ኮድ 3 ተከታታይ ድራማ ከፍል 1 Ethiopian Series Drama Code 3 Episode 1
HTML-код
- Опубликовано: 7 июн 2021
- ኮድ 3 ተከታታይ ድራማ ከፍል 1 Ethiopian Series Drama Code 3 Episode 1
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media - Развлечения
እንደ ዘመኑ ፍቅር መጀመር እንጂ መጨረስ አታውቁም እስኪ ይጀመር
እዉነት ብለሸል 😂😁😁
😅😅😅
😁😁😁
እዉነትሽንነዉ
እኮ😂
ዋውውውውውው ጅማሪው እራሱ ያረካል ግን እባካችሁ በቀን በቀን ለመስራት አስቡ እስኪ እንደውጮች እናተ በየቀኑ ብትሰሩልንኮ እኛ ቃናን ዞርም ብለን አናየውም
አይ አልጎጎም መጅመር እጅ መጨርስ አታቁም
እሰይ ደደብ
ለቅሶ. ባይኖረው ጥሩ. ነበር. የናፈቀን
መሳቅ እና መልካም ወሬ. መስማት. ነው
ለቅሶማ. ከኛ ከኢትዮጵያኖች ያጥፋልን ሰልችቶናል
እንየዉ እስክታቋርጡት 😌መጀመር እንጅ መጨረስ አታዉቁም መቸም ብየ ነዉ
ደስ የምልፊልምነው
እስኪ ልየው ለነገሩ ተጀምሮ ያላለቀ ብዙ ድራማ ቀርቷን ምናለ የጀመርነውን ብጨርሱልን አይይህም እስከሚቋረጥ ልየው
እስኪ ልሹፈው ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነበር ግን የለም ቁጥር ሁለትንም ስለተለቀቀ አይቼ ነው የመጣሁት 💚💛❤️😍😍👌
ዋውው💗 እስኪ አንዳንዴም የህንድ አክተር ሁኑብን😂
እደመጀመሪያው መጨረሻው ቢያምር እሲ እሷን ጠይቋት እኔስ ምንም አልል አለ ያገሬሰው
Bayye bayye namati tola jabadha wan offii exellent
እናመሰግናለን በርቱልን
best Drama
ባይቋረጥ ምርጥ ድራማነው
ከዚህ በፊትም ጀምራችሁት ነበር። አሁንስ ምን ያህል እርግጠኛ ነን እንደሚቀጥል
በተስፍ መጠበቅ ነዉ
አቦ ይመቻቹ አርቲስቶቻችን❤❤❤
አሪፍነው
Part 6 pls ❤️❤️❤️❤️🙏
WOW
እናመስግናልን
Wawwwwwww
are derma betam gerum new yemewedachu actoroch benatachu ketelubet
አንኳን ደና መጣችሁ እስኪ ኮመቱን ላስቀድመው ብየ ነው
እንካን ቆየሽን ጉጥር
ብቻ መጨረሻው ኣሳምሩት
Good show, good story line and good twists. One thing tho, the background music. It’s not continuous plus it keeps playing in the background at a high volume, even through conversations. Personally it takes my attention away from the show. Other than that, it’s a pretty good show!
ክፍል 2 ይለቀቅ
❤❤❤❤❤❤
ሃሪፍ ነበር ፊልሞች ግን በፍጥነት አይለቀቁም
እንኳን ደህና መጣችሁ
ጀምረነዋል እንግድህ መጨረስ ከቻላችሁ,,,,,,
👍👍👍👍👍
😢😢😢❤❤❤
ሁሌ ነው እንዴ ክፍል አንድ !?? ክፍል ሁለትን ልቀቁት እንጂ
መልካም ጅማሬ
well come
Tirat yegolewal please...
desi Yilal Mecerashawun Asamrut
እንኳን ይሄ እረኛዬም ተቋርጧል
👍👍👍❣
🥶👹
ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው
በጣም ምንወዳቸው አክተሮች በሙሉ አሉ
መጨረሻ ባይኖረውም እንሹፈው 🙄🙄ጥሩ ነበር አይጨረስም እጂ መጀመር እጂ መጨረስ የለ
የኢትዮ አርቲስቶች መጀመር እጂ መጨረስ አታቁፍ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
Yamira
መርማሪዋ ትቀየር ኮስታራ ሴቶች አሉ ከእናሱ ምርጡ
ጥሩ ስራ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ
እስኪ ደሞ ማለቂው የማይታወቅ ደራማ ለማነኛውም እናየው
I don't understand this film?what the reason
አመትሞላችሁ ሥታጎጉን
ኤጭ መርማሪ ተብየዋ ስታስጠላ ቆንጆ ሆና ሳለ ምንም ወዝ የለሽ ምንም የማይስብ አልቻለችበትም የሷን ፓርት እያሳለፍኩ ነው ያየውት ጌታን ዝም ብላ ታናድደኛች ለምንድነው ግን
ልክ ነሽ፡ ምንም ችሎታ የላትም፡ ውበት ግን አንደኛ ነች እስዋን ለማየት ነው ይሄን ፊልም የምከታተለው እንጂ አብዛኞችሁም ትወና ዜሮ ናቸው።
@@danielabreha5834 😂😂
መጀመር እጂ መጨረስ አታውቁም
እስኪቋረጥ ደሞ እንይ እስቲ
መጀመር እጅ መጨረስ አታውቁም
Ene gen yechelema neger ayimechegnim
ይመቻችሁ❤❤❤❤❤😊😊😊😊
Des yilal
ክፍል ሁለት የት አለ ሁሌ ክፍል አድ
ere yidebral realityn bedenb asayun enji mote yetebalew sewye eko yitenefsal bedenb yitayal nech tshert yelebesew bedenb eyut
እስኪ ጀምራችሁ ባተውት ነው ተከታታይ የኢቶቢያ ድራማ ከማበል ወድህ ትቻለሁ ማየት
ችግሩ እዳታቆርጡት ነው🤨
አበዲ
ለምን ተቋረጠ እባካችሁ
ምንም ሳይታይ 10ደቂቃ አለቀ ደባሪ አስተካክል
ሰውየውወድቆ ስታገኙ መሞትና አለመሞቱን ቼክ ብታደርጉ እውን ይመስል ነበር:: አሁን ግን ተፅፎ የተሰጣችሁን ብቻ ተወናችሁ
💻 ዊንዶስ 10 ቲም በነጻ ዳውንሎድ ያድርጉ ይጠቀሙ👍
👉ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ቻናሉን ይጎብኙ
በጂምርሢቀርይደብራል
የኢትዮ ድራማ መጀመርጀ መጨረስ አታቁ
የማጨርሱትን ነገር መጀመር ስትወዱ
ፊልሙ ሲጀምር ሰውዬው አንገቱ ተንቀሳቅሳል በትኩረት ያየ አለ የሞተው
ፊልም በስርዓት ማታይ ሰውየ ዳይሬክተር ልሁን አልክሳ......
ድራማ መጀመር እንጂ መጨረስ አታቁም እስቲ እንየው 😎😎
እናንተ ችግራቹሁ አትጨርሱትም ጀምረው መተው ነው
የመትጫርሱት ከሆና አትጀምሩ
እውነተኛ ላይፉም ሰው ግደልና መገደል ፊልሙም ሰው መግደል ኢጭ ኢትዮጵያ መች ነው እርስበርስ መገዳደል የሚቆመው
አደራችሁን አስጨርሱን 😒
Mndnew cameraw yehone afer neger new
የምስሉን ቀለም አሳምራለው ብላቹ አስደበራቹት
Ehie asqedmo teloqo neber gna akoretachut benatacu letkortut atgemrut
ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ እኔም በታማኝነት እመለሳለሁ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል በዱአ በጽሎት እነበረታ ለእናት ሀገራችን ወግኖች 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏