ቀኑን ሙሉ ሲያከራክር የነበረ እርእስ | እዮብ ዘሚካኤል | መምህር አእመረ አሸብር |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 36

  • @fitsumberhanetadiyoss849
    @fitsumberhanetadiyoss849 22 дня назад +2

    መድሐኒያለም እየሱስ ክርስቶስ የሰው ሁሉ መድሐኒት ነው ካልን መድሐኒቱ የሚሰራው ለሚወስደው ብቻ ነው እንጂ እኔ መድሐኒቱን ወስጀ ሌሎች ሊድኑ አይቻላቸውም !!

    • @terefemessele7226
      @terefemessele7226 22 дня назад

      የምን ማወዳደር ነው የያዛችሁት ኮሜንተሮች

  • @SollMagna
    @SollMagna 22 дня назад

    መጋቢ ፀጋው ይብዛሎት በዉነት

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 22 дня назад +1

    መጋቢ ፀጋ ይብዛሎት ብሩህ አዕምሮ ነው ያሎት❤😊

  • @kidanemhret9681
    @kidanemhret9681 22 дня назад

    ቀሲስ በእምነት ብቻ ሊሉን ነው እንደእንትና ❤❤ እንወደወታለን ይመለሱ ግድ የለወትም

  • @MGK3592
    @MGK3592 22 дня назад

    ቀሲስ ዲበኩሉ በጣም በሚገባ ከመጀመርያው እንዳሰቀመጡት ሆኖ ተጠቃሎአል። የመምህራኑ እውቀት እጅግ እጅግ ጥልቅ ነው። በጣም ተደንቄአለሁ፤ ተገርሜአለሁ።እንዳይቋረጥ።!!

    • @sawomichael7138
      @sawomichael7138 22 дня назад

      Kkkkkk ወሸት በጥባጭ ናቸው እኔ ብቻ ነው እማቀው እሚሉት complex አለባቸው

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 22 дня назад

    ባቢሎን ማለት ይህ ነው። ለእኔ ነው ብለህ ሳታምን መዳን የለም

  • @aynuasse1223
    @aynuasse1223 22 дня назад +1

    ሀጢአት አይወረስም በአዳም የወረስነው እርግማኑን ነው

  • @sebseb1795
    @sebseb1795 22 дня назад +1

    መም በረከት ግን ሊበረታታ የሚገባ መምህር ነዉት በጣም በሳል እና ኦርቶዶክሳዊ ለዛ ያላቸው መምህር

  • @Localaspect
    @Localaspect 22 дня назад +1

    Original sin (Tinte Abso) is not the teaching of EOTC since we haven't canonized both Tertullian and Augustine as church fathers. We rather believe in fallen nature (dekete bahriy). True other Orthodox churches believe in the idea of Original sin including Coptics but our church never teaches that. Sin is not something that passes down through generation even in old testament it is believed to be so (Ezekiel 18:;20). I also would like to highlight that the concept of guilt is a Catholic teaching Thanks Kesis 💙🧡🤍

  • @getachewdagne8496
    @getachewdagne8496 22 дня назад +3

    ቀላል ወርሰናል ባንወርስማ ክርስቶስ ባልመጣ

    • @fresenbettad
      @fresenbettad 22 дня назад

      አይ ጴንጤ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fresenbettad
      @fresenbettad 22 дня назад

      ዉጤት እንጂ ሀጥያት አይወረስም በክርስትና ጴንጤ ግን ሀጥያት እንደወረሰ ነዉ የሚያምነዉ

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 22 дня назад +3

    እሄ ዲበኩሉ ሚባል ሰው ግን 😢 ጌታ ጌታ ይገስፅህ ከዚህ በፊትም ብጥብጥ የተፈጠረው ባንተ ምክንያት ነው

    • @tewodrosaschalew462
      @tewodrosaschalew462 22 дня назад +2

      ሀሳብ ተቃወም ግን ክህነት አክብር። ለትምህርት መጥተህ ኩነኔ አይሁንብህ።

    • @TesfawGiorgise
      @TesfawGiorgise 22 дня назад +1

      @tewodrosaschalew462 እስከ ሲኖዶስ እከሰዋለሁ እያለ ባልበሳጭበት ነበረ ሚገርመው

    • @tewodrosaschalew462
      @tewodrosaschalew462 22 дня назад +2

      I know but, we have to respect his title. ክህነት አክብረህ አንቱ ብትል ክርስትያናዊ ነውና ። እኔም ብሆን የሳቸውን አቋም ደግፌ አይደለም ማወራህ

    • @fikirefikade346
      @fikirefikade346 22 дня назад

      Senesreate

    • @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ
      @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ 22 дня назад

      ይህ ንግግር ኦርቶዶክሳዊ ስነምግባር አይደለም ብቻ ሳይሆን በአለማዊ እሳቤ እንኳ አይደገፍም።ስለሆነም ብንታረም መልካም ነው ት/ት በት/ት ይሞገታል አሸናፊ የሚሆነውም አንድ እውነት።

  • @redietyednekachew6963
    @redietyednekachew6963 23 дня назад +1

    ቀሲስ እርጋታ ያስፈልገዎታል ሰላማዋውን ውይይት እርብሽቦሽ አደረጕት ጬኸት አያሳፈልግም

  • @teammiryohannes1382
    @teammiryohannes1382 22 дня назад +2

    ቀሲሱ ተሀድሶ ናቸዉ አኬ አንበሳ

    • @Fev-gs5gl
      @Fev-gs5gl 22 дня назад +2

      አይባልም አንቺ ሰው እንዲልሽ ማትፈልጊውን ሰው አትበይ። ቀሲስ ትክክል መሆናቸው አለመሆናቸውን ከቤተክርስትያን እንጠብቅ። ባይሆን እንዲረጋጉ ድምፃቸውን ቀንሰው በትህትና እንዲያወሩ መገፀፅ ነው። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @Motiv923
      @Motiv923 22 дня назад

      ሴቶች ሴጣን መሆን ስራችሁ

    • @teammiryohannes1382
      @teammiryohannes1382 22 дня назад

      @Fev-gs5gl ንሰጥሮሰም እንዲህ ነበር

    • @aynuasse1223
      @aynuasse1223 22 дня назад

      ምን ፈልገሽ ነው ለመፍረድ የቸኮልሽው ተረጋጊ

    • @TesfawGiorgise
      @TesfawGiorgise 22 дня назад +1

      ደግሞ እኮ እውቀትም የለው የቅስና ማዕረግ እንጂ!