Ethiopia: በእርቅ ማዕድ ሳገባዉ ጉዱን አላዉቅም ነበር ከጋብቻ በፊት ያለ ድብቅ ማንነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 74

  • @ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ

    ምድራዊ ህይወት ብዙ ድካሚና ወጣ ውረድ አለው
    ጌታ ሆይ እኔ የሚፈልገውን ሳይሆን ለእኔ የሚሆነኝን ዘላለማዊ ፍቅር ስጠኝ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 5 лет назад +9

    እርቅ ማዶች ተባረኩ እኔ በልጀነቴ ነበር የአገባሁት እና የአገባሁት ባል እራሰ ወዳድ እና አላፌነት የማይወሰድ ሆኖ አገኘሁት ከዛ ልጀ መወለድ ፈራሁ ወልጀ ልጀን አለመስቃየት አሰቤ ሰከላከል ቆየሁ ከዛ ወደ ዉጭ ወጥቼ መሰራት ፈለኩ እና ከአሀገር ወጣሁ እዛም ሆኘ ባለቤት የአለን ሁሉ ንቡረት አዉድሞ የማይሆን ነገር ዉሰጥ ገቡቶ ታሰረ ቡር ልኬ በዋሰ አሰፈታሁት ከዛም በሰት መከራ 24ሰአት ሰርቼ አወጣሁት መጥቶ ም አልተለወጠም በእዚህ መሀል እኔ ሀኬቤት ሰመረረመር የሰራ ጉዳት ሰላለቡኘ መወለድ እንደማልችል ተነገረኘ አሁን የእሱን ህወት አሰተካክየ እኔ ያለ ልጀ ቀረሁ አሁን ቡቸኘነቴ የአገቡኛል እሱም በእኔ ላይ ተረማምዶ ችላ ማለት ጀመረ እኔ አሁን ተሰፋ ቆርጭ በልቅሶ ላይ ነዉ ቡቻ ትዳር እግዛቤር ሲሰጥ ነዉ ይህን የፆፈሁን ሌሎች ቢማሩበት ቡየ ነዉ

    • @aminaabdu1229
      @aminaabdu1229 4 года назад +1

      የኔ ውድ አይዞሽ ልጅ ከፈጣሪ ነው ተስፋ አትቁረጭ ፀልይ ማማየ

    • @lenilusiana8635
      @lenilusiana8635 4 года назад

      @@aminaabdu1229 እሸ አመሰግናለሁ

    • @semutimohammed
      @semutimohammed 4 года назад +1

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ለበጉ ነው

    • @nejatmohamednajat9048
      @nejatmohamednajat9048 4 года назад

      Yene konjo ayzushe hulum neger beftar fakad now yemhunew tesfa endtkorchi tewljalshi esu teki now egnan yemgodan lesw yemnenorw hewti now

    • @ሰሜራሰሜራ
      @ሰሜራሰሜራ 4 года назад

      ዱአአድርጌ።አላህአይቸግረውም

  • @sabrinamicael2611
    @sabrinamicael2611 3 года назад +4

    በወንዶች አይብስም መልከጥፉነት ድፍጥጥ አፍንጫ አጭር ቦርጫም መላጣ ሴት ልጅ በተፈጥሮ ቆንጆ ናት እስኪ የሴት መላጣ ታገባላቹ እኛ ግን መልክ ታጥቦ አይታጠብ እያልን እናገባችዋለን ሴት ላይ ብቻ ምነው በሰው ሰራሽም ቢሆን ተውበን እንበልጣችዋለን ለፈገግታ ነው እኔ ባለቤቴ በጣም ውሸታም ስለሆነ ፈትቼዋለሁ ወንዶች አንድ ሴት ለማግኘት ብላችሁ አትዋሹ ለምሳሌ ስንጋባ የደበቀኝ ነገር ነበር ከእለታት አንድ ቀን ስልኩ ረስቶ ሄደ አይኔን ማመን አቃተኝ ሴቶች ተጠንቀቁ ያልጠረጠረ ተመነጠረ ልጆቼን ብቻዬን እያሳደኩ ሰላሜን አግኝቻለሁ ከእኔ በፊት የሆነ ነው ብዬመቀጠል አልፈለኩም ምክንያቱምልጅን ያህል የደበቀኝ የእኔን ልጆች ነገ አለመደበቁ ምን ማረጋገጫ አለኝ

    • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
      @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 3 года назад

      አይዞሽ ምን መሰለሽ ወንድ ልጅ መልኩ ባያምርም ችግር የለዉም ይባላል ከሴት ዳፉኖ የወንድ ልጅ ንፍጣም ይሻላል ይባላል ስትጠይቂ😂😂 ለምን እንደሆን አላቅም ግን እኛም ቆንጆ እንፈልጋለን ወንድ ብቻ ለምን ።እኔ ግን የፍላጎቴን ነው የሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 7 лет назад +8

    እናመሰግናለን ሳሚ
    እርቅማህዶችም የምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በጣም።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 года назад +1

    እህ ያሁን ዘመን ጋብቻ እቃ እቃ ሆነ እኮ ማስተዋል ይስጡን አቤቶ መልካም ሚስት አርገኝ ጥሩም ባልስጠኝ አንተሚፈራ እርቃ መአዶች በርቱ አድናቂያቹ ናቹ ከናተ ብዙ ተምራለሁ የምር

  • @መልካምኢትዮጵያ
    @መልካምኢትዮጵያ 7 лет назад +3

    እባካችሁ ሴት ልጅ በስንት አመቷ ብታገባ ይሻላል ጥሩ ትዳር እፈልጋለሁ ንገሩኝ አመለጠኝ ወይስ አልደርስኩበትም አዳምጡኝ በስንት እድሜየ ላግባ የሱስ የስንት እድሜ ቢሆነው ጥሩ ይሆንልኛል???

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 5 лет назад +2

    ምንቴ ያተ መስፈርት ምድነው ?

  • @በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ

    እኔ ምለው በኮመትት መልሰ ሰጡኝ በፈጣሪያችው የለውት ሰደት ለይ ነው ግን ብዙ ወንድች አቃለው ብዙም እናወራለን ግን እሰከማገባ ድረሰ ምንም ነገር አላደርግም እያልኩ አብዛኛው ተሰፈ ቆርጥ ተለይቶኛል እና አሁን ግን አዲሰ ፍቅረኛ ይዛለው አብሪው ለማደረግ ወሰንኩ አመት በሰቆጠረ ሳይሆን ውሰጥ በተግባባ ነው ብሎ አሳምኖኛል ምን ትመክርኛላችው ከትዳር በፊት አብሮ መተኛት አፅያት ነው

    • @roudabrok694
      @roudabrok694 5 лет назад

      እንደኔ አላደርገውም ይቅርብሽ

    • @ffmm5205
      @ffmm5205 5 лет назад

      በጣም ሀጣትነው ከምበላይ ከትዳር በፊት የቀረበሺ ወንድ ወዶሺእንዳይመሥልሺ እህቴ ግዛውይ ሥሜትነው እራሥሥን ጠብቂ እንዳታረግው በውነት ፈጣሪየሚጠላው ነገር ነው ተጠንቀቂ ማሬ

    • @فردوسمحمد-ج2ث
      @فردوسمحمد-ج2ث 4 года назад

      እህቴ ከትዳር በፊት አደራሺን እሱ ጋራ እንድህ አይነት አታስቢው በዚህ ምክኒያት ቢለይሺ እንኳ ይሂድ ምንግዱን ጨረቅ ያድርግለት እውነተኛ ስው ከሆነ ከኒካህ በፊት ምንም አይጠይቅሺም ስለዚህ እንደኒ ይቅርብሺ ከፊጣሪሺም ጋራ ያራርቅሻል ይህ የኒ አስተያየት ነው. ይቅርታ ሀያቲ

    • @kareemannm7863
      @kareemannm7863 3 года назад

      እኔም

    • @hanabiyahana3557
      @hanabiyahana3557 3 года назад

      Aew aesyat new kewdedesh ytbksall

  • @saralove8630
    @saralove8630 7 лет назад +2

    true temhert naw yastachug amsgenalhu👍

  • @ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል

    ወይ ጉድ እስኪ ላዳምጠው መቼም የማይሰማው የለ

    • @tabbymamo5159
      @tabbymamo5159 7 лет назад

      ስለሁሉም ነገር አማኑሄል መልስ አለው

    • @فردوسمحمد-ج2ث
      @فردوسمحمد-ج2ث 4 года назад

      እስኪ እናዳምጠው መቸም እርሜ እና ጤና ከስጠን ብዙ እስማለን ብዙ እናያለን. ያርብ. ኮረናን ከምድር ገፀ ያጥፋልን ያኢላሂ መጭው ሩመዳን ነው መስኪድ ዝግ ነው በጣም ከባድ ነው ያአሏህ ይቅር በለን. ያከሪም

  • @እሙቲነኝ-ዸ3ዸ
    @እሙቲነኝ-ዸ3ዸ 7 лет назад +4

    5ኛ ነኝ ወግ ደረሰኝ
    አዳምጬ ኮምታለው

  • @tiruneshbeyene2896
    @tiruneshbeyene2896 7 лет назад +1

    የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና፤ የምታደርጉት መልካም
    ነው።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።እርሱ ያግዛችሁ።

  • @wessenetekla5141
    @wessenetekla5141 6 лет назад +1

    mechersha lay sele edmay value yalkew betam tekekel new yene mercha machured Yehone sew neber agebahu a hun 14 amet betam destgna nen

  • @merimamustefa9869
    @merimamustefa9869 5 лет назад

    እስኪ ላድምጠው እኔም ለማግባት ፈልጌ ነበር

  • @ssanvs3153
    @ssanvs3153 7 лет назад +2

    ላዳምጠ ይጠቅምል አላገሁም እድሜውች ይርዝመላች

  • @izerafikreyohannes7924
    @izerafikreyohannes7924 4 года назад

    Yeirk maidoch Bekam Enamesegnalen

  • @lovemamatesfaye3040
    @lovemamatesfaye3040 5 лет назад

    Thanks

  • @lidiya727
    @lidiya727 7 лет назад +2

    ይመለከተኛል መሰለኝ ላዳምጠው

  • @maranatanalgngeta9830
    @maranatanalgngeta9830 7 лет назад +3

    እኔ ፍቅረኛዬን በጣም ወደዋለው ነገር ግን ትግስት የለኝም እናገረዋለው

    • @ኡማርዩቱብ
      @ኡማርዩቱብ 5 лет назад

      እኔም ትግስት የለኝም እናገረዋለሁ በትንሹም በትልቁም ግን እሱ ትግስት አለው

    • @demelashalene5416
      @demelashalene5416 4 года назад

      Rahmaendris 2019 ፈችዋ

  • @aldaam330
    @aldaam330 7 лет назад

    lebrd yhonali kegabcha beft menanat betam trunew enyem fetgne keadega dgnalehu

  • @እናቴሂወቴከፈጣሪቀጥለሽ

    አመሠግናለሁ የእርቅማዶች

  • @moloshdadi1054
    @moloshdadi1054 7 лет назад +1

    Betam arif program new

  • @מיקטילטיגבה
    @מיקטילטיגבה 2 года назад

    እወድሻለሁ

  • @ቅውቅው-ጠ3ኰ
    @ቅውቅው-ጠ3ኰ 7 лет назад +2

    እኔ.40አመት.ሆነኝ.ግን.2ለጅ.አለኝ.እድሜዬ.ን.የጨረስኩት.እሱው.አግር.ነው.ያለሁት.ግን.አላገባሁም.መላ.ስጡኝ።

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 2 года назад

    Tiru gelsa gobezi neshi

  • @anesaasna120
    @anesaasna120 4 года назад

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ፕሮግራም ነው

  • @khadooykhadooy863
    @khadooykhadooy863 7 лет назад

    Wow harfi porgram nw ena wanew haymnot nw sektle tebye astssbe serto besra yemamen wende betaim des yelale bemngger yemamen fikrrrr. Wende des yelgale

  • @nooranoora9706
    @nooranoora9706 4 года назад

    እኔና ባሌ እንድ እንዳማንሆን ይሰማኛል አንድ ለመሆን ግን ጦርነት ከጀመርን 8 አመትሆነን እወደዋለሁ አብሮ መኖር እፈራለሁ እኔም አረብ ሀገር ተደብቄ እየኖርኩ ነው

  • @khadooykhadooy863
    @khadooykhadooy863 7 лет назад

    Betam astmarna temert nw enmsgnlen ketlbet

  • @ahabte
    @ahabte 5 лет назад

    Menete 😀 sakeh yasikal * ke whuaw meselegn ☺
    e Hawassa endih nen 👌

  • @yesibethigi
    @yesibethigi 7 лет назад

    Yisemaa inaa yikomametalii።።።bale tidari. Adelewum gin ።

  • @yemaneberhane9757
    @yemaneberhane9757 6 лет назад

    ቅድመ ዝግጅት ይጠቅመናል እናመሰግናለብ

  • @shewayezemaremelaketyasema6784
    @shewayezemaremelaketyasema6784 6 лет назад

    Yih hulubteremes yesew leji felagotun alemaweku new tedar ke egziabher yemiset new eweket selalewena selelelew ayidelem manem berasu yenore yelem fetari betsafelen inji besemet megaz bakam alemetsenat wesane layi endanederes yaderegale ayina tsegura kumetu meleku bibale waga yelewem masetewale yaleben meseretawi neger layi new

  • @fanihabibb8511
    @fanihabibb8511 5 лет назад

    😘😘

  • @suhaworku1699
    @suhaworku1699 7 лет назад

    enamsgnalen

  • @mashaallahgh2202
    @mashaallahgh2202 7 лет назад

    kikikikiki tebu begalayi newa

  • @fanihabibb8511
    @fanihabibb8511 5 лет назад

    Eni alagbahoum 31 amte new

  • @ቢከፋኝምመሳቅነውአመሌእና

    እስቲ ደሞ ልስማው

  • @mariyamariya2552
    @mariyamariya2552 2 года назад

    ረ"ሠመሰኸጠከ

  • @lidjesus9118
    @lidjesus9118 7 лет назад

    EShi arfi NEW ahun badabi ldmxe

    • @uaeuae4656
      @uaeuae4656 5 лет назад

      ልጆቺሺን ዝም ብለሽ አሳድጊ

  • @nananana-qt6or
    @nananana-qt6or 7 лет назад +2

    ምንቴ ስወድህ እኮ

    • @selametmulgeta9145
      @selametmulgeta9145 7 лет назад

      nana nana ፕሮግራሙ አሪፍ ሆኖ ሳለ ቃላት ይደጋግማል እጂ ጥሩ ነበር

  • @shewayezemaremelaketyasema6784
    @shewayezemaremelaketyasema6784 6 лет назад

    Kkkkkk asakegni bered selehone yihonala

  • @ebeleyaebene2441
    @ebeleyaebene2441 7 лет назад

    Awo eneme yegetemege ye bege lemed lebeso mekerebu le negeru sewen maweke be cherashe anchelem ....genhe ewenetegawochu tedare yalewe endete yetadele newe weyeee..

  • @elfenshfikergmailcomelfenshgma
    @elfenshfikergmailcomelfenshgma 7 лет назад

    Kkkk knzb alat blo mlktefu magbat gzeb ylklet hlutga tfat tkike

  • @መቅዲሾዉ
    @መቅዲሾዉ 7 лет назад

    ብርድ ሥለሆነነዉ😃😃😃😃