አስደናቂው ታሪክ!! ከመሪው አንደበት! ከሹክሹክታ እስከ አደባባይ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 38

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 3 года назад +5

    እናመሰግናለን. ፈጣሪ አጣምሮ. ለዚህ በቅተዋል. እስከመጨረሻ. እይለያቸው ያሰቡትን. ያሳካላቸው. ያሻግሩናል. እንተማመናለን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 года назад +7

    እናመሰግናለን ወንድማችን :: እግዚአብሔር ልፋታቸውን ቆጥሮ የተመኟትን ኢትዮጵያን ለማያት እኛንም እነሱንም ያብቃን : :

  • @harertaabraha2969
    @harertaabraha2969 3 года назад +2

    በጣም ቅን መርዎች ፈጣሪ ይጠብቃቸው
    ሀሳብ ሜዳ ግሩም አገላለጵ

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 3 года назад +3

    Galatami moo Thank you 🇪🇹🇪🇹🦁🌹❤️

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 3 года назад +4

    hasab medaa tank you🙏🏼❤❤

  • @mohamadhasn7219
    @mohamadhasn7219 3 года назад +2

    የኔ ጀግናወች ኑሩልን

  • @zaharaahmed
    @zaharaahmed 3 года назад +6

    እውነት ነው! ምክትል ጠቅላያችን ያልተዘመረላቸው ጀግና ናቸው፡፡

  • @zahraasmare6576
    @zahraasmare6576 3 года назад +2

    አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን አብይና ደመቀ አንበሶች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤️

    • @adanechmola4606
      @adanechmola4606 3 года назад

      ምን እንላለን ሀሣባችን ኑርልን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @alawiyaalawiya9804
    @alawiyaalawiya9804 3 года назад +2

    Abichu gootaa kaagnaa Nuufii jiiraaduu❤

  • @zaharaahmed
    @zaharaahmed 3 года назад +4

    አይ አቀራረብ ! እንዴት እንደምደሰት! ሰለጠቅላዬ ስትተርክ! አመሰግናለሁ! ተ ሃሳባችን!!

    • @adanechmola4606
      @adanechmola4606 3 года назад

      አየብስለት ምርጥ ገላጭነህ እሱብቻ አይደለም ወንድሜ ሌላዉ አንድ አንድ የሰዉን ሥሜት የማይመቹ ሢፈጠሩ አንተ ግን ሀሳብህን ሣትስት ትረካህን ትቀጥላለህ ሌላዉኮ እንደገበታዉሀ እየዋለለ ግራ ያጋባናል አንተን እማደንቅህ በዚህነዉ ከዚያም በላይ አለኝ አንተን እማመሰግንበት እሱ አይነገርም በርታልኝ መልካምነት ለራሥነዉ።

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 3 года назад +1

    May God bless them and lead give them wisdom.God bless you brother, you are telling the truth. Good job.

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 3 года назад +2

    Abichuuu kenyaa ❤

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 3 года назад +1

      May God bless Ethiopia and the primninster

  • @girmagirma2313
    @girmagirma2313 3 года назад

    THANK YOU VERY DEEPLY SIR AND MAY GOD BLESS YOU ALL OF ETHIOPIA 🇪🇹 !!

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 3 года назад +1

    This is amazing. It is just the will of God!
    It shall continue!

  • @negashtirfu6326
    @negashtirfu6326 3 года назад +1

    የተከበር ም/ ጠቅላይ ሚንሰተር ብዙ ነገር ችሎ ለዚህ የደርሰ የኢትዮጲያ ልጄ እደሜና ጤና እመኛለሁ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 года назад +1

    ETHIOPIA TA HENIFALECE💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼💐💐💐💐💐💐💐💐💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @tme251
    @tme251 3 года назад

    God bless Dr/Abye and Demke 💚💛❤💚💛❤💚💛❤👌👌👌👌👌🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @shoaafrassa3892
    @shoaafrassa3892 3 года назад

    Thank you 🙏

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 3 года назад

    ውዶቻችን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው።

  • @tarikalemu6760
    @tarikalemu6760 3 года назад

    Oh wow great friendship they are hearing each other for big vision discussion great grow up they are brothers may God bless them and keep them safe thank you so much Hasab meda God bless you all 🙏❤

  • @randivioladatsunrandiviola2859
    @randivioladatsunrandiviola2859 3 года назад

    የሚገርም ነው ።

  • @ibrahimabdo705
    @ibrahimabdo705 3 года назад +2

    አመሰግናለሁ:ከልቤ፣እጅግ:በጣም:ወንድሜ።ግን:ወገኖቼን:የኢትዮጲያን:ልጆች:ልጠይቅ፣መቼ:ነው:ከነዚህ:ሰዎች:ጋር:የምንዋሃደው?መቼ:ነው:ከዋሉበት:ውለን:ከሚያድሩበት:የምናድረው?ወይስ:እነሱው:ይወጡት:እኛ:ምን:አገባን:ነው:የምንለው?እስኪ:መልሱልኝ፣ሐሳባችሁን:ልስማው።አላበቃሁም!!!

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 3 года назад +2

    ወንድማችን. አብን ጠቅላይ ሚንስትር ለማድረግ የሄዱበትን. ርቀት በሚያምረው ትንታኔ ብታቀርብልን? እባክህ

  • @yashigirma4790
    @yashigirma4790 3 года назад +1

    💟💟😘😘😘😘😘👍👌

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 3 года назад

    Ethiopia yalachu meriwochchen keberulene 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 года назад +2

    Woyane sabhte midre ye duketa leboce midre gufaya ye aytoce aciawace gunita leba

    • @tsehayhagos1491
      @tsehayhagos1491 3 года назад

      እግዚአብሔር ይርዳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ተባረኩ ።

  • @etagegnreta69
    @etagegnreta69 3 года назад

    ኮመንት ማለት ምንማለት ነው? ስው ሀሳቡንየሚገልጽበት ነው:: ታዲያ ለምንድን ነው ክእናንተ ሀሳብ ጋር የማይስማማ የመሰላችሁን ወዲያው የምትሰርዙት የ አ ሁ ኑ ይ ባ ስ!!!!

  • @ermiasteshome6721
    @ermiasteshome6721 3 года назад

    ፈሳም ነገር ነህ