"አስቴር አወቀ ጥበብን ልኳን አሳይታታለች " የብዙ አርቲስቶች ማናጀር፣ ፕሮዲዩሰር የሆነችው አዳነች ወርቁ //በቅዳሜ ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 61

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +10

    አስቴር አወቀ በምንወደው ሙዚቃዋ ላይ ስብዕናዋ እና ዝናዋን ደግነትዋን መስማት እጅግ በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው እግዚአብሄር ለአስቱ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @emu4955
    @emu4955 Год назад +10

    ወይኔ ግን በጣም ነው ምወድሽ በራድዮ ዛሬ የሚል ፕሮግራማቸውን በጣም ደስ ይላል ፆንቱን ይስጣቹ

  • @exoduseritrea614
    @exoduseritrea614 Год назад +11

    አስቱካ ኑሪልን እንወድሻለን። አንድ ቀን አስመራ እናይሽ ይሆናል።
    "ተካፍለን_ነው_የምንበላው
    ማ ማንን ነው የሚረዳው"
    ይህ ቃል በልቤ ውስጥ ሃውልት ሆኖ ቀርትዋል።

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Год назад +2

    ስለ አስቴር ብዙ የማናውቃቸውን ማንነቶች ስለነገርሽን በጣም እናመሰግናለን።
    እንዴት እንደ አዲስ በልዩ ሁኔታ 'promote' እንዳደረጋችኋት መናገር ይከብዳል! በተለይ ዮናስ "የእስቴርን እጅ ጨብጬ" ብሎ exited ሆኖ ሲናገር ግርም ነበር ያለኝ።
    ደስ ትላላችሁ!

  • @weyzendero
    @weyzendero Год назад +7

    Aster awoke = love, love = Aster Awoke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetdesaleng8969
    @genetdesaleng8969 Год назад

    ኤድዬን ለመግለፅ ቃለት የለኝም በጣም ስበዛ መልካም ሴት ነች የስው ደስታ የሚያስደስተት ደግ ስው ነች❤ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ሺህ አመት ኑሪልኝን❤❤❤❤❤❤

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Год назад +3

    ዩኔዬ በጣም አድናቄህ ነኝ ምክንያቱም በጣም ግልፀ የታስመስል ድንቅነህ የኤቤዬስ ፉረጥ ንህ ክበረ🙏🏽🙏🏽❤️❤️

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Год назад +1

    ከካፌ ፕሮግራማችሁ በጣም የዛሬው እድዬን በማቅረባችሁ ተደስቻለሁ 🙏🏾 ተመስጬ ያዳመጥኩት በተለይ ስለእስቴር ስብእና የገለፅሽው እድዬ ልቤን ነው የነካኝ 😢 ❤ እንቺ እራስሽ የተባረክሽና የምትወደጂ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ብሎ ባገኝሽ ደስታውን እልችለውም ዘመንሽ ይባረክ ውዴ 🙏🏾🥰

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 Год назад +5

    አዳነች ወርቁ ለማያቋት ማናት የት ተወለደች ስራሷ ስለቤተሠቧ አልነገራችሁንም ግን ጀግና መሆንዋን አሣውቃችሁናል እናመሠግናለን አስቱካንም እንወዳታለን እናንተንም ኢቢኤስ ስታፍ በሙሉ

  • @sewaweq7653
    @sewaweq7653 Год назад

    ይህንን ሁሉ ዘመን በራሷ የተጎናጸፈችውን
    ድልና ገድል ደብቀን ኖረንም ቢሆ ንግስተ ነገስታቷን ሳንወድ በግድ ዘሬ በማንሳታችን እግዚአሔር ይመስገን።

  • @solocmc
    @solocmc Год назад +7

    Congratulations 🎈🎉🎊🍾 adanech you deserve it

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 Год назад +4

    አድ በጣም ነዉ ምወድሽ ❤

  • @amyshermeka4725
    @amyshermeka4725 Год назад

    ኤሊያስ ጉዲሳ ትላንትም ዛሬም ሁሌም ምርጥ ሰው አከብርሃለው እወድሃለው

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Год назад +1

    አዱዬ ስወድሽ ጀግና ሴት የንግስቷም ስብእና ይገርማል አስቱዬ

  • @yohannesdessalegn6503
    @yohannesdessalegn6503 Год назад +3

    ምናለ አርቲስት ፍፁም ፀጋዬን ብታቀርቡልን። ለምን ከፊልም እንደጠፋች ብትጠይቁልን አርቲስት ፍፁም ፀጋዬ በ ዳና ድራማ: በአስክሬኑ ፊልም:በ ሀኒሙን ፊልም: እንዲሁም በ አልቦ ፊልም(ሁለት መንታ ገፀ ባህሪያትን ተላብሳ የተጫወተች ጀግና አርቲስት ነች። ለምን አታቀርቧትም። ጥበበኞችን እናስታውሳቸው። ሀሳቤን የምደግፉ ላይክ አርጉኝ።

  • @eyuelworku867
    @eyuelworku867 Год назад +2

    adi zemenishi ybareki

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Год назад +1

    አስቴር እራሱዎ ፍቅር እኮ ናት!!!!!

  • @mmennurr
    @mmennurr Год назад

    I read your humbleness in omahire book.

  • @mmennurr
    @mmennurr Год назад

    OMG It is lovely kindness Aster awoke

  • @genetgg7718
    @genetgg7718 Год назад

    Abeti Abeti yemayitegeb zefen 👌👌👌

  • @tezetzmekonen5360
    @tezetzmekonen5360 Год назад

    I was respect you I respect more God bless you aster awake l love you

  • @brighttomorrowlearningtube5052
    @brighttomorrowlearningtube5052 Год назад +2

    ይህ የመንግስት እጅ አለበት በዚህ ወቅት የምንወዳትን እንቁ አርቲስት መጋበዝ ግን ግን አናይም አንሰማም ሀዘን ላይ ነን ግፍ ደርሶብን።😭😭😭

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Год назад +2

    መልካም የዋህ ስዉ ! ልጅ አላት?

  • @20246LL
    @20246LL Год назад +2

    ጎንደር ጃንተከልዋርካ

  • @beakaltilahungessesse5759
    @beakaltilahungessesse5759 Год назад

    Yoni pls tell her it's only 10 songs it would be better if it is 12 songs or remix the old song of her

  • @tesfaites3973
    @tesfaites3973 Год назад

    Ene Efrem Adal ena zerihun Ali yet nachew, felgulin 🙏

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад

    አዴ አንችም መለካም ሰው ነሸ ሰለአሰቴርዬ የገለጥሻት ደሰ ይላል

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Год назад

    We Are Lising Music From RUclips 👍

  • @asterzerihun8066
    @asterzerihun8066 Год назад

    Tikimilegna kirstiyan bekegn ejih sitimestewt girahin atasayew yilal kalu

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Год назад

    🥰🥰🥰

  • @user-ef3jm7dm3p
    @user-ef3jm7dm3p Год назад +2

    ማነው ፀጊ እርጉዝ የመሰለችው

    • @myhomeissweat5634
      @myhomeissweat5634 Год назад +1

      ወይ ጉድ ሰው ያላሰበውን ማሳሰብ ምንድነው?

  • @myhomeissweat5634
    @myhomeissweat5634 Год назад +2

    የአዳነች አበቤ እህት ነች እንዴ

  • @direentertainment668
    @direentertainment668 Год назад

    Egziabher betfera tezafen nabarech mnew egziabher zefanu ale alachew.

  • @kinfe1
    @kinfe1 Год назад

    Too much advertising 😞

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 Год назад

    አስቴር እራሷ መቼ ይሆን ምትቀርበው

  • @fatima574lol8
    @fatima574lol8 Год назад +1

    ስላም፣እህቶቸእረአንድሀሳብስጡኝ፣በጣምእጭንቅውስጥነኝተሳስቸ፣ግንኙነትፈጠምኩከኔንናም፣ተጠቅሜነበር፣አንድግዜ፣ግንበቀን፣በቀንነውአሉእኔግንእንደዛአላረኩም😭ይቀርብኝይሆንመፍትሄካላችሁ፣በትህትናአካፍሉኝ፣ደግሞምፔሬድ፣ባየሁበስምንተኛውምቀንነው፣ይቀራልእንዴእህቶቸተባበሩኝመፍትሄውንም፣ቢቀርምእንኳ😭🙏🙏

    • @adeesaa7288
      @adeesaa7288 Год назад

      እህት የ 72 ሰአት ሚባለውን ነው የወሰድሽው

    • @fatima574lol8
      @fatima574lol8 Год назад

      @@adeesaa7288 እረእህቴዋአይደለም፣በየቀኑነውአሉእሚወስደው፣ጨንቆኛል፣እኔደግሞአልተጠቀምኩምእህቴ፣ምንላድርግ

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 Год назад

      ኧረ አትሟዘዢ ከልብሽ ነው የምታወሪው መሣቂያ መሆን ፈልገሽ ነው

  • @helinateshome744
    @helinateshome744 Год назад +1

    ሐይማኖት የላችሁም?

  • @amehadem9957
    @amehadem9957 Год назад +1

    IS SHE A MAN OR WOMAN?? JUST LOOK AT HIS OR HER FACE AND VOICE??

  • @bsukal
    @bsukal Год назад

    አሁን ተቆራረጥሻ በቃ ከአስቴር ጋር አወራሽ እኮ እንደምትረዳ😂😂😂😂

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Год назад +1

    እንዲእ አይነት ስብና አስቱካ!!!!እውነት ነው ቀኝ ሲሠጥ ግራ አይይ ነው ሚለው!!!!!!!!ተካፍለን ነው ምንበላው!!!!!

  • @helinateshome744
    @helinateshome744 Год назад

    የላችሁም

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Год назад

    ጋዜጠኛዋ ገና ጥያቄዋን ከመጀመሯ ካንቺ ሌላ ያንችን ዐይነት የሰራ የለም አለች
    ላስታዉስሽና እስቲ ሰለ አለመፀሐይ ወዳጆ biography አጥኚና ተመለሽ ጋዜጠኛዋ

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Год назад +4

    አንቺን ብሎ ማናጀር በአገራችን ዘፈን የቀለደች የመንደር ግጥምና ዜማ እእየለቃቀመች አሁን፡የአስቴር ዘፈንዜማው ተመሳሳይ ግጥሙ የማይረባ

    • @te6635
      @te6635 Год назад +9

      @ዮሴፍ ከ እውቀት ነፃ የሆነ comment ምን አይነት እንደሆነ ስላሳየኸን እናመሰግናለን ምኑ ላም ነው 🤔

    • @almazali4784
      @almazali4784 Год назад

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @vipvv8988
      @vipvv8988 Год назад +2

      ምን አስበክ ነው አሥቱ እሥትንፍሴ አንደበተ ጣፍጭ

    • @sisay7
      @sisay7 Год назад +3

      ጥጃ ነገር ጨለምተኛ አትሁኑ(ኒ)

    • @NesibuaBereket122
      @NesibuaBereket122 Год назад +3

      ዘፈንዋ አደለም ክላሲካልዋ ይደመጣል ካንተ ጠባብ አስተሳሰብ የስዋ ፎቶ ይበልጥካል ቅናት ነዉ ደፉ ያዘክ