn ashenafi new

  • @TadesseDessie-pz2jq
    @TadesseDessie-pz2jq 4 месяца назад

    ራያ ፋኖን አይቀላቀልም ራያ ማን ነው?

  • @kubashibru2485
    @kubashibru2485 4 месяца назад

    Hi ems zenachu deggmosh yebazawal yehe dagmo asalchi yadargawal

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 4 месяца назад

    አይቻልም!

  • @bekelebura3050
    @bekelebura3050 4 месяца назад

    Wore torinete now yenante Alama

  • @aberobel
    @aberobel 4 месяца назад

    What has happened to Belete, please?

  • @shecomatimussa7992
    @shecomatimussa7992 4 месяца назад +2

    ራያ ተጋሩ ኢና

  • @esad-Canada
    @esad-Canada 4 месяца назад

    What goes around comes around! Deal with it!

  • @shecomatimussa7992
    @shecomatimussa7992 4 месяца назад +6

    ከፉከራ ወደ እዬዬ
    ViVa ትህነግ

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay 4 месяца назад

    ብልፅግናየ ይመቸው❤❤❤❤

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew1200 4 месяца назад

    የአማራ ህዝብ ንብረት አይደለም እንዴ የሚያልቀው እንዴት በዚህ ትደሰታላችሁ እናንተ አርመኔዎች የአማራ ህዝብ ይፋረዳችህዋል

  • @aliazarhassen4337
    @aliazarhassen4337 4 месяца назад +2

    አዎን የፋኖን ትዕቢት እና ትምክህት ማሸነፍ እና ማንበርከክ ይቻላል።

    • @medaniyalemadanegn3265
      @medaniyalemadanegn3265 4 месяца назад

      ሂደህ ተዋጋ ወንድ ከሆንክ ፈሳም

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake 4 месяца назад

      ዬድሀ ልጅ ቢያልቅ ምንአገባህ በቀር

  • @kibromgoitaom6001
    @kibromgoitaom6001 4 месяца назад

    Ethiopia-Canadian advocacy ከፖለቲካ ነፃ የሆነ ባለፉት 3 ኣመታት በኣማራ ኦሮሚያና ዓፋር የተፈናቀሉትን ሲረዳ ቆይቷል ኣላቹ
    ግን ባለፈው 3 ዓመት ጦርነትም መፈናቀልም የነበረው በትግራይ ነው
    ታዲያ እንዴት ኣልረዳችሁም

  • @AbdiNuriye-jn8yt
    @AbdiNuriye-jn8yt 4 месяца назад

    abzaagnaw gidaj naw yagabaw

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay 4 месяца назад

    ተነፉ ጉሮኞች ምላስ ብቻ

    • @Yosi-xv7sv
      @Yosi-xv7sv 4 месяца назад

      ባለጌ ባለጌ ነው ጌዋች

  • @Araya.wedikeshi
    @Araya.wedikeshi 4 месяца назад

    ተዉጂ አላማጣ ይቅርና ራያ ቆቦ ህዝቡም መሬቱም የትግራይ መሆኑ ውስጣቹ ያውቃል ተው ደም መፋሰስ ይቅርብን ተው የአማራ እሊቶች

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 4 месяца назад

    Let’s not forget the outside interference too. Who’s behind it? Why’s Abyi doing everything for TPLF’s?

  • @abdusaadem7943
    @abdusaadem7943 4 месяца назад

    በትግራ ላይ የደረሰው ግፍ ባይነገር ባይወራ ጥሩ አይመስላቹሁም ወይ

    • @abdusaadem7943
      @abdusaadem7943 4 месяца назад

      ስማ ወያኔን ማደከም ነው የተፈለገው ማጥፋት አይደለም ተብሎ ተነግሮና ለምን ስባል ምድር ላይ የለው የተለመ አይመስልም ?

    • @Yosi-xv7sv
      @Yosi-xv7sv 4 месяца назад

      እይሆን ልዩነት ያመጣው እራሱነው ገናምን አያቹ አጠፍለው ብላቹ ትጠፍላቹ እናት ቅዘታምች

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 4 месяца назад

    Then it’s possible TPLF skirmishes in Wolkayeet and Raya must only be to Amhara Fano fear by TPLF and Fanon ‘le madakem’ Yehon Yehonal. Therefore no exception but arm the people of Wolkayeet and Raya. GHU JW

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 4 месяца назад

    ወዳጄ ባህር ዳር ፡ደሴ ፡ወልደያ ፡ ጎንዱር ፡ ኮምበልቻ ደብረ ታቦር ያሉ ተጋሩዎች በቅርቡ ባልታወቁ ሃይሉ ይፀዳሉ ነገሩ ቀላል ነው ሰቲት ሁመራም ይቀጥላል

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 4 месяца назад

    Abyi the Maria boss he doesn’t want to go back to Bashadha Amharas are not his voters that’s why he’s ignoring the problem. We need to declare Ethiopians independence.

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay 4 месяца назад

    አቃጣሪ ደነዞች

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 4 месяца назад

    No, ye Fanon tigel befetsum ayeshenfim just be seraweet number because all the past year the worari seraweet number have been always much more than Amhara Fano Jegnoch unless one counts the support from the people.

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 4 месяца назад

    If this Raya and Wolkayeet killing doesn’t stop now and turn into genocide like in Tigray in 2020-2022 not only the ‘barbarian” Ronald Reagan, fascist PM will be questioned by outside institutions also the US President that ignored the Tigray genocide then the US election will be shifted and the current President will be defeated ( encown zenbobesh endewam teza nesh) and ousted and the fascist PM of Ethiopia will be charged and ousted if not right now. GHU JW

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake 4 месяца назад +1

    ያርጉ እንጅ አገር ዬሸጠ ሠሜን እዝን አርዶ ለጅብ ዬሠጠ ማይካድራን ዬጨፈጨፈ ለሥንቶቹ ጀግኖች መጥፋት ምክንያት ዬሆነ አውሬ ቅቤ ይጠበሥልህ ዬሚባል አውሬ ዬልብ ልብ እንዲሠማው ድጋፍ ሢደረግለት አሁን በመንጋ ቢገባ በድሮን ዬሚደበድበው ዬለ ምን ፍርድ አለ በእነሡ ዬድሀ አምላክ ይፍረድ እንጅ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 месяца назад

    ❤በራያ ሰርጎ የገባውን የህዋአትን ሰርጎ ገብ ሰብሮ ማጥቃት እዴት አልቻለም ጎደር ጒጃም ባሕርዳር መከላከያ ደመሰስኩ ይለን የለእንዴ ????

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake 4 месяца назад +1

    ከህውሀት ጋር ሆኘ ህዝቡን ልጨፈጭፍ ቢል አይቀልም ?ሁሌ ፉክራ ሠለቸን ለምን ህዝባችን እረፍት አይሠጡትም?ይህ እዳ መርገም ነው ዋጋ ያሥከፍላል ወዮወዮወዮ ዬዝህ ህዝብ አምላክ ወርዶ ሢፈርድ ኦሮሞ እና ትግሬ አያድርገኝ

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 4 месяца назад

    The new recruits are under aged and illegal and another question to be raised and watch full eyes by outside institutions around the world about the fascist PM of Ethiopia. GHU JW

  • @yaredejigu2260
    @yaredejigu2260 4 месяца назад

    The pic is Photoshop

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew1200 4 месяца назад

    በውሸት ፊቱ ደም ለብሷል 😂😂😂

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 4 месяца назад

    Nazi must have also said at one time like the fascist PM said “manem leyashinfen aychilim” “that will be the day” JW, Nazi was defeated so will the fascist PM government. GHU JW

  • @berukkg7877
    @berukkg7877 4 месяца назад

    ፋኖ ገደለማረከ ትላላችሁ መከላከያ ውሀ ነው እንዴ የሚረጨው ዜናውን ከመስራታችሁ በፊት ንፅፅርስ ታረጋላችሁ ማነው የተሻለ ትጥልቅስ ያለው ይህን ዜና ሰውስ ሰምቶ ይቀበለናል ዎይ ብላችሁ አስባችሁ ታቃላችሁ

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake 4 месяца назад

      መጥተህ ማዬት ነዋ ያገር ፈሣም ህፃን ሽማግሌ ድሀ ላይ ነው ዬእሡ ጀግንነት ከ ሸኔ ዬሚጠበቅ ነው

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z 4 месяца назад

    Amhara propaganda bejaa now

  • @usnimifta8102
    @usnimifta8102 4 месяца назад +1

    ዱል ለቲግራዬ ሣራዌት ሞት ለፈኖ

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake 4 месяца назад +1

      ላንተ ለገዳዩ ዘር

    • @Yosi-xv7sv
      @Yosi-xv7sv 4 месяца назад

      መቃብር ሽን ቆፊሪ ልመጣልሽ ነው

  • @aklilugetachew8704
    @aklilugetachew8704 4 месяца назад

    የራያ ህዝብ ሽንታም ፈሳም ነው

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay 4 месяца назад

    ፈሳም የኔ አለም ቆምጬ አንተ አውሮፓ ነው የምትኖረው ዶማ ነህ ግን

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake 4 месяца назад

      ሙቶ ዬተነሣ እግዜርን እረሣ አማራ በፈተና ውሥጥ እንዳለ አውቀው ጀግና ጀግና መጫወት ?ተንቤን በርሀ ዬአይጥ ጉድጉአድ ተደብቆ እናቱን ሢያሥደፍር አባቱን ሢያሥገድል ዬነበረ እርሀብተኛ ይህ ዬእርዳታ ሥንዴ በልቶ ዬጠገበ አውሬ በልቶ ዬማይጠረቃ ሆዱ ያው ሥድ አደግ ሊጥ ደፊ ውሻ ሊጡን ዝምብሎ አይጠጣም በገንዛ ሀገራቸው ዬትይሂዱ ?

  • @AsfahaMusie
    @AsfahaMusie 4 месяца назад

    ወንድማገኝ ግን ምያህ ምንድ ነው? ለምን እንደ አዲስ አትማርም

  • @millionabera2506
    @millionabera2506 4 месяца назад +1

    ዝም ብለህ ግጠም መንግስትና ቲፔሌፍ አንድ ናቸው

  • @wesenyel
    @wesenyel 4 месяца назад +1

    ክፍታፍ ነገር ነህ ማህበረሰቡ እርስ በእርስ እንዲጫረስ ከመቀስቀስ የሰላምን ጥሪ ለምን አታደርግም መሬት ከሰው ልጅ አይበልጥም ።

    • @dkm1666
      @dkm1666 4 месяца назад

      dedeb

  • @YohannesHailu-y3o
    @YohannesHailu-y3o 4 месяца назад

    ውሸታችሁ ሚዛን የለውም

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 4 месяца назад

    .Please stop your silly poor sycological drama, as they said fool me once shame on you fool me twice,shame on me, it is like insoluting the intelligence of tegaru,your eyes getting red when you see a little peace in tigray

    • @saraadene6920
      @saraadene6920 4 месяца назад

      Chenaweti dedeb woyane's get a life leba hula nomore Raya wolkaite in your life step in Amhara's land. You better sit your sorry behinds across tekeze kolala. Eritreans and Wolkaite will never allow disgraceful cursed to come near Amhara's land. You were allowed to work in wolkaite, but now you lost all your privilege trying to destroy and steal from Amhara's.

  • @SentayhuTemsgen
    @SentayhuTemsgen 4 месяца назад

    ወያኔ ታጥቆ ክረምትን ጠብቆ የአማራን ክልል ወሮ ዝርፊያው ቀጠለ ። እስካሁን መፍትሄ ስላልተሰጠው ነው ።አሁንም መፍትሄ ይሰጠው እባካችሁ ።