"በባህል ሙዚቃዎቼ አለምን ዞሬያለሁ"ቆይታ ከአምሳል ምትኬ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 293

  • @ሒበቱላህ
    @ሒበቱላህ 3 года назад +96

    እስኪ አምሳል ምትኬን የሚወዲ እንዲሁም እቢስወችን በሙሉ በላይክ እንያችሁ

    • @esayias1
      @esayias1 3 года назад

      👆♥️👆

  • @እሙየነኝየወሎዋ
    @እሙየነኝየወሎዋ 3 года назад +42

    የባህል አምባሰደሯ አምሳልየ ከነ አለባበስሽ በጣም ነዉ የምወዲሽ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +37

    ሰወድሸ የኔ ማር😘 ውፈረትም የሚያምረበትም ሰው አለ😉😎 እረጅም እድሜ የኔ ማረ ተመኝሁ😘

  • @mariyamenatetube1081
    @mariyamenatetube1081 3 года назад +172

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ከ 5 አመት በኋላ አገሬ ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ እስኪ በፀሎታችሁ በዱአችሁ አስቡኝ በዛውም ሰብስክራይብ አዴርጉኝ

  • @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ

    የሴት ደርባባ ወ/ሮ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አምሳልየ

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 года назад +7

    የኔ ማር አምሳልዪ
    የባህል አምባሳደሯ
    ውዷ እወድሻለሁ
    እግዚአብሄር
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
    የኔ ወርቅ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 года назад +4

    አምሳል ደስ ምትይ ደርባባ ሴት ነሽ ስለወሎ ና ስለ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ስሰማ ሀራም ሁላ አይመስለኝም በተለይ ያንች ስለወሎ በጣም ነው ምወዳቸው ስላምየ ደግሞ ዝምብየ ሳያት ወሎየ ነው ምትመስለኝ😘 እንደምነው ወሎ የደጋጎች ...💚ጩጫ ሁኜ ወንድሜ ይህን ሙዚቃ በፍቅር ሲያደምጠው አስታውሳለው

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 3 года назад +69

    አምሳልን የምትወዱ ላይክ በሉኝ

  • @mahalambatube1120
    @mahalambatube1120 3 года назад +9

    ኧረ መርሳወች የት ናችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ድል ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹❤️🌹

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 3 года назад +6

    አምሳል ምትኪ ጉበዝ ታታሪ ባህሉን ምትወድ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @hiwotealemualemu6828
    @hiwotealemualemu6828 3 года назад +10

    የኔ ድብሽቡሽ ስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 3 года назад +11

    አይይይይ በትዝታ ወደ ልጅነቴ መለስሽኝ አይ ግዜ ምናለ ተመልሶ ቢመጣ😭😭

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 года назад +23

    የሀበሻቀሚሰ ለምሰል ብቻ የተሰራ እሚመሰላችሁ እደኔ ሲምርባት እኮ የሴት ወይዘሮ

  • @ኪዲየናቲማንአድናቂ
    @ኪዲየናቲማንአድናቂ 3 года назад +11

    አምሳልዬ ስነስርአትሽ አለባበስሽን ስወድልሽ እኮ የኔ ድፎ ዳባ ❤❤❤

  • @ሀመለወርቅሙሉቀን
    @ሀመለወርቅሙሉቀን 3 года назад +11

    ደርባባየ የኔ ሴት ስወድሽ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ ውብአለሜ

  • @yebaleworkshitaye2306
    @yebaleworkshitaye2306 3 года назад +1

    WOW I miss my country, And Also I live Mekide , Asfaw and Nafekote.I 'm SO So Proud of them.

  • @accessdoctors2485
    @accessdoctors2485 3 года назад +10

    በአምሳል ምትኬ ሙዚቃዎች ምክንያት ነው እስክስታ የቻልኩት ! አቦ ስወዳት የባህል ሙዚቃችን ንግስት ናት !

  • @bezamekonnon4546
    @bezamekonnon4546 3 года назад +2

    አምሳልየ፣የኔ፣የባህል፣አምባሳደር፣ይባርክሺ፣አዝናናሺኝ፣ ዛሬ፣እናንተም፣ዛሬ፣ተሳክቶላችኋል።

  • @dukamedia19
    @dukamedia19 3 года назад +2

    Thanks ebstv for your entertaining programs. Love you a lot. አስፋው አሪፍ ሰዉ!

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +8

    ማን ነዉ እንደኔ አምሳልየን ቅመምን የሚወዳት ሳትዋሹ like

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 3 года назад +5

    አመሣል ምትኪ የኛ መልካም ጀግና

    • @esayias1
      @esayias1 3 года назад

      👆♥️👆

  • @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
    @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 3 года назад

    አምሳል እረጂም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁልሽ

  • @የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ

    የኔ ቆንጆ ስወደሽ አቦ ኑሪልኝ

  • @madinamadina8624
    @madinamadina8624 3 года назад +6

    እንደት ነው ውጫሌ መርሳና ውርጌሳ አይ ትዝታ

  • @RS-nr1sq
    @RS-nr1sq 3 года назад

    የኔ ንግስት ስወድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር👌👌👌👌💚💛💝♥💚💛🌹🌻🍃

  • @chffgvghssth2207
    @chffgvghssth2207 3 года назад +3

    አምሳልዬ በጣም ነዉ እምወድሽ

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 года назад +1

    ዘካተዋ ጎደሬ ስወድሽ አምሳልዬ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ኢትዩጵያዊት
    @ኢትዩጵያዊት 3 года назад +2

    ሁሌም እደዚሁ ናት ሳያት ወጣትነቷ

  • @emanmohammad8844
    @emanmohammad8844 3 года назад +1

    መሠረት በለጠና አምሳል ደስይሉኛል

  • @እደምነውወሎየደጋጎችሀገር

    የኔ ድቡሽ እኛ ወሎዮዎች ውድድር ናረግሻለን የኛ ንግስት አምሳልዬ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 года назад

    እድሜ ጤና ይስጥሽ አድናቂሽ ነኝ እሪግት ያልሽ ሴት ውድድድድድ 👍👍👍👍

  • @hayattessema6015
    @hayattessema6015 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እረጅም እድሜናጤና እመኝልሻለው

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube2617 3 года назад

    አምሳል የኔ ቆንጆ እንዴ እንደምወዳት ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ

  • @ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ

    ስወድሽ አምሳል💖

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 3 года назад +2

    አምሳልዬ: ስወድሽ: እኮ: እግዚአብሔርዬ: ዘመንሽን: ሁሉ: ይባርክልኝ::
    ግን: አንድ: ነገር: በፈጣሪ: ስም: ልለምንሽ:እሱም: ይሄንን: አስቀያሚ: እና: የአንቺ: ያልሆነ:የሰው: ፀጉር: አውልቀሽ: ጣይው!!! እኔ: በበኩሌ: ከአንድ: የባህል: አምባሳደር: ይሄንን: አልጠብቅም::
    ውድ:የሀገሬ: እህቶቼ:እባካችሁ: እግዚአብሔር: በሰጠን: መልክ: እና: ፀጉር: እንጠቀም:እኛ: በጣም: ቆንጆ:ህዝቦች:ነን: የኢትዮጵያ: እና: የብራዚል: ሴቶች: ከአለም: አንደኛ: ነን: የምንባል: ቆንጆዎች: ነን::! እናም: እግዚአብሔር: እና: ተፈጥሮ: የለገሱንን: ውበት: በማይሆኑ: ዘመን: አመጣሽ: እና: የእምነት: ወይም: የአምልኮ:(ማለቴ: ህንዶች: በአመት: አንዴ: ለባዕድ: አምልኮአቸው: ፀጉራቸውን: ስለሚላጩ:ነው:መጨረሻም: የገቢ: ምንጭ: የሆነው!!!) ባዕድ: ነገሮች: እላያችን: ላይ: አንቆልል!!!🥰🌼🌻🙏🏾🌸🌞🎊

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад +4

    የኔ ወድ ስወድሽ አምሳልዬ 😘😘😘😘😘😘

  • @user-lx8sx7hn4p
    @user-lx8sx7hn4p 3 года назад +1

    አምሳሌ ውሰጤ ነሽ የኔ ውድ❤❤❤ውድድድድድ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад

    አምሣልየ የእኔ ቆንጆ ስወድሽ
    ውዴ ውዴ ምርጥ ስራ ከባሕል
    ዘፋኞች ለእኔ አንደኛ ነሽ😘😘😘🇪🇹

  • @breetosete3755
    @breetosete3755 3 года назад +11

    የእኔ ደረባባ በጣሞነዉ የሞንወድሽ

    • @esayias1
      @esayias1 3 года назад

      ♥️👆♥️

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 3 года назад +3

    የኔ ውድ አምሳልየ ስወድሽ እኮ

  • @fozitube4978
    @fozitube4978 3 года назад

    የኔ ደርባባ በጣም ነው እምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 года назад +4

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹..

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 3 года назад +1

    የኔ ደርባባ የኔ የበዓል ንግሥት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @senaitgobeze3834
    @senaitgobeze3834 3 года назад +1

    የኔ ወላሳየ ስወድድድድድድ💚💛❤️💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 3 года назад +2

    አይ አስፋው ጎፈሬህ ክምክም ብሎ ደስ ይላል በርታ ሀሀሀሀ

  • @Dior768
    @Dior768 3 года назад +6

    አምሳል፡ምርጥ፡አርቲስት፣አብረሻት፡የጨፈርሽዉም፡አድንቄሻለሁ።

  • @Dior768
    @Dior768 3 года назад +2

    ናፍቆትዬ፡ስወድሽ፣አስኒንም፡አደንቃታለሁ።

  • @ኢስላምነውሕውቴ
    @ኢስላምነውሕውቴ 3 года назад

    አምሳል ምትኬ ልዬ ነሽ በተለይ የባሕል ልብስሽ ሁሉ እዳንች ቢሆን👏👏👏👌👌👌👌👌💕💕💕💕✅✅✅

  • @natsanetamare4348
    @natsanetamare4348 3 года назад +1

    Wow batam yamiwedati daribaba konjo bahalawani yamitiwadi ❤❤❤

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 года назад +1

    አምሣልዬ የኔ ደርባባ
    ሥወድሽ እድሜና ጤና ይሥጥሽ

    • @esayias1
      @esayias1 3 года назад

      👆♥️👆

  • @sadietube4069
    @sadietube4069 3 года назад +5

    የኔ ዘንካታ ስወድሺ አምሱየ እናቴም ትወድሻለች ❤❤❤❤

    • @dbded7599
      @dbded7599 3 года назад

      @ sadle tube ማን ብለሽ ነው የጠራሻት ? ክክክክክ ድገሚው

    • @sadietube4069
      @sadietube4069 3 года назад

      @@dbded7599 ቱ ነገረኛ ወደት ወደት አዞርሺው 😂😂😂

    • @dbded7599
      @dbded7599 3 года назад

      @@sadietube4069 ክክክክክ ስምዋን አቆላመጥኩ ብለሽ.... የ ትያለሽ፡ ሆሆሆሆ

    • @sadietube4069
      @sadietube4069 3 года назад

      @@dbded7599 ክክክ አረ ተይ የመጀመሪያውን ፊደል እይ እ አላልኩ አ እንጅ

    • @dbded7599
      @dbded7599 3 года назад

      @@sadietube4069ክክክክክክክክክ እሽ ተውኩት፡ ይመችሽ ለነገሩ አንች ጨዋ ነሽ

  • @HayatHayat-oh4is
    @HayatHayat-oh4is 3 года назад +4

    ትክክልወሎ

  • @emab6627
    @emab6627 3 года назад

    እኛ ምርጥ ቆንጆ አምሰል ምትኬ ኑሪልን ለዘለአለም እልልልልልልልልልልልልልል

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    የምትለብሳቸዉ ቀሚሶች ዋዉ ነው 👌👌 እያደረች ልጅ ምትሆን አንቺን አየሁ 🤔 ሚስጥሩ ምድነው አምሳልዬ 🥰🥰🥰😘😘😘😘😘

    • @uae5311
      @uae5311 3 года назад

      ኑሮዋ ይወስነዋል

  • @onelove-n8s
    @onelove-n8s 3 года назад +4

    ሀምሳል እንወድሻለን

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 года назад +2

    የኔ ንግስት ስወድሽ እኮ💟

  • @hawangus5485
    @hawangus5485 3 года назад

    ስወድሽ በተለይ አይገልም እጅ ሀሜት የሚለዉን በጣም እወድልሻለሁ

  • @asdasdf5933
    @asdasdf5933 3 года назад

    እድሜናጤናአብዝቶይሥጥሺየኔመልካም

  • @فوزيةبالي
    @فوزيةبالي 3 года назад

    አምሳል በጣም ነው የምንወድሽ በርች

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 года назад

    የኔ ዘንባላ ኑሪልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤❤❤

  • @እማየኔናፍቆትኑሪልኝ
    @እማየኔናፍቆትኑሪልኝ 3 года назад +1

    መቸም አታረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 3 года назад

    Yenafkot lij mechem betam mysica yemiwed lij new ke ebs engdoch gar ehud ehud abro sichefr eyewale hooo he is lucky

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 3 года назад +1

    My favorite lovely voice artists 😍😍🎤🎤🤚

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha5744 3 года назад +3

    አምሳልይ ስወድሽ እኮ

  • @camilahabibi8696
    @camilahabibi8696 3 года назад

    አምሣልየ የኔ ጀግና ዉድ ነሽኮ እንወድሻለን

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 3 года назад +1

    ጣፋጭ እኮ ነሽ 💓💓💓💓💓💓

  • @HanaHana-fm2tg
    @HanaHana-fm2tg 3 года назад

    የኔ ልዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስወድሽ♥

  • @tgnail9340
    @tgnail9340 3 года назад

    የኔ መልካም እህቴ ከነመላው ቤተሰብሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ

  • @yenetub1682
    @yenetub1682 3 года назад +15

    ያሙዚቃዎቹ ሁሉ አምበሰዳ ፈርጥ ነሺ ያኔ ዱቡሽቡሽ

  • @raiyselam3593
    @raiyselam3593 3 года назад

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ስወድሽ

  • @እትነኝየእሱአፍቃሪ-ሸ8የ

    እርጉዟ። አስቀናሽኝ በሰላም ተገላገይ

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 3 года назад +1

    አምሳልየ ስወድሽ አቤት አለባበስሽ ደረባባነሽ

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 3 года назад +1

    የኔ ውብ የሚያምር ሙዚቃ ነው ውዴ ውዴ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +1

    አምሳል ምትኬ ዉድድ😍😍😍😍👌

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 3 года назад +1

    አምሳልየ ደርባባየ ስወድሽ

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 3 года назад +1

    አምሳልየ ስወድሽ

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 года назад +2

    Nice

  • @ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ

    ወይ ወሎ ወይ ደሴ የሚለው ዘፈንሽን ስወደው

    • @esayias1
      @esayias1 3 года назад

      👆♥️👆

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 3 года назад

      እኔምበጥምነዉእምወደዉ

  • @bertisetota3714
    @bertisetota3714 3 года назад

    Amsale meteka betame amesegenalhu agotane selasetaweshlegi

  • @alemhussenalemhussen7615
    @alemhussenalemhussen7615 3 года назад

    እርጀም እድሜ የኔ ወድ

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 3 года назад +1

    Betame wedatalehu, I love you so much!

  • @ያሰባችሁትይሙላላችሁ
    @ያሰባችሁትይሙላላችሁ 3 года назад +1

    አምሳልዬ የኔ ድቡሽቡሽ

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 года назад +1

    የኔ ቆጅ ስወድሽ ማማየ

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 3 года назад +2

    Sewdat♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tsigiehabtu9804
    @tsigiehabtu9804 3 года назад +1

    ስወድሽ እኮ ውይይይይይይይይይይይ

  • @hayuhayu958
    @hayuhayu958 3 года назад +4

    የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ የኔ ውዶች ደብሮኛል1000 👍ግጩኝ 😕

    • @esayias1
      @esayias1 3 года назад

      ♥️👆♥️

  • @simensimen1615
    @simensimen1615 3 года назад +1

    Waweeee100amsal metka ewadsalhue Yana negest sate yasate wayzaro darbaba

  • @ayaleejashager3030
    @ayaleejashager3030 3 года назад

    አድባር እኮንሺ ውድድድድድድ💚💛❤👍👍

  • @azezakelala8864
    @azezakelala8864 3 года назад +3

    mar sewodes AmesaL

  • @Aነኝያባቷንግስት
    @Aነኝያባቷንግስት 3 года назад

    Adenakishi negn Amesal tewedajwa 😘😘😘

  • @fentawechefo684
    @fentawechefo684 3 года назад

    zenghawa Amsal Miteka berchelen

  • @aminathassentube4775
    @aminathassentube4775 3 года назад

    በጣም ነው እምወዳት

  • @helenfalago2009
    @helenfalago2009 3 года назад

    አምሳልዬ የኔ ደርባባ ስወድሽኮ

  • @እሥከዳር
    @እሥከዳር 3 года назад +1

    የኔ ጀግና የምወድ ሽበምክንያትነው

  • @ሰውሞልቶሰውጠፋወልደያውስ

    የኔ መልካም ስወድሽ ምርጥ እኮ ነሽ

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 3 года назад +2

    በኢትዮጵያ ባህል ልብስ አምሳል ማንም አይደርስባትም

  • @ወሎየነኝያዉምየመርሳYOUTUb

    የኔ ድቡሽ አምሳልየ ዉድድ

  • @tamrisaeed7158
    @tamrisaeed7158 3 года назад +1

    እዉዲትአለሁ እምሳል ምትካን

  • @ፍኖyoutube
    @ፍኖyoutube 3 года назад +1

    እድኔ አምሳልን የሜውድ

  • @kalkedanaaa8295
    @kalkedanaaa8295 3 года назад

    አምሳልየ የኔ ልዩ ሰውደሽ