Ethiopia:ሰበር አረጋ ከበደ በድብቅ ከሀገር የወጣበት ምክንያት ታወቀ|2500 ወታደር በፋኖ ተከበበ ጄኔራሎቹ ዛቱ|መለስ ዜናዊ በእናቱ ጎጃሜ ነው ጄኔራሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 13

  • @BiazenBayhe
    @BiazenBayhe День назад

    ድል ለፋኖ❤

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 17 часов назад +1

    የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እኔ እንደ ሰማሁት መለስ ዜናዊ አሰስ (ባልሳሳት) አያታቸው አቶ አስረስ ጎጃም ውስጥ ቤተ ክርስቲያን የሚያንፁ እንደነበር ሰምቻለሁ መቸም ከወያኔ በፊት አንተ ጎጃሜ ወይም ትግራይ አለያም ኦሮሞ ተብብለን አንፈራረጅም (በጎላ ሁኔታ) እንደዘመናችን ማለት አልነበረም። እግዚአብሔር አሁን ሊቀጣን ስለፈለገ ነው።
    የአቶ መለስ እናት የግሞ ኤርትራዊ እንደነበሩ ነው የሰማሁት። ስለሆነም አባታቸው ደጃዝማች እንደነበር በዜና እረፍታቸው ሰምቻለሁ።

  • @tsehaymulaw7794
    @tsehaymulaw7794 19 часов назад +1

  • @tesfahunayalew3246
    @tesfahunayalew3246 20 часов назад

    በእናቱ ሳይሆን በአባቱነው ታሪክዐአታዛቡ

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe 8 часов назад

    ለዚያነው ዶክተር ይልቃልን ይመስላል ወድሙ ሊሆን ይችላል

  • @The110303
    @The110303 10 часов назад

    አማርኛ ማንበብ ሳይቻል ጋዘጤኝነት

  • @ታማኝሚዲያ
    @ታማኝሚዲያ День назад

    nice info keep it up!!

  • @ethio24news12
    @ethio24news12 День назад

    አረጋ ይችላል

  • @feredenegash7976
    @feredenegash7976 День назад +1

    ስህተት ነው በአባቱ ጎጃም በእናቱ ኤርትራ ነው ይስተካከል

  • @Solomon-r6f
    @Solomon-r6f 20 часов назад +1

    እናታቸው ኤርትራዊ ነበሩ። የአቶ ኢሳያስ አፈወርቂ እናት ጋር ዝምድና አላቸው የሚሉ አሉ። የአቶ መለስ (ለገሰ) አባት አቶ ዜናዊ ጎጃሜ ናቸው። የአቶ ኢሳያስ አቤት አቶ አፈወርቂ የተንቤን ሰው ናቸው ይላሉ። ሰውዬው የሀገር ፍቅር በኤርትራ ም/ፕሬዚዳንት ነበሩ ደርግ እስከውደቀበት ጊዜ ድረስ ቀብራቸው ብአድዋ ነው የተፈጸመው። አቶ ሽመልስ የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት እናቴ ጎጃም ደብረ ማርቆስ ተወላጅ ናቸው ሲሉ በሆነ ድረ ገጽ ላይ ሲናገሩ አድምጫለሁ።