Live streaming of ሀሌታ 1 Haleta 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025
  • This stream is created with #PRISMLiveStudio

Комментарии • 217

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 13 дней назад +26

    አለ ገና አለ ገና ጎንደር ጎንደር የጀግኖች ሀገር ❤❤❤

  • @Zinet-ph5bc
    @Zinet-ph5bc 13 дней назад +17

    እውነት ነው በላይ የጎንደር ህዝብ ጀግና ህዝብ ነው ስለዚህ በምንም ፅንፈኛ ቡድን አይታለሉም ፍቅር የሆነው የጎንደር ህዝብ ይህው እንግዳ ተቀባይነቱን አሳያ

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 13 дней назад +8

    You are very good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 13 дней назад +48

    ተመልከት አቢቹ ተመልከት ጀግና ተመልከት የጀግንነት ጥግ ወሬ አይደለም በተግባር ጓንደርን ፏ አደረጓት የኔ ጀግና ቀጥልበት አቢቹ

  • @SHUABEMAHADI-n7m
    @SHUABEMAHADI-n7m 13 дней назад +13

    ያምርል ምርጥ ሃስብ ነው ፋጣሪ ይመስገን

  • @FikerSelam-wz9fn
    @FikerSelam-wz9fn 12 дней назад +6

    አቢቹ፣ ፍቅር ፣ እግዜር ይጠብቅህ።❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @FikaduKerifubadege
    @FikaduKerifubadege 13 дней назад +33

    ሐቀኛ መሪ እንደዝህ ነዉ ምንም አይፈራም ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @NigatuGeleta-q9l
    @NigatuGeleta-q9l 13 дней назад +17

    ይመችሀ በላይ🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 13 дней назад +32

    😂😂 ተዋቸው እነሱ ያወራሉ እሱ አገራችንን ይገነባልናል አብይ ውስጤ ነው❤❤❤

  • @nuramoerdado7634
    @nuramoerdado7634 13 дней назад +31

    ጀግና ነህ ወንድማችን
    ለጥይት ሰይሁን ለልማት ነው ብሩን የምናወጣ ❤❤🎉🎉

  • @debebe2742
    @debebe2742 13 дней назад +36

    ጀግኖች ውድ የኢትዮጵያ
    ልጆች እግዚአብሔር
    ይባርካችሁ።ሰርቶ ማሳየት እንዲህ ነው።

  • @AhmadHoumo-pn2ws
    @AhmadHoumo-pn2ws 12 дней назад +5

    ምን የ አማራ ጥብቃ (አማራን እያግቱ እያሳርዱ እያዝርፉ ) ለ አማራ ብለንው ይምኗጋው ይላሉ (ሰላም ፍቅር ለ ኢትዮጵያ ❤️❤️❤️)

  • @Joessy2024
    @Joessy2024 12 дней назад +2

    May God protect & help you & May God give you more chance to lead Ethiopia for Long !! You are given for poor ,old and kids people !! May God bless you & cover you by his blood of Jesus !!❤

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 13 дней назад +37

    አብቹ ጎንደር ገባ፣
    ፋኖ ገደል ገባ፣
    ወይ ጉድ! ድንቅ አባባል ነው፣
    Long live Abichu!

  • @zewedemack7597
    @zewedemack7597 13 дней назад +11

    በርታ ጀግና🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 13 дней назад +24

    “ጻድቅ እንደ አንበሳ ነው ያለእፈረት ይሄዳል” እግዚአብሔር ይመስገን🙌🙌🙌🙌🇪🇹

  • @nurmohamed4854
    @nurmohamed4854 13 дней назад +12

    Abecuh tebakew fetare newa❤❤

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 13 дней назад +7

    ይሔንን የፀሎት ሰው ምነው ባይገዳደሩት
    አምላክ ከርሡ ጋር ነው መቼ የት አወቁት
    በዙሪያው በክርስቶስ ደም ተሸፍኗአል
    ስንቶች ስለ እርሡ ይፀሌያሉ ጌታ ይረዳዋል።

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 13 дней назад +10

    Allah kekifu holo yitebikih ye Ethiopia 🇪🇹 jegnaw meri

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 13 дней назад +5

    እረ አብቹ አምላክ ጤና እድሜ ይስጥልን።የኢትዮጵያን ገፅታዋን የቀየረ ጀግና ነው።ስራ ሰርቶ የሚያልፍ።ነው አብቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 13 дней назад +10

    You welcome in Gondar ❤❤❤አቡቹ❤❤❤

  • @jomama151
    @jomama151 13 дней назад +8

    Abichu hager iyalemanew jawisaw yinchacha.
    Kiber Le Dr. ABIY ina Le jegnaw mekelakeya serawitachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegilema6437
    @tegilema6437 13 дней назад +14

    አንተም ከባለታርኮቹ አንዱ ትሆናለህ በርታ ኢትዮጵያ ታመሰንሃልች

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 13 дней назад +5

    Our beloved leader, Dr.Abiy ❤❤❤❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 13 дней назад +7

    ግጎንደሮች ጠቅላዩ ከች አለላችሁ ከውድ ባለቢቱ ጋር የፋና ደጋፊዎች ጃውሳ ወያኒ ድብን እርር በሉ ጠቅላዩን አትችሉትም ስምኑ ለማጠለሽት በየመስርያቢቱ የተስገስጋችሁ ምድር ሊቢ ከዝህ ሀቀኛ መሪ ተማሩ እዝቡን በስባ ስበቡ አታማሩ ጠቅላዩ ያሽንፍል ኢትዮጵያ ሀገራችን በጎበዝ ልጇ ታምራለች ትበለፅጋለች ።

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 13 дней назад +7

    እንዴት ነህ ወንድማችን አገራችን ኢትዮጵያ አላህ ይጠብቅልን

  • @SurafelMesfen
    @SurafelMesfen 13 дней назад +11

    በርታ

  • @SeemaZerhun-wl7wd
    @SeemaZerhun-wl7wd 13 дней назад +9

    ትክክል በላይ ያልከው

  • @memomemo5922
    @memomemo5922 13 дней назад +9

    ❤❤❤❤❤አብቹ ❤❤❤❤❤ ጀግናችን❤❤❤❤❤❤

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se 13 дней назад +7

    አብቹ የሠለም ምጭ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikerSelam-wz9fn
    @FikerSelam-wz9fn 12 дней назад +4

    አቢቹ፣ ጎንደር፣ ገባ፣ ፋኖ፣ ሽንታም፣ ገደል፣ ገባ። ይመችህ፣ አቦ👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @MarkosAlemu-c9p
    @MarkosAlemu-c9p 13 дней назад +5

    Ohio. U. S. A. Ethiopa. God. Bless. You. Belay. Megesha

  • @ibrahimlakew1090
    @ibrahimlakew1090 13 дней назад +5

    6 ጊዜ ይመሰለኛል።❤❤❤

  • @tatekabuye6486
    @tatekabuye6486 13 дней назад +9

    ወዳጄ ስለእውነት ሁሌም በርታ! ምን አለበለኝ የጽንፈኛው ፕሮፖጋንዲስቶች ፋኖ አደጋ ሊጥልባቸው ሲል ሸሽቶ ወጣ ይሉናል : : አባረሩት ማለታቸውም አይቀርም:: አሁን ትሰማለህ አስቀድሞ ጎንደርን መርገጥ አይችልም ነበር ፉከራው ይሄ እንዳልተሳካላቸው ሲያውቁ ለውሸታቸው መሸፋፈኛ አንድ ቀን ሳይቆይ አባረርነው ይሉሀል:: ቀልዳቸው አይጠገብም.... መሳይ መኮንን ምን አይነት ውሸት ለተከታዮችህ ታሰማ ይሆን?

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 13 дней назад +6

    ❤❤❤❤gana yesrale ethipa

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 13 дней назад +3

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 lezelalem tinur 🇪🇹 zeregnoch enna bandawoch ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 yezeregnochin Atfeligim tikim silelelachew Abbicho Allah yitebikih ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 13 дней назад +5

    ተስፋ የነጠረውን ወጠት ናሁሰናይ የእሳት እራት አስደረጉት አይ ጃውሳ!!🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 13 дней назад +3

    አብቹ ተጓዘ ወደ መሃል ጎንደር፣
    እንብርቱን ለማየት ሄደ ፍቅር ሃገር!❤❤❤❤

  • @SHUABEMAHADI-n7m
    @SHUABEMAHADI-n7m 13 дней назад +4

    ፋኖ ዬት ገባች መሳይስ ዬት ነው በሬ ወላዴ ሚዲያ ዜና መሳይ መኮንን ዬት ነህ

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 13 дней назад +5

    የዘመነን ከርስ ከምትሞሉ ሀገራችሁን አልሙ ዲያስፖራው ሰሀን አጣቢው።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 13 дней назад +1

    በላይዬ በርታ በርታ በርታ ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jomama151
    @jomama151 13 дней назад +3

    Thank you Belay ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 12 дней назад +2

    ፅድቅ እንደ አንበሳ ነው ያለፍረሀት ይኖራል ሀጥእ ግን ማንም ሳያሳድደው ይሽሻል።

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 11 дней назад +1

    በናትህ አንበሳዬ ልቤን ቅቤ አጠጣኽው ከዲያስፖራ የተሻለ ኑሮ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚኖር ስለተናገርክ ደስ ብሎኛል። ይሄንን ፈፅሞ የማያምነው ዲያስፖራ የቆመበትን እንዲያይ ነገርክልኝ ታንኪው ታንኪው እኔም አጋጣሚው ገጥሞኝ አይቼው ሀገሩን እንዲህ ነው የምትኖሩት ብዬ አፍሬአለሁ። አፈርድሜ በልቶ ሽንት ቤት ጠርጎ፣ ታክሲ ነድቶ፣ የወረደ ስራ ሰርቶ ምግቡም በኪኒን በደለበ ዶሮና፣ በሬ ስጋ በተሰራ በርገር እየበላ የሚኖር በብድር የተጨማለቀ ማንነት የሞላቸው ናቸው። ደግሞ በማታለል ስራ የተሰማሩ ናቸው። እውነት ብልሀል። ይመችህ ወንድሜ

  • @AbdiManche
    @AbdiManche 13 дней назад +1

    ዋዉ ጀግናችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተኑር።

  • @MohamedDelala
    @MohamedDelala 12 дней назад +2

    ለፋኖ ለሸኔ ለወያኔ ለውጪ ባንዳ ና ለወጪ ጠላት ሳይበገር ልማት የምሰራ ፕሮጀክት መጀመር ጨርሶ ማስመረቅ አስደማሚ ተግባሩ ሆኖ ቀጥሏል አለህ ይርዳው

  • @wondimuabichu1489
    @wondimuabichu1489 12 дней назад

    Good spokes man and Nice interpretation

  • @SHUABEMAHADI-n7m
    @SHUABEMAHADI-n7m 13 дней назад +5

    ጎንደርን እንዳማረበት ይቀጥላል

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 13 дней назад +5

    ሰላም በላይ መንገሻ

  • @AdemSeid-i7v
    @AdemSeid-i7v 13 дней назад +2

    ተባረክ

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 13 дней назад +5

    ሰላም ወንድሜ በላይ

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 13 дней назад +3

    በላያ 4 ኪሎን ዘና እያልክ ተቆጣጠር አብቹ ፋኖ ሲቀር እሱ ሄደላቸው?

  • @SimonteferaLamore
    @SimonteferaLamore 13 дней назад +2

    Belye mangsha qoxe wai harmon qoxe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አረወገኔንቃዘረኝነትበቃይ

    ጎበዝ ኣቀራረብህ ደስ ይላል በላይ

  • @NebsoAbdu-p6o
    @NebsoAbdu-p6o 13 дней назад +1

    Belay...Ewunet saw Tikikilenga Ethiopiyawe...Enwedahalen

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 13 дней назад +1

    ወይ ጉድ አንተ ደግሞ ከየት ተገኘህ? መቼም የአብቹን ስራ አለማድነቅ የአይምሮ በሽተኝነት ነው።እናመሰግንሀለን❤ በርታ 🎉

  • @ሐመር2121
    @ሐመር2121 13 дней назад +2

    አታሹፈን ወንድማችን

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 12 дней назад

    በሰላም ደርሶ ስለመምጣቱ ጌታን ማመስገን ነው

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 13 дней назад +2

    ንገራቸው🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @KehreGalato
    @KehreGalato 13 дней назад +3

    አቢቹ ጎዳር ገባ ፋኖ ገዳል ገባ ሚርጥ አባባል👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪🤣🤣🤣🤣🤣 😂😂😂😂😂😂

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 12 дней назад +1

    ጠላቶቹ ርእስ ሳይቀይሩ ኢትዩጵያን የቀየሰ ጀግና

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 13 дней назад +16

    Abicho react gana ye ethipa gana liij

    • @addisegebru1719
      @addisegebru1719 12 дней назад

      ፋኖ የሚለዉ ስያሜ የኢትዮ. ወራሪን ጠላት አዋርዶ ሲያባርር የነበረ ጀግና የጀግና ስም እንጂ ፤ ጓሮ ለጓሮ እየዞረ ወገኑን የሚገል
      ጁንታ ስያሜ ሊሆን አይገባዉም። ደግመህ አትጥራዉ።

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 13 дней назад +5

    ጀግናው ቆራጡ ሐቀኛው እንከን የማይወጣልህ ዶክተር አብይ አሕመድ መሪዬ ከነ ብልጸግና ጓዶችህ ኑሩልን መሪዎቼ አኮራችሁን ኮራሁባችሁ ኑሩልን

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 13 дней назад +2

    የበሬ ፈስ ቢጮህ አየር አይለውጥም። አብቹ ጎንደር ስገባ ፋኖ ዋሻ ገባ።

  • @wondubeyene5798
    @wondubeyene5798 13 дней назад +1

    Berta my brother

  • @SaraAbdo-x3c
    @SaraAbdo-x3c 13 дней назад +3

    🎉❤🎉

  • @TeshaleBesti
    @TeshaleBesti 13 дней назад +3

    ቱሻላ ሁነኛወ ሰላም

  • @Joessy2024
    @Joessy2024 12 дней назад

    አብቹ ጀግና አያወራም ሥራዉ ያወራል ❤

  • @Mitiku-o4d
    @Mitiku-o4d 12 дней назад

    የሚታቀርበው ሃሳብ ምርጥ ሆኖ እንደ ደሱና ስዩሜ አብቹ ሙስናን ልማት አድረጎ እንዳሳደገ አትተቸም ክልል ላይ ሀገር የገደለ ሙስና ነው ደሀ ሞቷል

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 13 дней назад +1

    ወደሉ አይጥ ዘመነ አንካሤ

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w 13 дней назад

    የአማራ የዝብ ህዝባችን ነው የጎንደር ዝብ ህዝባችን ነው የጎንደር ዝብና የአማራ ዝብ ከየትም የመጣ አይደለም የኢትዮጵያ ዝብ ነው የትኛውም ጫፍ ያለው የኢትዮጵያ ዝብ ሂስባችን no ማንም የፈለገውን ያወራው ማንም የፈለገውን ይበል የኢትዮጵያ የእድገትና የኢትዮጵያ ብልጽግና ይቀጥላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ጸንተና ተከብራ ቲኖር

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 12 дней назад +2

    አብቹ መንደር ገባ ፋኖ ገደል ገባ

  • @SolomoHurisa
    @SolomoHurisa 13 дней назад

    ትክክል ነህ ወንድማችን!!

  • @TakeleWedajo
    @TakeleWedajo 13 дней назад +1

    አብቹ ጀግና ነው

  • @tamratmengstu346
    @tamratmengstu346 13 дней назад +1

    በላያችን ጎንደር ያለህ ነው የምትመስለው

  • @KehreGalato
    @KehreGalato 13 дней назад +1

    ❤❤❤💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ChakeboGintamo
    @ChakeboGintamo 13 дней назад +2

    Our king

  • @SisayShalo-i5t
    @SisayShalo-i5t 13 дней назад +2

    Berta ineme kente goni.nenyee Ethiopia .gene tebilesegelechi fano.mertanya.yaye.

  • @MFNH1964
    @MFNH1964 13 дней назад

    Yesssssssss Belayeeeeeeeee

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 13 дней назад +9

    ❤❤❤❤❤❤yes balay ❤❤❤❤abicho react

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 13 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉 እስ

    • @tenayetadesse83
      @tenayetadesse83 13 дней назад

      እሰይ ሴጣን ይፈር ስላም ይሁን።

  • @سفرهغداناالجميل
    @سفرهغداناالجميل 12 дней назад

    الهم احم❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z 13 дней назад +3

    If god is for him who will prevent him from gondar.

  • @SamuelTessema-yu6sq
    @SamuelTessema-yu6sq 13 дней назад +1

    እሪ በል ጎንደር!!!!!

  • @GoMahh-m2t
    @GoMahh-m2t 13 дней назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @geremew2112
    @geremew2112 12 дней назад

    የሚገርም ነው

  • @ZiadHassen-yv5ue
    @ZiadHassen-yv5ue 13 дней назад

    Good❤❤

  • @TDKB4263
    @TDKB4263 13 дней назад +1

    ለፅንፈኛውና ለደጋፊዎቹ አንድ መልእክት አለኝ።
    ሺ ፈሳም አንድ ኳስ አይነፋም።

  • @zewedemack7597
    @zewedemack7597 13 дней назад +1

    አይዲያስፖራ። እያዋጣ ይበላል።

  • @ZayedaZayeda-qc6mf
    @ZayedaZayeda-qc6mf 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤abichu nuriline jagina

  • @Guluhama
    @Guluhama 11 дней назад +1

    ይሀ ሰውዮ ዕብድ ነው ልበል። እናንትና ስለ የኤርትራ ህዝብና መንግስት ምን ይናገር ነበር? ኢትዮጵያ እንደነዚህ ውሸታሞች ይዘው ይቅሩ? የብልጽግና የመጥፎ ገጽታ እነ በላይ መንገሻ ናቸው። የሚናገረው የዕብድ ኣለጋገር ስለሆነ ኣእምሮ ሆስፒታል ቢገባ ይቻል ነበር።

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 12 дней назад

    Fanone lityiku hadu gonzoche ❤❤❤❤❤❤😂

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 12 дней назад

    Belay nurelin ❤❤❤

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 13 дней назад

    WHEN THE TRUTH SPEAKS BY ITSELF!!

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah2298 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 10 дней назад

    ንገራቸው ለፋኖና ለዲያስፓራ ደጋፊዎቻቸው በህልም ባህር እየዋኙ ነው

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 12 дней назад

    Yimchwe sikru flga hade ❤😂terunwe

  • @lielasolomon445
    @lielasolomon445 12 дней назад

    Bravo

  • @YohannesTeshome-hd9gk
    @YohannesTeshome-hd9gk 12 дней назад

    አብቹ እኮ በቃ ጀግና ነው አብቹ ወሬ አያውቅም ወሬ አይችልም እሱ በተግባር ነው ፋኖ ወሬ ብቻ ነው በእውነት

  • @GeseseGirma
    @GeseseGirma 13 дней назад +2

    በልያ ምን ማሳሌ ብልፅግና ቶሎ ሙስናን ከለጣፋ በጠም እንዳምቻገር አልጣርጣም በታለይ አደማ ይለያል