የአዲስ አመት እቅዴ - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር / Ke nati gar

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 165

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  2 года назад +59

    ውድ ቤተሰቦቻችን ፣ ለሁሉም ክርስቲያኖች እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ !!
    ስላሳያችሁን ፍቅር ፈጣሪ ያክብርልን !!!
    ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!
    Instagram - official_nati_abraham
    Tiktok - nati_abraham ታገኙኛላችሁ !!!

    • @MrBookkk
      @MrBookkk 2 года назад

      👌ናቲሻ

    • @lijamambtv3856
      @lijamambtv3856 2 года назад

      Menale be sament 2 video betseralen egna damo balak kutur le leloch sher mareg endalew henow

    • @democracyfirst1871
      @democracyfirst1871 2 года назад

      እንኳን አደረሰህ ናቲ! ትችላለህ በጣም።

    • @nisarjaan3072
      @nisarjaan3072 2 года назад

      በጣም ምርት ኣዝናኝ ነህ ቀጥልበት

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 2 года назад

      ካንተ ቀልድ የኢሳት ክርክር ያስቃል አንተ እንጨት

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos 2 года назад +24

    አይገርምም ናቲማ በበዓል ላሽ አይለንም እያልኩ ስጠባበቅ ነበር እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰክ ብሮ ❤️🙏

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 года назад +5

    ናቲየ የኔ ልጅ። በሳቅ ፊቴን ለማጨማደድ ተግተህ እየሰራህ ነው።😃😃😃

  • @user-hs6be8gm3z
    @user-hs6be8gm3z 2 года назад +11

    እያንዳንዱን ንግግር ካስተነተናችሁት ትልቅ መልክት አለዉ
    ➤ሚስት ራሷን ካልጠበቀች ወንድ ዉጭ ማየት ይጀምራል
    ➤የሚስት ቤተሰቦች ቁጥብ ሊሆኑ ይገባል የልጃቸዉ ባል የተትረፈረፈዉ እንኳ ቢሆን ዋናዉ የልጃቸዉ ደስታ እንጂ እነሱ ጥቅም ማሰብ የለባቸዉም
    ➤ጎረቤትም ኑሮ ተወዷል በልክ ይዋዋሱ
    ➤ጊዜዉ ምን ያህል እንደከፋም ያሳያል ድሮ እንዲህ መተሳሰብ የለም አማቼ ቆቁ አንተ ኑርና ሁሉም ይለቁ ተብሎ ተገጥሞለታል አማች ለሚስቱ ቤተሰቦች ከራሱ በላይ ያስብ ነበር አሁን ለራሱም መኖር አልቻለም የፉክክር ዘመን አጅብ
    .......

  • @MrBookkk
    @MrBookkk 2 года назад +10

    እንደተለመደው ምርጥ ነው 😂😂

  • @user-me3in8xq6j
    @user-me3in8xq6j 2 года назад +26

    ~ ለመላው 🇪🇹 የክርስትና 🇪🇹 እምነት ተከታዮች
    🇪🇹 እህት እና ወንድሞች መልካም በአል 🇪🇹 !!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад +12

    💚💛❤ኡኡኡ ባሌ እንዳያየው ይሔንን እቅድ አቦ ይመችሕ 👍

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 Год назад

      ለምን ፈራሽ ሌላ ሚስት እንዳያገባ ነው?🤣🤣🤣🤣

    • @uaedxb6960
      @uaedxb6960 Год назад

      ስልኩ ስላለኝ ሼር አድርጌለታለሁ አታስቢ እኔ እያለሁለት ምንም አያመልጠውም

  • @user-ez8mx9zh6e
    @user-ez8mx9zh6e 2 года назад +13

    ውይ ናቲ የወዶች አመል በዚህም ተፅፎ አያልቅም አሁንም በደብ ዘርዝረው

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 2 года назад +3

    Hahaha አይ ናቲዬ ቦላሌ ሰላሌ አጥረገረከን እኮ 😂😂😂😂😂

  • @abelyonas4535
    @abelyonas4535 2 года назад +1

    Nati 1gna😍😅

  • @bobbybuilder9126
    @bobbybuilder9126 2 года назад +4

    Hahaha 🤣 I love the actors you pick they’re all amazing

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 года назад +1

    ናቲዬ ሥራዎችህ በጣም ተመችቶኛል 😄 አስቂኝ እና አስተማሪም ናቸው በርታ 👏✌️👍💐💚💛❤ 💐

  • @selamayalew685
    @selamayalew685 2 года назад +7

    keep it up bro good job........😂😂😂😂

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 2 года назад +3

    እሰይ ናቲ ሐወይ ሽኳር ክክክክክ

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 2 года назад +3

    ሃሃሃሃሃ አይ ናቲዬ እቅድህ በጣም አሪፍ ለኔም ፃፍልኝ

  • @ademabubeker2636
    @ademabubeker2636 2 года назад +4

    ናቲ የምትገርም ልጅ ነህ የምትሰረዉ ስራ ሁሉ የየሰዉን ቤት የሚዳስስ ነዉ። በርታ

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 2 года назад +4

    የ ሀበሻ ሴት ስታገባ ቤተሰብዋን ይዛ ነዉ ለካ ምታገባዉ🤣🤣🤩

    • @almahi37
      @almahi37 2 года назад

      ክክክክክ

  • @enseratube2295
    @enseratube2295 2 года назад +4

    አይ ናቲ😂😂😂😂😂😂

  • @medinaebrahem6699
    @medinaebrahem6699 2 года назад +2

    ምርጥ ሀሳብ በየቤቱ ያለዉን ችግር ነወ የተናገርከዉ

  • @seadaseid184
    @seadaseid184 2 года назад +3

    ዋው በርታ አደኛ

  • @xxxtentacionn4474
    @xxxtentacionn4474 2 года назад +3

    3:23 khaby lame 😂

  • @fissehaalemayehu1174
    @fissehaalemayehu1174 2 года назад +4

    አንደኛ ናቲያችን...you make my day man!

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 2 года назад +2

    ናቲዬ ምርጥ ሰው ስወድህ የኔ ወንድም በርታ 😍🥰🥰🥰🤣🤣🤣 እኔ ሳይህ ገና ነው ሳቄ የሚመጣው

  • @user-og1qw4lx5m
    @user-og1qw4lx5m 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂እኔእከካምነኝማሬ😂😂😂😂

  • @sitsettube8526
    @sitsettube8526 2 года назад +3

    ክክክክ ዉይ አሪፍ ነው

  • @johnalem8446
    @johnalem8446 2 года назад +1

    ናቲ ምርጥ እኮ ነህ ስራዎችህ አስተማሪና አዝናኝ ናቸው በርታ

  • @solomonjembere6401
    @solomonjembere6401 2 года назад

    ናቲ በጣም ነው ያሳቀኝ አመሰግናለሁ።

  • @hab102
    @hab102 2 года назад +5

    Gobez lij keep it up bro

  • @ethiotube9633
    @ethiotube9633 Год назад

    kkkkkkkkkkkk አይ ናቲ ስትመቸኝ እኮ

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 2 года назад +2

    መልካም የመስቀል በአል
    👉🇪🇹💚💛💓🇪🇹👇
    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ

  • @hiwotgirma6234
    @hiwotgirma6234 2 года назад +2

    u made my night haha , one of the best it is, thank u much love n respect

  • @selamudaste4495
    @selamudaste4495 2 года назад +5

    ናቲ ፍቅር 💞

  • @yesusjalaleekoo7679
    @yesusjalaleekoo7679 2 года назад +2

    ናቲዬ የሳቄ ምንጭ ይመችህ አቦ😂😂🥰

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia 2 года назад

    😂😂😂😂 በሳቅ

  • @mamayefikr7414
    @mamayefikr7414 2 года назад

    ናቲ በእውነት ትመቼኛለህ!ሥራዎችህ የእኛን የአኗኗር ዘይቤ ነው የሚገልፁት!ቀጥልበት በርታ!!

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 2 года назад +2

    ገና በልጅነትሽ እመት ሆንሽ 😂😂😂😂
    ናቲዬ መልካም በዓል መልካም ዘመን💚💛❤🌻🌻🌻🌻🕊

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada 2 года назад +1

      ኣመት vs እመት

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 2 года назад

      @@Jackson-arada 😂😂😂😂 ለኮሜንት ቸኩዬ እኮ ነው የሚያርም ሰው አይጥፋ አመሰግናለሁ 😘💚💛❤

  • @ruthayele4670
    @ruthayele4670 2 года назад

    ሌላ 3 አግባ 😂

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 2 года назад +2

    እንደዛ ልጅ 😀😀 Like KHABBY ....tiktok ስታር

  • @helenisak8371
    @helenisak8371 2 года назад +1

    Natiye Yenie konjo

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 2 года назад +3

    ምናለ ቤተሰቦች በትዳር ውስጥ ባይገቡ? ሁፍፍፍፍ ምርርርርር! ናቲዬ ይመችህ።

  • @RahmaRahma-io5eu
    @RahmaRahma-io5eu 2 года назад

    ክክክክክክ እንደዚህ እንደሚለው ልጅ

  • @user-rh2fp9vv3d
    @user-rh2fp9vv3d 2 года назад +11

    መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔

  • @user-we4po3ph6p
    @user-we4po3ph6p 2 года назад

    allah lasrah ysth nate 😂😂😂😂😂😂

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 2 года назад

    ma #1 comedian 👍

  • @andredegefa5765
    @andredegefa5765 2 года назад +3

    እኔም ባዲስ አመት ሚስት እፈልጋለሁ😊

  • @meh.3461
    @meh.3461 2 года назад +2

    ትክክል ነው ያልከው ወላሂ የማይረባ ባል አመሉ ይህ ነው

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m 2 года назад

    😂😂😂😂😂ሆይ

  • @mezmur_channel1
    @mezmur_channel1 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂አይ

  • @user-yn8mk2uv8g
    @user-yn8mk2uv8g 2 года назад +1

    ዋዉ እስከዛሬ fb ላይ ነበር የማይህ ፈልጌአገኘሁህ ናቲየ ትመቸኛለህ

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 2 года назад

    Welcome Nati nice one,.

  • @Makecomma
    @Makecomma 2 года назад

    Yishallall

  • @hope2633cu
    @hope2633cu 2 года назад

    Betemmm metgerm sew nek nati yemerrr

  • @amandatube6611
    @amandatube6611 2 года назад

    Ende khaby😂😂😂😂🙌

  • @Maleda223
    @Maleda223 2 года назад +1

    ትችላለህ ሀሳቦቹ ደግሞ 👌

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +1

    በጣም ሳኩኝ

  • @habteeng8359
    @habteeng8359 2 года назад +1

    በጣምያሳቀኝ

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 2 года назад

    ወይኔ በሳቅ ቀልድና ቁም ነገር ይልሃን ይህ ነው

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 2 года назад

    Nati 💯 💯 💯 💯 👍👍👍👍👍👍

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 2 года назад

    😀😀 ወይ ናቲ

  • @solotube5780
    @solotube5780 2 года назад

    Nati man

  • @fyametafeyameta2446
    @fyametafeyameta2446 2 года назад

    የሳቄ ምንጭ ክክክ

  • @eziratube6549
    @eziratube6549 2 года назад +2

    U r amazing

  • @atlas4738
    @atlas4738 2 года назад

    Ayi nati

  • @user-fl3sv3mr1r
    @user-fl3sv3mr1r 2 года назад

    Kkkkkkk Ere Deskle

  • @fraolmtf
    @fraolmtf 2 года назад

    😀 ወይ ናቲ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 года назад

    😂😂😂😂😂beka sak be sak new natiyeee

  • @rukyamuhammed5358
    @rukyamuhammed5358 2 года назад

    ናቲየ ሲደብረኝ ዘና እያደረከኝ ነው

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 года назад

    bitaimi yi habusha seiti sitaGiba kini betisiboa niewi

  • @sancho-bu7uf
    @sancho-bu7uf 2 года назад +1

    Yeme yeme

  • @user-oq4ml5ov5o
    @user-oq4ml5ov5o 2 года назад

    እመትሆንሽኮ🤪🤪🤣🤣🤣🤣

  • @ruthayele4670
    @ruthayele4670 2 года назад

    Wey sekare

  • @umerahmed8208
    @umerahmed8208 2 года назад

    Nati🤣😂😂🥶

  • @eyueltesfaye4019
    @eyueltesfaye4019 2 года назад

    Ayasekem

  • @user-np8oj4gu6d
    @user-np8oj4gu6d 2 года назад

    ቅቤእየተቀባሽ. እግርሽላይፋስታልእየስርሽ😃😃😃😃😃 አቤትእቅድ።።።በጣምጡሩእቅድነው😃እኔእከካምነኛ ማሬ😃😃😃

  • @user-dr2vz9ok2y
    @user-dr2vz9ok2y 2 года назад

    Natye andegna....abo ymechsh abate

  • @solomonwoldetensay2047
    @solomonwoldetensay2047 2 года назад

    Ere nati yeha video aynefam tedar letabetabet nw enda hooooooo

  • @binaethio3136
    @binaethio3136 2 года назад

    Nati adrk andegna

  • @meri9604
    @meri9604 2 года назад

    Anchim akji

  • @user-vr1oz3wh2f
    @user-vr1oz3wh2f 2 года назад

    ኧረ በጣም ነው የሚያሥቀው

  • @Fano203
    @Fano203 2 года назад

    ጠቀሳክ ልብ ወከክ ነው የሚያረገው ናቲ

  • @user-mj9ge2kb6s
    @user-mj9ge2kb6s 2 года назад

    Betam new madmkh

  • @user-fz5zl5lq9h
    @user-fz5zl5lq9h 2 года назад

    እኔ እከካም ነኝ ሀሀሀሀ

  • @user-sz2zy6hv4g
    @user-sz2zy6hv4g 2 года назад +2

    ናቲ ማን እንኩዋን አደረሰህ

  • @aminumina3507
    @aminumina3507 2 года назад

    thankyou brother yemeceh natisha?

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 2 года назад

    ተሐችቶኛል

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 2 года назад

    😁😁😁😁😁😁😁😁😘😘😘😘😘

  • @ruthayele4670
    @ruthayele4670 2 года назад

    😂😂😂🤣🤣🤣

  • @fasilomaru486
    @fasilomaru486 2 года назад

    Wow gizew new

  • @abumoh6827
    @abumoh6827 2 года назад

    yenga bet Tarik be film Siseraa 🎥

  • @deljpyoutube7694
    @deljpyoutube7694 2 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘😘indeti indateznanew thank u

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 года назад

    😂😂😂😂😃😃😃😃😃😃

  • @sofoniyas740
    @sofoniyas740 2 года назад

    Abo yechamish yaradiye lij ende zare tefta argeshigh atakim nuriln atetfi wedaje 🤙

  • @tomdumancic6348
    @tomdumancic6348 2 года назад

    You get beautiful eyes

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 2 года назад

    🤣🤣OMG

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 2 года назад

    ናቲ ማን ትችላለህ። ክሬት አንደኝ ሁሉም ቪዲዮዎቹህ።

  • @user-vc2bq3ub2r
    @user-vc2bq3ub2r 2 года назад +1

    👍👌😁

  • @user-ic1nh4vf6s
    @user-ic1nh4vf6s 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂👍👍🙈

  • @user-oq4ml5ov5o
    @user-oq4ml5ov5o 2 года назад

    እናትሽምን አስቤዛአቤትያማችነገር 🤣🤣🤣🤣🤣አማቼ ድርስአልልብህም🤣🤣🤣

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +2

    ናቲ የጫማው ሽታ ለጁንታ መደሐኒት ነው አርገሕው ሒድ ዞላ uk

  • @embetemariamanchitebkije1953
    @embetemariamanchitebkije1953 2 года назад

    Kkkkkkkkk