ከኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጀርባ ያለው የፒሲቢ (PCB) ምርት በኢትዮጲያ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 4

  • @cyberethiopia3052
    @cyberethiopia3052 9 дней назад +2

    በጣም አሪፍ ነው በተጨማሪ ቦርዱ ከምን እንደተሰራ መግለፅ እና ካሜራ ባለሙያው ዝርዝር ነገሮችን ከገለፃው ጋር ተከታትሎ አቅርቦ ቢያሳየን መልካም ነበር። ይዘለዋል አይገልፀውም

  • @IbzanJ
    @IbzanJ 4 дня назад +1

    ሀገር ውስጥ የ ኤሌክትሮኒክስ ሰርኪውት ቦርድ በዚህ ጥራት ማምረታችን ደስ ይላል። ግን PCB የወል ስም ነው፣ ብዙ አይነት ቦርዶችን ያካታል። የሞባይላችንም ሰርኪውት ያው PCB ነው ራምም ያው PCBነው ኢቭን ብሉቱዝ ኢርፎናችንም ውስጥ PCB አለ። እዚህ ላይ የምናየው ሲንግል ሌየር ቦርድ ምናልባት የ ኢንቨርተር ሞጁል ወይም መሰል ፖወር ሲስተም ሰርኪውት ሊሆን ይችላል። መልቲ ሌየር ቦርድ እና እንዲሁም BGA አሴምብሊ ከተጀመረ ፕሮግራም ብት ሰሩበት መልካም ነው።

  • @SelamTesfaye-e1r
    @SelamTesfaye-e1r 10 дней назад +1

    እጅግ ደስ የሚል

  • @Abel_Birhanu
    @Abel_Birhanu 10 дней назад +1

    ማዘዝ ይቻላል
    ከተቻለ እንዴት