[የፋኖ መሰነጣጠቅ] የዘመነ እና እስክንድር መግለጫ! አስገዳጁ የቤት ኪራይ ህግ! | Zemene Kassie | Fano | Eskinder Nega

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #ethiopia

Комментарии • 111

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 3 месяца назад +10

    ዶክተር ሲሳይ በእውነት ለኢትዮጵያ ህዝብ እያረጋችሁት ግፍ ምን አይነት ዲሞክራሲና እኩልነት እያላችሁ ብልፅግና የምታወሩት ክትምህርታችሁ ለምትበላውና ለምትጠጣው ታክስ ስታደደርጉ ምን በልቶ ነው ለናንተ ግብር የሚክፍለው እስኪ አሜርካ አውሮፓ ለምግብ ከታክስ ነፃ ነው የብልግናችሁ መሪ ልጆቹና መላው ቤተሰቡ ከታክስ ነፀ ነበር ሲሲመግቡ የነበር ለምንድነው የኢትዮጵይ ህዝብ ብልፅግና በእብይና በአዳነች አበቤ ክኑሮ ውደቱ በላይ የሚበላው ታክስ የሚክፍልበት የኢትዮጵይ ህዝብ ተነስ ስላማዊ ስልፍ ውጣ መብትህን ጥይቅ መብትህን አረጋግጥ ውጥ ውጣ እየተራብክም ትሞታለህ ራስህ የመረጥከው መንግሥት መጣል ካልቻልክ እግዛቤሄር እይወርድልህም ተነስ እስከሚሸናልህ አታንቀላፍ

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 3 месяца назад

      ከንቱ ህልምና ምኞት!!!😂

  • @YasirKidir
    @YasirKidir 3 месяца назад +3

    የአማራ ጠላት አማራ ነው::

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 3 месяца назад +1

      አማራ ነው ግን በአማራ ክልል የተወለደ ሁሉ አማራ አይደለም ወደሀላ ከእስከ ቅድመ አያቱ እያጠናህ ታገል አለቀ

    • @yh4es
      @yh4es 3 месяца назад

      ​​@@Mulugeta-w8q አትጃጃል አማራ ክልል ተወልደው ያደጉ ባህሉን እምነቱን የሚያውቁ ወያኔዎች ናቸው ጢባጢቤ የሚጫወቱባቸው በመጨረሻውም ወያኔ ስልጣን ትያዛለች
      በደርግ ሰአት የሆነውም ይሄው ነው የቁጥር ብዛት ሳይሆን ጨዋታውን የሚያሸንፈው ፓለቲካውን የሚያውቀው ነው

  • @MahoneMelkam
    @MahoneMelkam 3 месяца назад +3

    ሲሳይ መንግሥቴ ምንም የማይጠቅም ዥዋዥዌ እየተጫወተ ሆዱን የሚሞላ አስመሳይ ሰው ነው

  • @adabtd
    @adabtd 3 месяца назад +2

    ብልጥግናዉ

  • @dertech
    @dertech 2 месяца назад

    ጠያቂዉ እና ተጠያቂዉ መንደርተኛ እና አሉባልተኛ ነዉ የሚመስሉት

  • @ዝናቡባራንቶ
    @ዝናቡባራንቶ 3 месяца назад +1

    አቶ ሲሳይ
    የቀድሞ ኢሠፓ የቀበሌ ካድሬ መስለው ብቅ ብለዋል

  • @abeselom-b5e
    @abeselom-b5e 3 месяца назад +1

    ጉረሮህንይዝጋህና ከዝህ በላይምን ሊዘጋ ነዉ ዛሬ በጣም ወርደሀል

  • @getenetabera6683
    @getenetabera6683 3 месяца назад +4

    አድርባይነት ሲበዛስ ሬት ሬት ይላል!!

  • @KIDANEMARIAMGard
    @KIDANEMARIAMGard 3 месяца назад +4

    የሲሳይ መንግሥቴ ምርኩስ አንድ በአንድ እየተሰበረ ነው

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 3 месяца назад +2

    እስክንድር ነጋ የማንነት ቀውስ ያናወዘው ኢትዮጵያኒስት ነው ፋኖ ሊሆን አይችልም ፋኖ የአማራ ህዝብ ብርሀን መብራት ሻማ ነው

    • @Tesfaye-d4v
      @Tesfaye-d4v 2 месяца назад

      ታሳፍሪያለሽ ትግራይን ለመቃወም ብቻ ነው ኢትዮጵያ ስትሉ የነበረው አቋም ሊኖራችሁ ይገባል ። እስክንድር ትናንትናም ዛሬም አቋሙ አንድ ነው የምር ማሸነፍ ከፈለጋችሁ እስክንድርን ጠብቁት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @shibeshishibeshi8869
      @shibeshishibeshi8869 2 месяца назад

      Both are brothers. Don't make the same mistakes. Enough is enough.Their contradiction is none antagonist. They can resolve it in peaceful way. Read about contradictions!!

  • @MeseretKEBED-y2m
    @MeseretKEBED-y2m 3 месяца назад +3

    በቤት ኪራይ በኩል ያለው ችግር ቤቱ ከሚከራየው በላይ የአካባቢው ዋጋ መንግስት በገመተው ነው መከፈል ያለበት ብላችሁ አስከፍላችኋል በሰላም የሚኖረውን ተከራይ እናንተ በጨመራችሁት ዋጋ ከቻለ ይከፍላል ወይም ለቆ ይወጣል በዚህ ምክንያት ተከራይ እየተጎዳ ነው መንግስት ይህን ጉዳይ ትኩረት ሰቶ መስራት አለበት ።

  • @fttg5315
    @fttg5315 3 месяца назад +3

    ሲሳይ አንተ ድሮ የወያኔ ባሬያ ነበርክ አሁን ጌታህን ቀይርህ የኦነግ ባሬያ ሁነሐል አርፍህ ጠቀመጥ ሰለፋኖ የማውራት ሞራል የለህም! መጀመሪያ እኛ በደማችን ያሰመለስነውን የአማራ እርስት አሳልፋችሁ የሠጣችሁት እራያ አስመልሱ ! እስኪ ሰለ ዶክተር ካሳ አውራ የፋኖን ነገር ለኛ ተወው የቤተሠብ ጕዳይ ነው እኛ እንፈታዋለን

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 3 месяца назад +1

    Perfect analysis for those who have real intention to hear

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 3 месяца назад +4

    ሳሳይ የሚባል ሰው ምነው በአማራ ህዝብ ላይ ያለው ንቄት በዛ?

    • @wondifrawworkneh5261
      @wondifrawworkneh5261 3 месяца назад +1

      አማራን ንቆ አደለም አባቴ። ከእርሱ ቤተሰብ በላይ የተገደለ የተጎዳ የለም ባለፈውም በዚህም ስርዓት የለም። ከርሱና ህሊና ቢስነቱ አልፎም ፈርሃቱ ነው 40:04

  • @emkulubelay
    @emkulubelay 3 месяца назад +1

    ሰልፍ አልተደረገም የስራ ማቆም አድማ አልተደረገም ለምንድነው እንደዚህ አይነት ትንታኔ የምታደርጉት ያሳዝናል አንተም እንደዚህ ሆንክ፡

  • @Meret-t4e
    @Meret-t4e 3 месяца назад +1

    የሚሰነጥቅ ይሰንጥቅሕና መቼ አንድ ሆነና ነው የሚሰነጠቀው

  • @34ba445
    @34ba445 3 месяца назад +3

    Sisay , protect your self by false propaganda NASTY

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 3 месяца назад +1

    ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ እንደገና የቆጨው ይመስላል ትናንት ምን ስትል ነበር ዛሬ የምትለው ተለየብኝ ከፈራህ ለምን አፍክን አሳርፈህ አትቀመጥም እረአፈርን

  • @mequaninttafese1559
    @mequaninttafese1559 3 месяца назад +2

    Koshasha Afere bla sew meslhegne beyekenu atene sadamte banda nhe

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes 3 месяца назад +2

    ሲሳይ ጭቃው

  • @EphremAndomGebrekidan
    @EphremAndomGebrekidan 3 месяца назад

    Would you please, increase your voice. It’s to hard to lesson thanks

  • @yokishmedia
    @yokishmedia 3 месяца назад +1

    ይሄ ምን አይነት ነፈዝ ነዉ ሳምንቱን ሁሉ የሰማነዉን ዜና የሚገርበዉ?

  • @melakuworke6538
    @melakuworke6538 3 месяца назад

    SISAY,
    DO YOU REPRESENT RAYA OR AA?

  • @AmanGere-pm5hs
    @AmanGere-pm5hs 3 месяца назад +1

    በዚህ አገር ውስጥ ከፈሪዎች፣አስመሳይ፣ሆዳም ለሆዱ አዳሪ ሰዎች ቁጥር አንድ መሆኑ እወቁት የአማራ ምሁሮች ፣አንቂዎች።wizdem መውሰድ የሚያውቅ ለምን ተጠቅሞ ለአማራ ህዝብ ነፃ አያወጣም።ጉረኛ ወንበር እያሽከረከርክ ለፍልፍ ሆዳም

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 3 месяца назад +3

    እስክንድር እባክህ ሰከንበል ፋኖ የህልውና ትግል ላይ ነው ስልጣን ከትግል በኋላ ይመጣል

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 3 месяца назад

      የእናንተ ስልጣን ናፋቂው ዘመነስ ዋና ችግር ፈጣሪውን ረሳኸው

  • @MelakuAto
    @MelakuAto 3 месяца назад

    አከብርህ ነበር በዚህ የድህነት መጠን ላይ ኑሮውን ለመደጎም ብሎ በሰራት ጎጆ ላይ ግብር የጣሪያ እያላቹህ አስመርራቹህን

  • @zemenebitew9271
    @zemenebitew9271 3 месяца назад

    "መሰነጣጠቅ ? " ርዕሱ በራሱ ችግር አለበት

  • @abethiopia6594
    @abethiopia6594 3 месяца назад

    yegna tv ye leba tv

  • @derejetsegaye9797
    @derejetsegaye9797 3 месяца назад

    አዕምሮ ላለው ሠው የዶክተር ሲሳይ ትንታኔ በቂ ነበር ይህን ምክር አለመቀበል ውርደት ያመጣል

  • @Usernure2880
    @Usernure2880 3 месяца назад

    ይሠንጥቅህ ማን ነው የሰነጣጠቀው ….. ስርዓት ይኑራችሁ!!

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 3 месяца назад

    ዘመነ መጥነህ አውራ እስክንድር ንፁህ አማራ ስለመሆኑ ማብርያራ ለአንተና መሰሎችህ ማቅረብ አይጠበቅበትም ሰውዬ።

  • @KIDANEMARIAMGard
    @KIDANEMARIAMGard 3 месяца назад

    የሲሳይ መንግሥቴ ምርኩስ አንድ በአንድ እየተሰበረ ነው ኢትዮጵያውያን ሰለማዊ ትግል ይቻላል ሲል ማፈር የለም::

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 3 месяца назад

      ሲሳይ መንግስቴ ከሱ ምን ጠብቃችሁ ትሰሙታላችሁ ።ችግሩ እሱን የምቴዳምጡት ናችሁ ። አማራ የራሱን የቁርጥ ቀን ልጆች ነው የሚሰማው ። ማን ምን በሴራ ተደራጅቶ እንደሚናገር ይታወቃል

  • @Cripto244
    @Cripto244 3 месяца назад +1

    ወገብህ ይስንጠቅ: አንተ ትስነጠቃለህ እንጅ ፋኖ አንድ አማራ ነው:: ይሄ ስውዬ የብልፅግና እጩ ሆኖ በአዲስ አበባ ምክር ቤት የተመረጠ ካድሬ መሆኑን መዘንጋት የለብንም::

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 3 месяца назад

    ዘመነም እስክንድርም ያንተ ቢጤ ናቸው! ስለፋኖ ምንም የሚያገባቸው ነገር የለም! ከእውነተኞቹ ፋኖዎች በቅርቡ ትስማለህ

  • @SeidSalih-s7u
    @SeidSalih-s7u 3 месяца назад +1

    Sisya Oromuma! Where will you live tomorrow? I reckon you have already sold Raya to Oromuma.

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 3 месяца назад +1

      That is my feeling, but what did you and me did more than him.

  • @beletegetenet9624
    @beletegetenet9624 3 месяца назад +1

    ዶክተር ሲሳይ ሌላኛው ሲሳይ አጌና የ"ላሜቦራ " ክንፍ አክቲቪስት :: ቦ ጊዜ ለኩሉ ታሪክ ይፋረደሃል::

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 3 месяца назад

    ጠያቂው ዶቶር እያልክ ከምትጠራቸው ዶ/ር ሲሳይ ተብለው ቢጠሩ ጥሩ አይመስልህም?

  • @gishukebede8227
    @gishukebede8227 3 месяца назад

    የ" ፋኖን" አስተሳሰብ የሚያራምዱ በመንግስት መዋቅር ውስጥ እያሉ የፌዴራል መንግስት ወይም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እንዴት ለድል ይበቃል?

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 месяца назад +2

    ዶር ግብር ከፋዩ ከመንግስት የሚያገኘው ጥቅም ምንድነው? አዲስ አበባ ኦሮምያ ነው ተብላል ህዝቡ መክፈል አለበት ወይ?

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 3 месяца назад

      የመንደር ወሬህን እዛው በመንደርህ

    • @sewnetsamrie
      @sewnetsamrie 2 месяца назад

      ere sew hulu bekumu ashelibual meslegn endiet endiet new yemitasbut

  • @tesfawmohammed4740
    @tesfawmohammed4740 3 месяца назад +1

    ቆሻሻ ካድሬ። ስንቱ ይከፈላል ለምንስ ይከፈላል!

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 3 месяца назад

    የጀዝባና የፀረ አማራዎች መፈንጫ ሚዲያ የአማራ ህዝብ ለዘመናት የጠላት ቅጥረኛ የሆኑ ባንዳዎችን ለይቶና አውቆ ስለሚታገል አተላ አተላ የሚል ንግግራቸውን ለማዳመጥ ጊዜ አያጠፋም

    • @weyxeriti583
      @weyxeriti583 3 месяца назад

      አማራን "ለመሪነት የተፈጠረ ..." እያሉ ትርክት ለመፍጠር እና ለማደናገር ሲፍጨረጨሩ የከረሙት ሁሉ አሁ ን ሃቁን እየመረራቸው መዋጥ አለባቸው። አማራ እጅግ በድህነት የሚኖሩ (በቁሳዊና በአስተሳሰብ ...) ስብስብ በመሆኑ ጀሌ መሆን እንጂ መሪ መሆን አይችልም። ይኼ ደሞ ከጥንት ጀምሮ ስውርድ ሲወራረድ የመጣ ነው።

  • @zenebeshe
    @zenebeshe 3 месяца назад

    ይሰንጥቃችሁ እናንተን አንድሁኑ ስታቦኩ ቆያችሁ በዚህ በኩል ቢሆን ይሻላል ሲሉ ወሪ አገኛችሁ።የካድሪ ዘመን ስላልሆነ ሁሉም ነገር አዲስ ነው።

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 месяца назад +1

    ሠጥቆህ ይቅርና ፉኖ አልተሠጠቀም

  • @dkm1666
    @dkm1666 3 месяца назад +1

    ድርድር የምትለውን ነገር እርሳው ደደብ ሲሳይ

  • @shenkorsoser
    @shenkorsoser 3 месяца назад

    ዶክተር ሲሳይ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ይቻላል??? እራስህን ግምት ውስጥ ባታስገባ መልካም ነው።

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 3 месяца назад +2

    ወይ ይሄ ሰው? ብአዴን ተወሽቀህ የአማራን ህዝብ በባንዳነት ስታስበላ ኖርክ። 360 ድግሪ ተገልብጠህ ቁጥር 1 የአማራ ገዳይ ለሆነው የበልፃጊ እግር አጣቢ ሆንክ። ቆይ ምናለበት አሁን እንኳን ብታርፍ። እግዚአብሔር ይይልህ። ቆይ ምንጊዜ ለዚህ ትንተና በቃ ጉዳዩ? ለሁለት ይከፈሉ ብሎ ከእንዳንተ አይነቱ ሰው ይጠበቅ ነበርን? የምታወራው ሁሉ እርስ በርሱ የሚጣረስ ነው አፈር ብላ። ለአንተ ዶክትሬት የሰጠ ተቋምም አፈር ይብላ። 35:47

  • @tesfawmohammed4740
    @tesfawmohammed4740 3 месяца назад

    ማሲንቆ ድምፅ!

    • @sewnetsamrie
      @sewnetsamrie 2 месяца назад

      kkkkkkk ewunet betam yaska ewunetim masemko kirar bitil ayshalim

  • @abeselom-b5e
    @abeselom-b5e 3 месяца назад

    መጀመሪያ ስለራያ ስታወራ አሶስደህአርፍክ አሁን ደምሰለአድስአበባ መንገድ ማዉራት ጀመርክ

  • @ethio1775
    @ethio1775 3 месяца назад +1

    Ante ye abiy Ahmed telalake ye amhara geday leba neh mafera

  • @Cripto244
    @Cripto244 3 месяца назад +5

    የአማራ ትግል ይቀለበሳል ብለህ አትቋምጥ:: ህዝቡ ከጠላት ጋር የሚዋደቀው ለዘመነ ካሴ ለእስክንድር ነጋ ብሎ አይደለም:: የሚታገለው ለህልውናው ነው

    • @yh4es
      @yh4es 3 месяца назад

      ህልውና እስከምን ድረስ? የአማራ መንግስት ለመመስረት ከሆነ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቸዉ በተረፈ አማራ ለብቻው ሆኖ ቀሪውን ብሄር ማለት ኦሮሞን ደቡቡን ሶማሌውን ትግራይን አገርን ቤንሻንጉልን ረግጨ የአማራ መንግስት እመሰርታለሁ ብሎ ስለሆነ የተነሳው መቸም አይሳካም

    • @Cripto244
      @Cripto244 3 месяца назад

      ጭቁን ብሄር እያልክ ማላገጥህን ተወው:: ይሄን የወያኔና የኦነግ ፕሮፓጋንዳ ተሽክመህ 70 አመት ሙሉ አንድ እርምጃ ወደፊት መንፏቀቅ አልቻልክም:: የትግራይ ህዝብ ዛሬ ከመቼውም ጊዜ በላይ ድህነት : ሞት: መሰደድ ገጥሞት አያውቅም:: ኦሮሞ ቤንሻንጉል የምትለውም እንዲሁ :: ጭቁን ብሄር ካልክ እንደ አማራ የተጨፈጨፈ: የተፈናቀለ: የታስረ የተገረፈ : የተስደደ ማንም የለም:: ሃቁ ይሄ ነው:: አማራ ለፍትህ ለእኩልነት ለአንድነት የቆመ ህዝብ ነው : ለዚህም ነው የጎሳ ነፃ አውጭ ነን የሚሉ ፋሽስቶች ከፋፋዮች: ዘረኞች አገር ግንጣይ አስገንጣዮች ጥርሳቸውን የነከሱበት

    • @Cripto244
      @Cripto244 3 месяца назад

      ጭቁን ብሄር እያልክ ማላገጥህን ተወው:: ይሄን የወያኔና የኦነግ ፕሮፓጋንዳ ተሽክመህ 70 አመት ሙሉ አንድ እርምጃ ወደፊት መንፏቀቅ አልቻልክም:: የትግራይ ህዝብ ዛሬ ከመቼውም ጊዜ በላይ ድህነት : ሞት: መሰደድ ገጥሞት አያውቅም:: ኦሮሞ ቤንሻንጉል የምትለውም እንዲሁ :: ጭቁን ብሄር ካልክ እንደ አማራ የተጨፈጨፈ: የተፈናቀለ: የታስረ የተገረፈ : የተስደደ ማንም የለም:: ሃቁ ይሄ ነው:: አማራ ለፍትህ ለእኩልነት ለአንድነት የቆመ ህዝብ ነው : ለዚህም ነው የጎሳ ነፃ አውጭ ነን የሚሉ ፋሽስቶች ከፋፋዮች: ዘረኞች አገር ግንጣይ አስገንጣዮች ጥርሳቸውን የነከሱበት

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 3 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 3 месяца назад

    First fix nuro widinet Ethiopians not working properly in the country proper administration

  • @teka1528
    @teka1528 3 месяца назад

    EmaleYjore!! Ante ensesa, kebt! Egna ke enante geber anfelegem , lekachu wedkelil3!! Koshasha, denkoro!

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 3 месяца назад

    የኼ ሰውዬ ሁሌ ጉሮሮውን ሳይጠራርግ ነውንዴ የማመጣ ?

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 3 месяца назад

    ⚠️ Anjetachihu 1000 bota " YSENXEQ "
    Budawoch❗️
    The title itself telling us how some individuals express their hidden wishes towards the popular movement of the Amhara FANOS ❗️

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 3 месяца назад

    This guy is still talking? What is his job? Spewing hate against the people of Tigray? For how long?

  • @SolomonTesfaye-s4z
    @SolomonTesfaye-s4z 3 месяца назад

    Sisay menigsite metaser alebet fanin yemidegif hasab yaramidal sisay tsinifegna newu menigisit kale liyasirewuna adeb liasigezawu yigebal

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 месяца назад

    ዶር ሲሳይ የ

  • @yh4es
    @yh4es 3 месяца назад

    አንዳቸውም ለአማራ ህዝብ ነፃነት ብሎ ጫካ አልገባም ሁሉም የሚወክሉት ሰራዊትም ሆነ የህዝብ ድጋፋ የላቸውም ሁሉም ለግል ጥቅምና ስልጣን የሚሮጡ ብድኖች ናቸው

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 3 месяца назад

    ዶክተር እውነት ይሄ ፋኖ የአማራን ህዝብ ትግል ይዞ ነው ወይስ ለስልጣን ነው አላማው ???

  • @Mojo1132
    @Mojo1132 3 месяца назад

    Le andit kefel 6000 birr yakerayu 3000 new 4000 2000 eyalu keriw be ijachen situn belew yasemezegebu 100%100nachew tekerayu demo yeferarl.akerayen inji tekerayen eyegoda new. Beteley band gibi bizu tekeray yalachew yegodelebachew yelem bemiketelew ametem chimariw tekerayen new emiyatekaw. Benager besew bet min yahel tetsino endalew. Mengistem magegnt yalebet endezaw new.

  • @ethio1775
    @ethio1775 3 месяца назад

    Ye debretabur unversti temarewech be abiy Ahmed mekelakya sedefero lante menem aydelem malet new.

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 3 месяца назад

    የኛዎች አታጋኑ እናንተው ተሰነጣጠቁ

  • @akliluf236
    @akliluf236 3 месяца назад

    ቀሺም ፖለቲከኛ ነህ። አንተነህ አሁን አማራ ክልል እየተዋጋህ ያለህ ?? አድር ባይ ርኩስ።

  • @nana2009able
    @nana2009able 3 месяца назад

    You are so funny . Kemiagegnew gebi geber lemen aykefelm malet men malet new. I don't understand how you are thinking. Geber tekeflo newariew awato endet yehonal.
    Backachew first Work on your already failed financial and banking system.
    HEZBU DEG NEW geber saykefel lelemat awatu betel Bedenb yawatal. Public rest room can be taken as an example.
    Don't you feel ashamed when you impose tax on the food we eat and the cloth we wear the house we live in???
    Enhance the revenue of government institution rather than collecting tax unjustly.

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 3 месяца назад

    Sisay mengist yemibale agases ye raya hizb mejerawun yayel esu sele gebere yaworal

  • @mesfinsemagn5876
    @mesfinsemagn5876 3 месяца назад

    እሽ ጋሽ ቶላ

  • @Lij-emeshaw
    @Lij-emeshaw 3 месяца назад

    ውሻ የታባክ ነው ፋኖ ሲሰነጣጠቅ ያየኸው። ፋኖ አንድ ድርጅት አልነበረም። የሚሰነጣጠቀው አንድ የነበረ አክል ነው። የሆነው ሁሉ ፋኖ አዲስ አበባ ይመጣል ዋጋችሁንም ይከፍላችኋል።

  • @smsm3968
    @smsm3968 3 месяца назад

    በል ቻዎ አቶ ደደብ አስመለስከኝ

  • @ethio1775
    @ethio1775 3 месяца назад

    Dinkem dr anten belo muhur mafera banda telalaki nek betam yasaferal yasazenal