ምሬ ወዳጆ ስለአርበኛ አሰግድ ክስተት… | የጎጃም ግንባር ተጋድሎ፤ የተያዙት ከተሞች | መስከረም አበራ በፍ/ቤት ስለአበባው ታደሰ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Комментарии • 121

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 2 месяца назад +13

    ጀግኒት መስከረም አበራ ለአማራ ሕዝብ የከፈልሽው ዋጋ በታሪክ ተከትቦ ዘላለም ይኖራል ❤🙏💪

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 2 месяца назад +8

    Victory ✌️ for FANO! 💪💯✅💪💯✅💛💯

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 месяца назад +11

    እነ መራራ ጃዋር ወርቅነህ 😭😭😭
    ጠባቦች ሆዳሞች አረመኔወች ናቸው
    ሰንት አማራ ወለጋ ሲጨፈጨፍ ትንፍሸ አላሉም
    ሠወች አይደሉም ❤❤❤

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 месяца назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Gambo-m5q
      @Gambo-m5q 2 месяца назад +1

      እና ጠብቀህ ነበር የዋህ ነህ ባክህ:: 😂😂😂 የአማር ህዝብ ቢያልቅ የጠቀስካቸው ሁሉ ደስ ይላቸዋል:: በብሄር ፖለቲካ በምትመራ ሃገር ከአማራ ውጭ ያለ ለአማራ ያዝናል ብሎ ማሰብ ድንቁርና ነው::

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 2 месяца назад +10

    ምሬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ

  • @MelkamuKassa-mv1du
    @MelkamuKassa-mv1du 2 месяца назад +10

    በርቱልን ድምፃችን

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад +9

    ድል፡ለጀግናው፡አማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 2 месяца назад +6

    ድል ለጀጅናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢 ፋኖወቻችን እንወዳችኋለን ግን አንድ ሁኑልን እባካችሁ እባካችሁ

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 2 месяца назад +14

    ጀነራላችን ምሬ ወዳጆ ❤❤❤❤❤❤❤ድልልልል ለጀግኖች ፍኖዎቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemesganAbiye
    @TemesganAbiye 2 месяца назад +4

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @محمداحمد-ر4ظ
    @محمداحمد-ر4ظ 2 месяца назад

    ድል ለፋኖ

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 2 месяца назад +6

    Dele la amhara fano❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut 2 месяца назад +4

    ድልፍኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 2 месяца назад

    ድል ለፋኖ❤💪💪💪💪💪

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 2 месяца назад +2

    ፍትሕ አልባ ምድር!
    የፍትሕ ሥርዓት በፈራረሰባት ሀገር ፍትሕ መሻት ላም አለኝ በሠማይ ወተቷንም አላይ ነው።
    የንጉሡ ቀኝ እጆችን በፖሊስ ተገደው ይቅረቡ የሚባለውን የእቃ እቃ ጨዋታ ቢቆምስ !
    በ21ኛ ዘመን ላይ "ንጉሥ አይከሰስ ሠማይ አይታረስ" ብሂልን እየተገበርን ብንቆይ!

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 2 месяца назад +3

    አንድ ጥያቄ የአሰግድ ወታደሮችና ጠባቂዎቹ የት ሔደዉ ነዉ ሊማረክ የቻለዉ እዉነቱን ተናገሩ

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад

    ጀግናችን መስከረም አበራ ስንቱ የአማራ ሙህር በእስር ይሰቃያል ስቱን አጣናቸው አአብይ ዘመን😢😢😢😢😢😢

  • @woinshetkebeda1844
    @woinshetkebeda1844 2 месяца назад

    Egzabehare yetebkachehu 🙏

  • @ElishaTesema
    @ElishaTesema 2 месяца назад +4

    እንጂነር ማንችሎት እና ዝናቡ የት ገቡ እነሱ ነበሩ ብልሆች

  • @DanielAsmake
    @DanielAsmake 2 месяца назад +2

    Del Le Fano❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 месяца назад

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @niftalemteferi7200
    @niftalemteferi7200 2 месяца назад +3

    የተገንጣይ ቡድኑ ቃል አቀባይ ሆናችሁ ወይ ሁሉንም ዘመን ይፈትነዋል

    • @ቅንልብFano
      @ቅንልብFano 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂ሁሉም በብር የሚገዛ መሰላችሁ እንዴ እኛ የምንታገለው አማራን ለማዳን እና አማራን ስልጣን ላይ ለማውጣት እንጂ ግንቦት 7 ትን ለማንገስ አይደለም የአማራ ብሄርተኝነት ያሸንፋል ኢትዮጵያ የሚባል ነገር መስማትም አንፈልግም በአማራ ሞት ላይ እስክንድር ስልጣን ላይ ልናወጣ አንችልም ሶሪ😂😂

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 2 месяца назад +4

    ጋሼ አሰግድ መኮንን በጠላት እጅ በመውደቅህ በጣም አዝኛለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጋሼ አሰግድ መኮንን እነዚህ አረመኔወች ምን አድርገውህ ይሆን ምላይ ትሆን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ ድል ለታረደው ለአማራ ህዝብ ድል በማንነቱ ለሚገደለው ለአማራ ህዝብ ድል በገዛ ሀገሩ መኖሪያ ላጣው ለአማራ ህዝብ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @NewMusic_Artist
    @NewMusic_Artist 2 месяца назад +2

    Ahun geltse yalhonelegn yene mere wedajo guday new. Zemene berasu fkr yewdeke yeseltan temegna, Asegid besterjena seltan yetemaw seltan hack lemadreg blo yaltesakalet, Gonder babzagnaw tamagn tagayoch nachew, eskinder yemiredaw yata nenefsu yadere lefteh yekorebe yekflezemenu talak sew, mere wedajo tagay gn gera yegebaw sew yemeslegnal mnalbatm yebejet eteret slalebachew teseno west wedkew yehonal bye asebalehu. Abzagnaw Amhara besemet yemineda lemn belo yemayteyek yene Zemedkun meshekeya new.

  • @leinaddhm1221
    @leinaddhm1221 2 месяца назад +1

    አሰግድ ወሎ ድርስ ከሄደ ወደ ምሬ ወዳጆ መቀላቀል ይቀላል ወይስ ብልፅግናን? በጣም አሰግድ አሰግድ አበዛቹህ የዘመነ ግሩፕ የሀጫሉን ጨዎታ የተጫወተ እየመሰለኝ መጣ

  • @Beredu-l1e
    @Beredu-l1e 2 месяца назад +4

    አሰግድ.........በማለት በጣም ደከማችሁ ምነው አምፆ ግሩፓችሁን እሚያጠናክር አጣችሁ እንዴ? ስለግለሰብ ማራገቡን ትታችሁ መስራት የሚገባችሁን ስሩ

  • @AbdbrAhdhd
    @AbdbrAhdhd 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Man12210
    @Man12210 2 месяца назад +3

    በጣም ደስ ይላል በርቱ‼️

  • @rosarosa1646
    @rosarosa1646 2 месяца назад

    Dile le fanoye ❤❤❤

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 месяца назад

    በርቱ

  • @AberaOtiso
    @AberaOtiso 2 месяца назад

    ጀግና አማራ ፋኖች ድርብ ልድ ሀዘንና ሞት አሽባርው አብይ ፣

  • @MeronGebremariam-c9b
    @MeronGebremariam-c9b 2 месяца назад

    አማራ ያሸንፋል✊🏾

  • @Demsew-vr5vw
    @Demsew-vr5vw 2 месяца назад

    በአሠግድ ጉዳይ እንደኔ የተቃጠለ የለም 😢

  • @hopehopenews3394
    @hopehopenews3394 2 месяца назад

    እንደዚያ ከሆነ ታዲያ ለምንድነው በብርኃን ፍጥነት ትንሽ እንኳን አይደለ እንደ አንድ መሪ ትንሽ እንኳን ሳያንገራግር ለቃለ መጠይቅ ግብ አለ?

  • @Fikeraameme
    @Fikeraameme 2 месяца назад

    አበባው ታበሰ በፖሊስ ተገዶ ይቅረብ 😅 ጀግና መስከረም እነሱ በፍትህ መቀለድ ነው የያዙት ላስተዋለው ሰው አበባውንና ይልቃልን ምስክርነት መጥራቷ ትልቅ ትርጉም አለው እንደው ፍርድ ቢቀርቡ እንበልና ምን ብለው ይመሰክራሉ የአማራ ህዝብ አልተበደለም ብለው ይመሰክሩ ይሆናሎ ለታሪክ ይቀመጥ ነበር ጀግና ብዬሻለሁ

  • @semudelile2653
    @semudelile2653 2 месяца назад

    ማታ 2 ሰአት በኤቢሲ ቲቪ አስተላልፉልን

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 2 месяца назад

    ተቃጥለናል 😢😢😢😢😢

  • @desalegnalemu9588
    @desalegnalemu9588 2 месяца назад

    Roha ye zemene media new

  • @fekadetesemma8077
    @fekadetesemma8077 2 месяца назад +1

    ወገኔን እርስ በእርስ አላጫርስም ብሎ ነው?😀😀😀😂😂 ኧረ አታስቁን? እርስ በእርስ ላለመጫረስ መስማማት እንጂ ጭራሽ ገዳይ የሆነው አገዛዝ ጋር ሄዶ መላላስ?😂😂😂 ኧረ መሬ ወዳጆ ኧረ ሮሀ? እናንተም ሴራውን እያጧጧፋችሁት ነው!!!😂

  • @senaitwodlegiorgis4817
    @senaitwodlegiorgis4817 2 месяца назад +1

    እባክሽ መአዛ ህልምሽ አሜርካ መኖር ከሆነ ተሳክቶልሻል በቃ ግን በዚህ ምስኪን አማራ ደም አትነግጂ ወንድማማችን በመከፋፈል እውን እግዚአብሔርን የምትፈሪ ከሆነ በእስር ቤት የሚንገላቱትንም ስለ አማራ ህዝብ ለው just ፎቶዋቸውለጥፈሽም አትነግጂባቸው

  • @antenehbirhanezelleke152
    @antenehbirhanezelleke152 2 месяца назад +1

    Sile asegid "kistet" kemawrat sile woldiya,qobo biyawera ayshalim.

  • @btfpl
    @btfpl 2 месяца назад

    Mereye yager warka...fetari yerdachuh

  • @debelasefere
    @debelasefere 2 месяца назад

    Zemene ( Roha or Ghion ) Eskindir ( Meketaw ) , Habtamu Ayalew ena Zemedkun Bekele ( Bikila ) enatachu tibeda

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 2 месяца назад

    ወሎ እዝ በይ

  • @blackeagle27
    @blackeagle27 2 месяца назад

    🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞

  • @gudenatola
    @gudenatola 2 месяца назад +5

    #እውነቱን አጋልጥ
    #ጉድጎድ ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍር ጉድጎድ ድንገት ተደርምሶ አንተን እንዳይቀብርህ
    #ለሰው የቆፈርከው ጉድጎድ ለአንተ እንዳይሆን ተግተህ ፀልይ
    #አሰግድ በመንግስት ኃይሎች ከመያዙ ጥቂት ሰዓታት በፊት በሥራ አስፈፃሚው ምን አሶስኖ ነበር? ውሳኔውን አስከትሎ ለጊዎን ሚዲያ ምን አይነት ሙግለጫ ሰጠ? ከሚመራው ሰፊ ሰራዊትና በመቶዎች ከሚቆጠሩ ኩማዶ አጃቢዎቹ ተሰውሮ ከአንድ አጃቢው ጋር ለምን ጠፋ?
    #አሰግድ መኮንን በቅድሚያ ለስልጣን ካለው ቅጥ ያጣ ፍላጎትና ለእስክድር ነጋ ከፈጠረው ጥላቻና ፋክክር የአማራ ልጆችን እርስ በእር ለማፋጀትና የግል የስልጣን፣ የጥቅምና የዜና ፍላጎቱን ለማርካት የምስራቅ አማራ ፋኖን ለማነሳሳትና እስክድርን ለመውጋት በማሰብ እራሱን ቀይሮ ወደ ቆቦ ግንባር ለማቅናትና ለመዳረስ ሲንቀሳቀስ በኮቦልቻ አካባቢ እያለ ከGPS በተገኘ የስልክ መረዳ ተጠልፎ ያለበት ቦታ ድቴክት በመደረጉ የመንግስት ኃይሎች ከነ አጃቢው በቁጥጥር ስር እውለውታል። ይሄንን አጋጤሚ ለግል ጥቅሙ ለማዋል ደግሞ ዘመነ ካሴን የቀደመው አንድም ሰው አልነበረም። በእውነት ዘመነ ካሴ ማን ነው? እንዲህ የሚያረገው ያልተገራ ከባድ ፍላጎት የምንድን ነው? የስልጣን? የጥቅም? የዝና ወይስ እልህ? አልያስ ዩብልፅግና ቅጥረኝነት? ጠይቅ! ሮሃስ እና ጊዎን ሚዲያ እንዲህ በውሸት ዜና የሚቦጫረቁት ለምንድን ነው? ምን ለማድበስ ነው? ፈስ ያለበት ዝላይ... ጠይቅ!

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 2 месяца назад +1

      መአዚ በውጭ የሚኖሩ ፖለቲከኞች ሲስተም ውስጥ ገብታለች ይግድ ለእውነት ሳይሆን ማንን ብደግፍ መኖር እችላለሁ ሆኖአል ጨዋታዋ

    • @henoktemesgen4213
      @henoktemesgen4213 2 месяца назад

      አንጀቴን አራስከው(ሽው): ተባረክ(ኪ) አቦ: ሁሉንም(ያጋጠሙንን) ተግዳሮቶች ብንመረምር እና እንዲህ መጠየቅ ብንጀምር ማን ጋሬጣ እንደሆነብን ፍንትው ብሎ ይታየናል:: ጠይቅ መርምር አትነዳ::

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 месяца назад

    በአላማጣ ቆቦ የምትዘግቢው የህቃቃ
    ጨዋታ መሰለ እየተመላለሱ😂😂😂

  • @getachewkassa7505
    @getachewkassa7505 2 месяца назад

    eski meglecha beyeglachihu mestet titachihu biyans tekerarbachihu lemenegager mokru.alebelezya biltsigna hulachihunim tera betera yilekmachihual ebakachihu tesmamu.lemenegager mokru.alebelezya lerasachihum le amhara hizbim athonum

  • @BurhaBurhan-k7e
    @BurhaBurhan-k7e 2 месяца назад

    ሀይ

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 2 месяца назад

    መዓዛ "ጠላትሽ " እስክንድር እንዴት ውሎ አደረ? የምትመኝለት ስላልተሳካ እያስቆጨሽ ነው...በቀደም ሳይሽ እንደ ዘመድኩን ባይሆንም ፊትሽ ጠቆርቆር ብሏል..አዞን ያጋጥማል::

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 2 месяца назад

    ምሬ ወዳጆ ስለ እስክንድር ነጋ የሚያወራው መቼ ነው?

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 2 месяца назад

      ምሬ ወዳጆ የቦይ ውሃ አይደለም ወደ ነፈሰበት የሚነፍስ ነፋስ አይደለም

  • @jemalyasen8831
    @jemalyasen8831 2 месяца назад +1

    ጀግናየ❤❤❤❤

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 2 месяца назад

    ስታስተዋዉቂ አትዘብዝቢ 😂

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 2 месяца назад

    እይ መአዛ ጎጠኛ ሆነሽ ቀረሽ?

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 2 месяца назад

    የሆነ ሸፍጥማ አለ ሸዋ ላይ ሊሰራ ያለ

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw 2 месяца назад

    Ya Aseged muyazin asemulkto ya miewataw Hulu ba getamene inje ba murega yatadagefa ayidalum selazhe ya Miayazu guday ka tasarew weche manim ayawekim mera hona zamena raga beilu yeshalal

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 2 месяца назад +4

    😢😢😢😢እስክንድር የስራህን ይስጥህ ዋይ መቃጠሌ😢😢😢

    • @NewMusic_Artist
      @NewMusic_Artist 2 месяца назад +3

      mnm yemetawkiw ngr yelem... Eskinder betekekel mn endaderege tawkiyalesh?

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 месяца назад

      The #TRUTH & #FACTS about🤝#ESKINDER🤝FANOES🤝🙏Please #SEE the short #VIDEO, "#ESKINDER." By #MEKWANENT#YAKOB #MICHAEL. Before #MISLEADING #AMHARA'S & 🇪🇹NS #FANOE'S #SUPPORTS. After all, #ESKINDER is #NOT #POWER #HUNGRY. HE is #NOT for #MONEY.#ESKINDER is a #VISIONARY, #RELIABLE, who IS #TRUSTED by Amharas/🇪🇹NS/#IC, and #FEEL the #PAIN of #AMHARA'S👪🇪🇹NS...FOR Now, he is a #BETTER #COMMUNICATER on #BEHALF of #FANOES for #DIPLOMACY/#PR to #CONVINCE #🇪🇹NS and the #IC: #US, #EU, #UN, #AU, #ICC...& #NGOS who #KNOWS #ESKINDER as a #FREEDOM #FIGHTER for a #LONG #TIME than the other #FANOES #LEADERS for #NOW🗽. HE'S #NOT #PERFECT. BUT he will be working #CLOSELY with other #FANOE'S #LEADERS who #BROUGHT #FANOES this #FAR. And he #NEEDS them to #SUCCEED by their #SKILLS or #EXPERTISE'S🗽.#ESKINDER will #FIGHT #UNTIL the #MAJORITIES of #AMHARA'S #NEEDS⚖️🗽are #MET #ACCEPTED by #ALL #IC...and all #ETHNICS🇪🇹NS #LEADERS as #EQUAL. #BUT #FIRST #AMHARA'S👪#FAMILIES #Should be #ABLE to #SURVIVE/#EXIST #FREELY, #SAFELY...to #LIVE in✌️#PEACE in #ALL #AMHARA'S #REGIONS & #WELEGA🇪🇹: Now AMHARA'S are #DENIED to #SURVIVE by #TPLF/#TDF'S and #PM/#ENDF still #KILLING #unarmed #AMHARA'S👪FAMILIES by #DRONES to #HELP #TPLF'S #INVADE #Amhara's #regions AGAIN for 5th TIME. And, #ESKINDER will #DEMAND A #TRANSIONAL #Government by #FANOES #LEADERSHIP for #ALL🇪🇹NS #FREEDOM...🗽#Democratic #RIGHTS to be #RESPECTED & to #LIVE #BETTER #NOW & in the #FUTURE in #PEACE✌️. And, to #CONVINCE the
      #🇪🇹NS, the #World #DECISIONS makers #MISLEAD or #CONVINCED for #YEARS by #TPLF'S #LIES #UNTRUE #STORIES/#NEW #fake #map of #Tigray for more >#33 yrs. ALL #LIES To #COVER up #TPLF'S #PRE-#PLANNED #GENOCIDEING of #AMHARA'S👪in #AMHARA'S #REGIONS. And, #ESKINDER'S was/is #SILENT because he's #AWARE of #ENEMIES trying to #DIVIDE #FANOES using this #OPPORTUNITY. While 🤝#UNITED #FANOES🤝 are ALMOST🤝#WINNING🏆. #ENEMIES/#MEDIAS still working 24/7 to #DIVIDE #FANOES & to #KEEP on #GETTING #ALL the #BENEFITS from #AMHARA'S/
      #🇪🇹NS #LANDS & #RESOURCES only for #LEADERS in #POWER. LIKE #TPLF'S/#TDF'S leaders #CONVINCED #US, #EU...#BASED on #TPLF'S #LIES/#UNTRUE stories & #FAKE new map of #TIGRAY & like they're #VICTIMS in #Amhara's #regions. But, While #TPLF'S #GENOCIDEING #AMHARA'S👪 in #AMHARA'S #REGIONS & #CAUSING all #KINDS of #PROBLEMS for #ALL#🇪🇹NS TOO. And, #TDFS are still #KILLING⚖️, #Terrorizing⚖️ by #KNOWN #IDENTIFIED #PAST #GENOCIDERS⚖️, #DISPLACING...#unarmed #NATIVE #AMHARA'S👪#FAMILIES in #AMHARA'S #regions: #WOLLO and #N.GONDER again #CRUELLY #without #INTERNET, #UNGP, #NGO'S...And, now #TAKINGS #advantage of this #TIME, while #AMHARA'S #FANOES #LEADERS are #BUSY working to #AGREE on a #LEADER who #CAN🤝KEEP #FANOES #UNITED🤝 to #BRING #BETTER #FAST #ways or #SOLUTIONS to the #UNARMED #SUFFERING #AMHARA'S👪Familes to #SURVIVE #NOW and in the #FUTURE. And to #ASK the #US, #UN,#EU, #AU, #ICC... to #STOP✋️⚖️✋️#TDF'S #TPLF'S NOW #KILLING⚖️, #DISPLACING ⚖️ more than >#50,ooo #THOUSANDS #NATIVE #Amhara's, #KIDNAPPING⚖️... And to ASK #IC...to #FORCE #TDF'S to #GOBACK to their region, #TIGRAY in #PEACE✌️. Before more #GENOCIDES in the #PEACEFUL #AMHARA'S regions/#AREA'S. #Amhara's #LIVES MATTERS, TOO⚖️🗽. #AMHARA'S/#FANOE'S will be #DEFENDING until the #END to #SURVIVE in their #OWN #ancestral #Amhara's #REGIONS. IN #FACT #TPLF'S #KEPT #Amhara's #DIVIDED #GENOCIDEING for more than>50YRS & 🇪🇹NS #DIVIDED >27yrs ⚖️. And, #PM have been #ATTACKING, #KILLING #UNARMED #AMHARAS👪 by #DRONES...without #NTERNET in the #DARK #HELPING #TPLF'S. And, #PM'S #MAKING it #DIFFICULT for #FANOES to #MEET #FREELY and #DECIDE⚖️. While the #crimmminals #TPLF'S are #FREE & don't worry about #PM/#ENDF, or #DRONES....in their region, #TIGRAY⚖️🗽? Even now IN Amhara's regions while #TDF'S are #INVADING ? ⚖️ Anyway We ALL#ADMIRE our #HEROES, 🤝#UNITED #FANOES🤝 #WINNING🏆in ALL #DIRECTIONS still #GOING under #DIFFICULT #situations and #ENVIRONMENTS. #INFACT #FANOES are #SUCCESSFUL in only #ONE #YEAR to #COME this #FAR. That's why #ENEMIES are trying to #STOP #FANOE'S. They KNOW 🤝UNITED #FANOES & their's #SUPPORTERS are 🤝#WINNING as long as they #STAY 🤝#UNITED.🤝 #PEOPLE who #DO #NOT #KNOW #ESKINDER 🙏PLEASE #WATCH the #SHORT #VIDEO title "#ESKINDER." By #MEKWANENT #YAKOB #MICHAEL. And #MEDIAS 🙏Please #LET #FANOES #LEADERS #SOLVE their #PROBLEMS without #MEDIA'S #spreading #UNTRUE or #OLD NEWS/Stories/Pictures/#VIDEOS... 🤝UNITED🤝FANOES💪ARE🔋🏆WINNERS🤝💪🔋🗽⚖️✌️🔋💪🤝🇪🇹🔋💪✌️🤝🗽DEMOCRACY for #ALL #AMHARA'S👪FAMILIES/#FANOES and ALL🇪🇹NS.🤝UNITE🤝UNITY is🔋💪💪🔋POWER🔋💪STRENGTHS💪🔋💪🤝🗽⚖️✌️🤝

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 2 месяца назад

      @@NewMusic_Artist ከዚህ በላይ ምን እዲያደርግ ጠበቅሽ ከመበጥበጥ ውጪ ሆዱን ይበጥብጠውና

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 2 месяца назад

    ቦታ አተናገሩ ባካቹ

  • @desalegnalemu9588
    @desalegnalemu9588 2 месяца назад

    Wolo Eze yalew it doesn't make sense .Aseged banda new menga gotegna . Keteil Merie ejehen setena lalemegadel new bilhe ....Haha

  • @mish-5
    @mish-5 2 месяца назад

    ቀዳዳ የፅንፈኛ ሚዲያዎች መሬት ላይ የሌለ ቅጥፈት አቧራ !!!!!

  • @sewtsew1285
    @sewtsew1285 2 месяца назад +2

    ከኦንግና ከወያኔ የተሻልኩ የአማራ ዘረኛ ነኝ የሚሉ ግሩፕ እየተፈጠረ ይመስልላል።

  • @dinkuhabtemariam3648
    @dinkuhabtemariam3648 2 месяца назад

    አንቺ ጥንብ ሸርሙጣ ነገር ጠማቂ

    • @BrhnuJula
      @BrhnuJula 2 месяца назад

      ማሀይም ደንቆሮ 😮😮😮

  • @ካሳ
    @ካሳ 2 месяца назад +3

    ምሬ የዘመነን የጎጥ ቡድን ትሳስተህ እንዳታምን

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 2 месяца назад

      ታድያ ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ አማራ ክልል 5 ድርጅት የመሰረተዉና የባልደራሲ መስራችና ሊቀ መንበር የሆነዉ ዱላ ይዞ ፋኖን የሚከተል እስክንድርን ማዳመጥ ይሻለዋል??

    • @AfddAdse
      @AfddAdse 2 месяца назад

      ​@@aynalemageze8592ሀሪፍ መልስ ነው

    • @ካሳ
      @ካሳ 2 месяца назад +1

      ከሁለቱም እሱ ይሻላል

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 месяца назад

      ​@@aynalemageze8592#ESKINDER has been #FIGHTING #MENTALLY or
      #Diplomatically for #AMHARA'S #SURVIVAL and #FREEDOM for #ALL#🇪🇹NS,
      Politically. #DEMOCRACY🗽: #Justice⚖️ #Equality...✌️PEACE.

  • @bk7398
    @bk7398 2 месяца назад

    I unsubscribe from this channel I hope every Amhara will do the same.

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 месяца назад +5

    ,እስክድር ነጋ እግር ያለው እባብ ነው

    • @BrhnuJula
      @BrhnuJula 2 месяца назад

      እዉነት ነዉ

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 2 месяца назад +1

    አይ መዓዚ ሚኒሊክ ምን ሆኖብሽ ነዉ ABC ላይ የተንጠለጠልሽዉ ባካችሁ አንድ ሁኑ የዚህን ህዝብ ስቃይ ለመቀነስ ብሎም ለማብቃት ሁሉም ሰፈርተኛ ሆኖ እንዴት ይቻላል

  • @טשומהדרגה
    @טשומהדרגה 2 месяца назад +1

    ቆሻሻ አ

    • @BrhnuJula
      @BrhnuJula 2 месяца назад

      ማሀይም 😮😮😮

  • @ermiasbelachew1107
    @ermiasbelachew1107 2 месяца назад

    ምሬን አስጠላኝ ከምር .. ያኔ ከመከላከያ ጋር ሊደራደር ሲሄድ የዋህ ነው ብዬ ነበር አሁን ግን ራያ ማ እጅ ላይ እንደወደቀ ገብቶናል

  • @Gambo-m5q
    @Gambo-m5q 2 месяца назад

    አማራ በዚህ ሰዓት ፀረ አማራነት የሚያቀነቅኒ መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ በማለት ፋኖን ሚከፍሉ እነ እስክንድር ኢትዮ360 መደገፍ ማቆም አለባቹ:: እነኝን ሰዎች ምትደግፉ ሰዎች አሰግድን አሳልፋቹ እንደሰጣቹ ፋኖዎችን እንዳስረሻናቹ ነው ምንቆጥረው:: እስክንድር መርዝ ይዞ ነው ወደፋኖዎች የወረደው የአማራን ጥያቄ ሳይሆን የራሱን የፖለቲካ ህልም ይዞ ነው የገባው:: እስክንድርን በወጣበት ማስቀረት ያስፈልጋል:: መከታው ሚባል መርዝ ሽፍታ ማስወገድ ያስፈፋጋል::

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 месяца назад +1

    ሙታኑ እስክድር የጥይት እራት ሁን

  • @Stpg-fx5ug
    @Stpg-fx5ug 2 месяца назад

    ኖትፍኬሺን እየደረሰን አይደለም በተደጋጋሚ እየፃፍኩ ነው ለተከታታይ ክብር የላችሁም መልስ

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 2 месяца назад

      ይደርሰናል

    • @Stpg-fx5ug
      @Stpg-fx5ug 2 месяца назад

      @@adisfikir3502 ለኔ እየደረሰኝ አይደለም

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 2 месяца назад +4

    እስክንድር እግር ያለው እባብ ነው።የባካችሁን ፋኖወች ንቁበት እሱ ነው ሚከፋፍላችሁ።

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    እነሀብታሙ
    እነእስከዲረእያሉመቸምአማራከመከራአይወጣም

  • @AfddAdse
    @AfddAdse 2 месяца назад

    አማራ አሁንም ጅልነትህን ጥለህ ድል ማድረግ የምትችለው መሰሪውን እስክድርን ካማራ ትግል ካሶጣህ ነው ካላሶጣህ እየተጓተትክ ትኖራለህ አትጃጃል አማራ

    • @NewMusic_Artist
      @NewMusic_Artist 2 месяца назад +2

      eskinder yet mn aderege? eski yemetawkewn ngeren.

    • @ቅንልብFano
      @ቅንልብFano 2 месяца назад

      ​@@NewMusic_Artistሽዋ ነው ያለው ልትገሉት ነው😂

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 месяца назад +3

    ፀ360 ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @senaitwodlegiorgis4817
    @senaitwodlegiorgis4817 2 месяца назад

    እባክሽ መአዛ ህልምሽ አሜርካ መኖር ከሆነ ተሳክቶልሻል በቃ ግን በዚህ ምስኪን አማራ ደም አትነግጂ ወንድማማችን በመከፋፈል እውን እግዚአብሔርን የምትፈሪ ከሆነ በእስር ቤት የሚንገላቱትንም ስለ አማራ ህዝብ ለው just ፎቶዋቸውለጥፈሽም አትነግጂባቸው