Leyu tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 2 ፤ ክፍል 19 ሚና ፤ ትዝታ ፤ ማህሌት/Ethiopiangameshow/leyutune/lisaentertainment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 96

  • @leilasalah5073
    @leilasalah5073 2 года назад +32

    ሳሚ የእሁድን በኢቢስ ናፍቆትና መቅደስን እባክህ ጋብዝልን በተለይ ናፍቆት በጣም ሙዚቃ አዋቂ ነች ብዙ ጊዜ እንዳየህዋት በተልይ ትናንትና ከነመውደ ድ ጋር ባረገችው ውድ ድር

  • @ኪድዬእናቴ
    @ኪድዬእናቴ 2 года назад +67

    ቀንደኛ ተመልካች ነኝ😍
    ናፍቆት ,መቅደስ ና አስፋው መሸሻ ይቅረቡልን ይጋበዙና ይጫወቱ እንያቸው የምትሉ 👍

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 года назад +28

    አይገርምም።። EBS . እነ ናፍቆት ።መቅዲ እና አስፋው ጋብዙ ለማለት ሳስብ ሌላም ሰው ። comment አድርጓል

  • @abdiabdulsemed126
    @abdiabdulsemed126 2 года назад +6

    ሳሚ ፕሮግራምህ በጣም ይመስጠኛል በርታልኝ ብሮ ሰዎች አጠራር ህጎችክ ባላውቅ ሰው ልጦቅምክ እሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች ሴቶቹን አቅርብልን አመሰግናለሁ ።

  • @maledebabeye7557
    @maledebabeye7557 2 года назад +2

    ማሕሌት በጣም ነዉ የማደንቅሽ በትወናሽ በርችልኝ

  • @temehailemariyam9757
    @temehailemariyam9757 2 года назад +1

    ትዙዬ ዓይነፋርነትሽ እና ሳቂታነትሽ በአጠቃላይ ቆንጆ ነሽ❤❤❤

  • @amanmeloh7429
    @amanmeloh7429 2 года назад +7

    ሳሚ የእሁድን ኢቢኤስ ወይም የኢቢኤስ ሆስቶችን እነ ፀጊን ናፍቆትን ምናምን ጋብዝልን ሳሚሻ

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 2 года назад +3

    ፕሮግራሙ በጣም ምርጥ ነው ነገር ግንአንዳንድ አርቲስቶች ሲሳተፉ ከ አስተናጋጁ በላይ የበለጠ አዝናኝና ሊያደርጉት ይገባል።ነገር ግን አንዳንዶቹ ራሳችሁ መግለጽ እንኳን አይችሉም ። ይህም : በ አስተናጋጁ ላይ ጫና ይጨምራል።

  • @sebrinayoutube227
    @sebrinayoutube227 2 года назад +1

    ማሂየ የኔ ዴርባባ ስታምሪ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 года назад

    ታዋቂው ከመብዛቱ ከማቃቸው የማላቃቸው ይበልጣሉ እኒህን አላውቃቸውም

  • @wayinshtdadi1949
    @wayinshtdadi1949 2 года назад +3

    አለማየሁ ታደሰ,ግሩም ኤርሚያስ እና መሠረት መብራቴ ቢቀርቡልን እባክህ ሳሚሻ

  • @lovemovie6690
    @lovemovie6690 2 года назад +2

    የመግቢያው ሙዚቃ እና የሳሚ ዳንስ ሚመቸው🤝ትዝታ ስታምር አጣብሱኝ😕

  • @tesfatube8265
    @tesfatube8265 2 года назад +5

    ሳሚ ለምንድነው ግን አቅርብልን ያልንህን የማታመጣልን የኮመንት ድምፅ ይሰማልን ስል በትህትና ጠይቃለሁ

  • @Mekede123
    @Mekede123 2 года назад +1

    ማሂ እርጋታሺ አለባበስሺ ዋው ነው🥰🥰🥰

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 года назад +2

    Welcome Sami በጣም ደስ ትላላችሁ ሁላቹሁም እርጋታቹህ ያምራል ።

  • @tube-bi3uu
    @tube-bi3uu 2 года назад +5

    ማሂ እርጋታዋ ደስ ይላል👍

  • @meseretniguse9302
    @meseretniguse9302 2 года назад +8

    የዛሬው ቀዝቀዝ ያለ ነው የ ebs ናፍቆትን ና መቅዲን አቅርብልን

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 2 года назад +2

    እንኳን በሰላም መጣቹ አስፋው ናፍቁት መቅደስ ይቅርቡ እሽ ሳሚ ሳምንት በተስፋ እንጠብቃለን

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +2

    አንደኛ ነኝ 😁😁😁💚💛❤️

  • @bethel-21
    @bethel-21 2 года назад +2

    አስፋው. ናፍቆት መቅዲ እሁድን በ ebs አቅራቢዎች ይቅረቡ plis🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +2

    _በቴሌቪዥን ሳይ ቆይቸ ድጋሜ በዚህ መጣሁ እንዴት ደስ ይላል 💚💛❤️🥰😍 ትዝ ይለኛል ትዝ ይልሻል 👍💚💛❤️🥰😍 የብሩ ነገር 😋😋😋 ውድ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 👍 ሳልነግራችሁ 👉 ወደ ቤት ጎራ ማለት ትችላላችሁ እንጫወት ጎራ በሉ ውዶች💚💛❤️🥰😍_

  • @freaketema8362
    @freaketema8362 2 года назад +1

    ❤በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ ሳሚ keep going

  • @ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
    @ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ 2 года назад +1

    ሳሚ የተመልካቾችህን ድምፅ ብታከብር አሪፍ ነው ብዙ ግዜ ኮመንት ስንፅፍ መልስ አትሰጡም ለማንኛውም እነ አስፋው ebs የብዙ ሰው ጥያቄ ነው አቅርብልን

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 года назад +1

    ሳሚሻ እንኳን ሰላም መጣህልኝ ምርጥ ፕሮግራም ነው ማሂዬ እርጋታሽ ደስ ሲል የመግብያው ዳስክ ውስጤ ነው ሳሚሻ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 года назад +5

    ሞኝ አትሁኑ የመጨረሻውን አትጫወቱ😆

  • @ታሜዉስጤነው
    @ታሜዉስጤነው 2 года назад

    እስካሁን የቀረበካውን በጣም የዎድድኩት የ ህፃናት ነዉ ከ ትልቆች በጣም እዉቀት አላቸው ይገርማል 😂😂

  • @solomonwolde409
    @solomonwolde409 2 года назад +1

    የትዝታ energy ፕሮግራሙን አድምቆታል
    የማሂ በጣም ቀዝቅዞ መምጣት ;
    የሚናን ሙድ አዳክሞታል::
    ሚናን ግን ተጫንካት ሳሚ

  • @eskayem4869
    @eskayem4869 2 года назад +1

    መግቢያው በጣም ደስ ይለኛል የምትዞራት ነገር ሆፕ ሆፕ

  • @mm6227
    @mm6227 2 года назад +3

    ሳሚ እነ አስፉው መሸሻን ጋብዛቸው

  • @kiyaa88
    @kiyaa88 2 года назад

    sher like sher like sher like sher like

  • @alboyutube8828
    @alboyutube8828 2 года назад +1

    Wow 4ng ng

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 года назад

    ሰሚ እንኳን ሰላም መጣህ የምግቢያዋ ዳስ በጣም ነው የሚመቸኝ ይመችክ ።

  • @TilahunHailu
    @TilahunHailu 2 года назад

    ትዝታ

  • @abeltekleab5502
    @abeltekleab5502 2 года назад

    Luyu tube love the show

  • @sofiyaseyide8823
    @sofiyaseyide8823 2 года назад

    ሚና ስወድሽ

  • @gezahegnmaregu2095
    @gezahegnmaregu2095 2 года назад

    betam yemwedew program ameltogn ayawkem and ken endemtgabzegn tesfa adergalehu

  • @kukulu99
    @kukulu99 2 года назад +3

    እስኪ የፖለቲካ መሪዎች ጋብዝልን

  • @Aነኝየኡሚናፋቂ-z6v
    @Aነኝየኡሚናፋቂ-z6v 2 года назад +21

    እስቲ እስክንድር ነጋ ጀዋር መሀመድ ጌታቸው ረዳ ይቅራቡልን የምትሉ ደሞ ተሰደቡ አሉወቹ ስወደቹ አትስደቡኝ

  • @wayinshtdadi1949
    @wayinshtdadi1949 2 года назад

    ሳሚሻ

  • @zemichaelermias1493
    @zemichaelermias1493 2 года назад

    tezu betam ewadeshalawe eshi?

  • @lijkidu5090
    @lijkidu5090 2 года назад

    Betam kalale muzikawoch nberu

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ውድ የሀገሬ ልጆች በአለም ዳርቻ ምትገኙ በሙሉ ሰላማቹ ይብዛ ረመዳንን ቁርኣን ላይቭ ላይጨመቅራት ምትፈልጉ ፕሮፋይን በመጫን ሰብስክራይብ አዶረጉኝ በቅንነት በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል አለህ ለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት ጤናን ለተራቡት ጥገብን ለታረዙት ልብስን ለተጠሙት ውሃን ለሞቱት ጀነትን በህዮት ላለነወት ተውበትን ወፍቀን አሚን

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 2 года назад

    የመጀመሬ ነኛ

  • @awegechewawono8330
    @awegechewawono8330 2 года назад

    ሳሚ ድምጽ ጥራት የለውም ይስተካከል

  • @tees1045
    @tees1045 2 года назад

    Le mendenew 5 10 ru kkkkkkkkkk

  • @daniitadesse9467
    @daniitadesse9467 2 года назад +6

    የትግራይ ልጅ እርጋታሽ ደስ ይላል ማሂየይ

  • @ያስልጤልጅ
    @ያስልጤልጅ 2 года назад

    9ኛ ናኝ😂

  • @zainabmanama3111
    @zainabmanama3111 2 года назад

    2ኛ ነኝ ትያለሽ

  • @tomhabtamu138
    @tomhabtamu138 2 года назад

    Yeche mahe metbale hewntawa astelagena salechersew tewkewte samye pls feta mayregew sewche ategabzebene

  • @tees1045
    @tees1045 2 года назад +1

    Setameri eko degmo demshes seyamer mahi

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
    @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 2 года назад +2

    እረ እነማናቸዉ

    • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
      @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 2 года назад

      @ethiopian best satellite dish trainer አመሰግናለሁ ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ አላወቋቸዉም ነበር

  • @enatbekele880
    @enatbekele880 2 года назад

    እስኪ በናትህ እኔን አሳትፈኝ እንዳለ ነበር ብሩኖ ጠቅልዬ ወደቤቴ ምገባው ቆይ አንተ ታዋቂ ሰዎችን ብቻ ነው እንዴ ምትጋብዘው!?

  • @deyi6958
    @deyi6958 2 года назад

    መጨረሻው ግን ቀላል አደለም ከባድ ነው

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 2 года назад +1

    አንድ ቀንማ እኛ ኮመንታተሮችን ካልጋበዝከን ሳሚሻ ሰብስክራይቤን አነሳለሁ 😂

  • @fatuaseidfatuaseid4076
    @fatuaseidfatuaseid4076 2 года назад

    ያምራሉ

  • @ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
    @ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ 2 года назад

    የፋና ላምሮት ዳኞችን አቅርብልን

  • @tesfahungizaw2801
    @tesfahungizaw2801 2 года назад

    እነም ቤት ቁጭ ብዬ እስከ መጨረሻው ደርሻለው

  • @buzuugibuu5384
    @buzuugibuu5384 2 года назад

    ሳሚዬ. ለኔ. ሽልማት. የለም. መልሻለው. ደረቆቹን. ሊያውም

  • @abinetengida8978
    @abinetengida8978 2 года назад

    አሮጊቶችን ሰብስበህ ተጫወትክብን አደል!

  • @retareta9976
    @retareta9976 2 года назад

    Netanet workeneh akerebew sami

  • @temehailemariyam9757
    @temehailemariyam9757 2 года назад

    እኔ የሚገርመኝ ሴቶቹ ህፃን ሆነው ነው ? ወይስ ምንድነው የ90 ወቹ ዘፈን ሰምተውት እንኳን አያውቁትም😂😂😂

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 2 года назад

    አንዳቸውንም አላቃቸውም

  • @hibistgetachaw2851
    @hibistgetachaw2851 2 года назад

    Endet nw mewdader michalew

  • @mesaybeshah4557
    @mesaybeshah4557 2 года назад +6

    እድዋን ለማወቅ ያደዋ ልጆ መሆን አይጠበቅብሽም እናቱ

    • @fufuimran8749
      @fufuimran8749 2 года назад

      Eko

    • @helengirma2220
      @helengirma2220 2 года назад +1

      esua yawekechew selehonech kehones?

    • @tees1045
      @tees1045 2 года назад

      Tis negerga

    • @birukdagnachew2364
      @birukdagnachew2364 2 года назад +1

      Sile adwa tarik be tv sineger semta bicha sayihone tarikun bedenb arga silemitakew nw.

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 2 года назад +1

    ለምን አማርኛ ዘፈን ብቻ ትጠይቃለህ?

    • @ታሜዉስጤነው
      @ታሜዉስጤነው 2 года назад

      እና 🙄

    • @herokeabusheher4415
      @herokeabusheher4415 2 года назад

      @@ታሜዉስጤነው ኦሮምኛ፣ ጉራጌኛ፣ ትግሬኛ፣ አገውኛ፣ ሲዳምኛ፣ አፋርኛ፣ ሱማሊያኛ ፣ኮንሶኛ፣ ዶርዜኛ ሁሉም ቋንቋ ዘፈን አለው!

  • @faoziaaboulrahman3902
    @faoziaaboulrahman3902 2 года назад +1

    እቺ ዘረኛ እንኳን ወጣች

  • @LebaTube
    @LebaTube 2 года назад

    weyne awekewalew eko zefenun yemiluat neger lol

  • @tsegazeab19
    @tsegazeab19 2 года назад +1

    አነስ ብትልም ትንሽ ሙዚቃ ላይ እውቀት ያላቸው ሰዎች ቢመጡ ፤ ሳያውቁት ሲቀሩ ስለሙዚቃው የሚሰጡት ምላሽ እና ፊታቸው ይደብራል ... 😏

  • @betibeti7092
    @betibeti7092 2 года назад +1

    ሀና ዮሀንስን አቅርብልን

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 года назад

      ታሞው ነበር ሀኒቾ😆

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 2 года назад +1

    3 ጅሎች

  • @abubiniyt...b2748
    @abubiniyt...b2748 2 года назад

    Ye oromigna zefen lemin ata kerbim midiya ye amara bicha new

    • @kasahunfamilys4393
      @kasahunfamilys4393 2 года назад

      እዩት እዚህ ጋር ደሞ ሌላ ዘረኛ አማርኛ እኮ ብሔራዊ ቋንቋ ነው እንዴት ይሄን የሚያስብ ጭንቅላት የለህም

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 года назад

    እንኩዋን ደህና መጣቹህ ውድ ወገኖቼ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ