Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማነው ቅዱስ ቃል እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን💐👏
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
le memeherachn kale hewet yasemaln
Egziyabher ymesgen memehr bewnet kalehywet yasemalin segawn yabzalin 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መሪጌታ እንኳን ሰላም መጡ #በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ።
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌿💕🌿 ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ የተወደዳችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናቱ እናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች የቅዱሳን አክባሪዎች እንድሁም የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት የእስራኤል አምላክ ምህረት ቸርነት የድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱሳኑ ረድኤት በረከት ከክፉ ያድናችሁ ያድነን አሜን በእውነት ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እጅግ በጣም እናመሰግናለን💚💛❤⛪
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማል🕊️
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር መሪ ጌታ ኤፍሬም እንኳን ደና መጡልን በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱን ያድልልን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እኛንም በሰማነው በተማርነው ቅዱስ ቃል መልካም ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ ያድርገን አሜን