የኦርቶዶክስ መምህራን የሀሰት ትምህርቶች እና በወንጌል አማኞች የተሰጡ መልሶች |ተናገር እውነቱ|ኤል ቃል tube|ኦርቶዶክስ ተዋህዶ|faithline| ክፍል-6

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • የኦርቶዶክስ መምህራን የሀሰት ትምህርቶች እና በወንጌል አማኞች የተሰጡ መልሶች| ተናገር እውነቱ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | faithline | melos | ብሩክ ባባ | ኤፍሬም ባለጊዜ | ዳንኤል ይልማ | ቅዱስ ክፍል 6
    #ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል @Eftah-Tube @ellkal-tube @gospel396 @Faithline7 @ema5182
    የኦርቶዶክስ መምህራን የሀሰት ትምህርቶች እና በወንጌል አማኞች የተሰጡ መልሶች| ተናገር እውነቱ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | faithline | melos | ብሩክ ባባ | ኤፍሬም ባለጊዜ | ዳንኤል ይልማ | ቅዱስ ክፍል 6
    #ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል @Eftah-Tube @ellkal-tube @gospel396 @Faithline7 @ema5182
    @dawitfassilministries @savedbyGrace123
    @danielyilma1 @equipmedia2577
    የኦርቶዶክስ መምህራን የሀሰት ትምህርቶች እና በወንጌል አማኞች የተሰጡ መልሶች| ተናገር እውነቱ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | faithline | melos | ብሩክ ባባ | ኤፍሬም ባለጊዜ | ዳንኤል ይልማ | ቅዱስ ክፍል 6
    #ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል @Eftah-Tube @ellkal-tube @gospel396 @Faithline7 @ema5182

Комментарии • 65

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 9 дней назад +4

    አሜን

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 8 дней назад +2

    ኡፍ ምን እናድርጋችሁ ትዜ እና ኤርሚ ከዚያ ጨለማ መንደር እናንተን አውጥቶ የጨለማውን ሀሳብና ፈቃድ ያዋረዳችሁ ለጠላት መቅሰፍት ያደረጋችሁ ጌታ ስሙ ይባረክ

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  8 дней назад

      @@genetbogale2544 Amen🙏🙏

  • @AzebMamo-m8v
    @AzebMamo-m8v 7 дней назад +1

    እውነት ነው ጌታ ለገባው ሰዉ ከጌታ ውጪ ክብር የለውም ክብራችን ጌታ ብቻ ነዉ

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  7 дней назад

      ❤❤❤❤ተባረኪልኝ

  • @Easter-vq2tz
    @Easter-vq2tz 8 дней назад +1

    ተባረኩ ድንቅ ትምህርት ነው ❤

  • @YedidiyaBegeta
    @YedidiyaBegeta 8 дней назад +1

    ፀጊይዬ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 9 дней назад +2

    GOD bless you and your family pastor ❤️❤❤

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  9 дней назад

      ተባረክልኝ ❤❤

  • @senasafikre
    @senasafikre 9 дней назад +1

    ወይኔ ኤርሚ ጌታ ሆይ ተባረክ😢😢😢 ሲጠይቀው ነበር ማን እንደ አንተ ኢየሱስ

    • @senasafikre
      @senasafikre 9 дней назад

      የአሁኑኑ ነው ግን

  • @JemaShewa
    @JemaShewa 9 дней назад +3

    የክርስቶስን ስራ የሚበርዝ የሚቃወም ዲያብሎስን እነደማምለክ ነው ኦርቶዶክስ ጸረ ስላሴ ትምህርቷን ስለመተዋ መቼ የንስሃ አዋጅ ለምእመኗ ታስታውቃለች?

  • @eleni311
    @eleni311 9 дней назад +1

    ሙዚቃው ይረብሻል ተባረኩ 🙏❤

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  9 дней назад

      🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ ይስተካከላል

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube  9 дней назад +1

    ቅዱሳን ተባረኩ Live ያላችሁ Share አድርጉት ለኦርቶዶክሳዊያን 🙏 ክፍል 7 ነገ ይቀጥላል ......

  • @You-w6d6y
    @You-w6d6y 9 дней назад +2

    ኦርቶዶክስ ያላለችውን አትበል ያስፈርድብሀል

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  9 дней назад

      @@You-w6d6y በመረጃ እያሳየነህ አይንህን ትጨፍናለህ ወንድሜ?? ኢየሱስ ክርስቶስ ይሻላችኋል እርሱ የዘላለም ህይወት ነው። በእርሱ ብታምን አሁነ የዘላለም ህይወት ትገኛለህ ።

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 8 дней назад +1

    ለእናንተ በየጉዳንጉዱ የሚገለጽ ኢየሱስ ለእሌኒ እንዴት አይሰራም:: ለመሆኑ እናንተ በየቀኑ የምታደርጉት ተአምራት ትክክል ከሆነ ለሌላው የማይሰራበት ምክንያት ምንድ ነው? አውሬው::

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  8 дней назад

      @@BerhanuLulseged እግዚአብሔር ልብህን ይክፈትልህ ኢየሱስ ይወድሃል 🙏

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 8 дней назад +1

    አውሬዎቹ ክርስቶስን ሳይሆን ወንጌል የምታምኑ ግን የወንጌሉን ቃል የማትኖሩ:: ሰይጣንም እኮ መጽሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳል: ሰይጣን ኢየሱስን በቆሮንቶስ ገዳም ጾም ላይ እያለ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እየጠቀሰ 3 ጊዜ ፈትኖታል::

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  8 дней назад

      @@BerhanuLulseged ኢየሱስ በገዳመ ቆርንቶስ ነው የተፈተነው??😂😂😂

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 9 дней назад +1

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጌታን እንዲህ የምታዋርዱት ወየው እላቻሁ የፍርድ ቀን እየደረሰ ደግሞ እራስችሁ ብቻ ሳይሆን ህዝቡንእያጠፋችሁ ነው ተመለሱ ወደ መፅሐፍ ቅዱስ ቃል !!!

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  8 дней назад

      @@zewditudano5897 ተባረክልኝ🙏

  • @tarikudemis
    @tarikudemis 7 дней назад +1

    ቅዱሳን ግን ህያዋን ናቸው ሙታን አይደሉም
    ምልጃ ደሞ ማንም ክርስቲያን ማማለድ ይችላል እንኳን ቅዱሳን ።

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  7 дней назад

      @@tarikudemis ተባረክ❤

  • @leklekun
    @leklekun 8 дней назад +1

    እሺ ቅዱሳን በሂወት እያሉ ይፀልዩ ይለምኑልን እሱ ግድም ነው፡፡
    ከሞቱ በሓላ ግን እንዴት እንዴት ብለው???

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd 9 дней назад +1

    ኤርሚያስ እሌኔ በጭስ አግኝታለች መስቀሉን መጻፍ ቅድስ ላይ ተጽፋል አለ።

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  9 дней назад

      በጭራሽ አላለም

  • @You-w6d6y
    @You-w6d6y 9 дней назад +2

    አትዋሽ ምን ላይ አንበህ ነው እሌኒ ሰው ገደለች ያልከው

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  9 дней назад

      @@You-w6d6y ድርሳነ መስቀል ላይ

  • @senasafikre
    @senasafikre 9 дней назад +1

    ፈጠራ ግን ሲችሉ ኢንተርፕሬነር ያዋጣቸው ነበር

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  9 дней назад

      @@senasafikre እውነቲ በመረጃ አቀርቧል 🙏

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  9 дней назад

      @@senasafikre ተባረክ/ኪ ❤🙏

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 8 дней назад +1

    የሚነገሩን ተረቶች በሙሉ እንኳንም እኛ አገር አልሆኑም። አስባችሁታል ተረቶቹ እኛ አገር ሆነው ቢሆን ኖሮ የባሰ ደግሞ ምን እንደሚተርቱልን። መፅሐፍ ቅዱስ በብዛት የሚነግረን ስለ እስራኤል ነው። ደግሞም መስቀሉ እስራኤል ውስጥ ነው ተገኘ የተባልነው እና የመስቀል በአልን ኢትዮጵያ እንደምታከብረው እስራኤላውያን ያከብሩታል ወይ?

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  8 дней назад

      @@AkiyaAkiya-v8e የመስቀል በዓል መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም። ተባረክልኝ ወንድሜ

    • @Keeyee148
      @Keeyee148 День назад

      አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይነቃም አንተ ነህ ወሬ ብቻ

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd 9 дней назад +3

    የኦርቶዶክስ ተረት ማለቂያ የለውም ውሽት ነው የምትሉት ከመጻፋቹህ ለይ በመረጃ እየገለፀ የደብተራ ድግምት አይናቹሁን ሸፍኖታል ጌታ አይናቸውን ይግለፅ ይግለፅሸፍኖታል

  • @Semret-m6w
    @Semret-m6w 6 дней назад

    ባንተ ቤት ተችተ ሞተካል መሀይም ምነም መፅሐፍ አተቁም ምን እንደምታቅ ታቃለ ኦርቶዶክስን መተቸት ብቻ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ስበክ አቃለው አትበል

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  6 дней назад

      Sew yalewen nw yemisetew tebareki🙏

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 9 дней назад +1

    የኦሮሞ ልጅኮ ነዉ ማን መሰለህ

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  9 дней назад +1

      ይሄ መንፈሳዊ ቻናል ነው ዘረኝነት አይፈቀድም 🙏

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 7 дней назад

      @@Tomejkara ስጋ ለምንም አይጠቅምም

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 8 дней назад +1

    ወንድሜ እውነትህን ነው የደሙን ትኩስነት ነው ለማቀዝቀዝ የሚሞክሩት።
    ሰዎች እባካችሁ ከጣኦት አምልኮነት አምልጡ። ከክርስቶስ ውጪ ሌላ መንገድ የለም። መንገዱ ክርስቶስ ብቻ ነው። በቃ አበቃ።

  • @tarikuashagire2804
    @tarikuashagire2804 6 дней назад

    አንተብሎ መንፈሳዊ የተረገምክ

  • @You-w6d6y
    @You-w6d6y 9 дней назад +2

    አስመሳይ ለምን ትዋሻለሽ ጴንጤ ሆነሽ እያለ ኦርቶዶክስ ነኝ ማለት ጌታ በሀሰት አይከብርም

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  9 дней назад +1

      @@You-w6d6y ምንድነው ውሸቱ?

  • @You-w6d6y
    @You-w6d6y 9 дней назад +2

    ሴት ደፍረህ አሜሪካን ከኦርቶዶክስ የተባረርክ ወምበዴ ሰነፍ የገንዘብ ፍቅር ያሳበደህ

    • @You-w6d6y
      @You-w6d6y 9 дней назад +1

      እውነት

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  9 дней назад

      @@You-w6d6y ስም ማጥፋት ወንጀል እንደሆነ ታውቃለህ??

    • @senasafikre
      @senasafikre 9 дней назад +1

      እውነት ሲገለጥ ደምህ ፈላ

    • @zewditudano5897
      @zewditudano5897 9 дней назад +2

      ስድብ የሴይጣን ሥራ የዲያብሎስ ነው እውነት የእግዚአብሔር ቃል ነው እናንተ የምትናገሩት የሌሌውን መላእክት ትደረድራላችሁ ትሳደባላችሁ::

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 6 дней назад

      @@You-w6d6y የወደደው ኃጢያቱን በደሙ ያጠበው እየሱስ ነው ከሳሾቹን የጣለለት ብርቱ ጌታ ከሀይማኖት እስራት ያዳነውን ጌታ እያከበረ ሰይጣንና ስራውን እያዋረደ ይኖራል ለዘመናት ትውልድን ወደሲኦል ሲነዳ የኖረ ኃይሉን የካደ የማይደፈር የሚመስለውን ያስደፈረህ ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ስራን ሰርቷልና እንደሚል ቃሉ
      (የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 21)
      ----------
      10፤ ወደ ኢየሩሳሌምም በገባ ጊዜ መላው ከተማ። ይህ ማን ነው? ብሎ ተናወጠ።
      11፤ ሕዝቡም። ይህ ከገሊላ ናዝሬት የመጣ ነቢዩ ኢየሱስ ነው አሉ።
      12፤ ኢየሱስም ወደ መቅደስ ገባና በመቅደስ የሚሸጡትንና የሚገዙትን ሁሉ አወጣ፥ የገንዘብ ለዋጮችንም ገበታዎች የርግብ ሻጮችንም ወንበሮች ገለበጠና።
      13፤ ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች ተብሎ ተጽፎአል፥ እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችኋት አላቸው። የእውነት ወንጌል እስኪሰበክ በእናንተ ውስጥ ያለ ፀጋ አይቁም ኃይል ይጨምርላችሁ ኦርቶዶክስ በመድረኳ የተሰቀለው ክርስቶስ ብቻ የሚሰበክበት ይሆናል የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @moges0716
    @moges0716 8 дней назад +1

    ሔድ ምን አይነት ውሸታም ናቹህ ለነገሩ በውሸት የሚከብር ጌታ ስላላቹ አይፈርድባቹም
    የእናንተን video አላየውም አስተምሮዎቻቹን አውቀዋለው100% Wrong ነው ከርእስህ ብቻ ተነስቺ ፃፍኩላቹ ንስሐ ግቡ ወደእውነት ተመለሱ ከርቀት ሆናቹ ኦሮቶዶክስን መቼም አታውቋትም ከአሉባልታ ውጡ በትህትና ጸልዬ ያኔ...... እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሆናል ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶችም ጌታ ነው።

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  8 дней назад

      Egeziabher libehen yaberaleh

    • @moges0716
      @moges0716 8 дней назад +1

      @@Eftah-Tube ተው እንጂ የሉተር ልጅ እግዚአብሔር ብርሐኔና መድሐኔቴ ነው።

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 8 дней назад +1

      እንዴ ድፍረት በውሸት የሚከብር አጋንንት ብቻ ነው ምክንያቱም እየሱስ እንዲህ አለ ዲያቢሎስ ሀሰተኛ የሀሰት አባት ነው እውነትም በራሱ የለውም ሀሰተኛ የሀሰትም አባት ነው እየሱስ እውነት ነው በእውነት የሚከብር ጌታ እርሱ ብቻ ነው

    • @moges0716
      @moges0716 6 дней назад

      @@genetbogale2544 በኢየሱስ ስም የመጣውን ሌላ እየሱስን እኮ ነው ፖሮቲስታንቶች ጌታ የምትሉት።
      ለምን ይህን አልኩ መሰላቹ 1ኛስለ ጥምቀት
      2ኛ ስለ ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ
      3ኛ ስለ ትንሳኤ ሙታን
      4ኛ ስለ ቅዱሳን
      ያላቹ አስተምሮ የአጋንንት ነው ትዕቤት አይጠቅምም

    • @moges0716
      @moges0716 6 дней назад

      @@genetbogale2544 ታድያ ለምን ትዋሻላቹ?