#እትዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 321

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube  4 года назад +34

    *ሰላም ውዶች እንደት ቆያችሁኝ በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ ስለምትከታተሉኝ እጅግ በጣም እያመሰገንኩ ቪድዮ ስለቅ ቶሎ እንድደርሳችሁ የደወል ምልክቷን አንድ ጊዜ ጫን ይበሉ thanks all*

    • @زينببنتسعيد
      @زينببنتسعيد 4 года назад +1

      😂😂❤️❤️❤️❤️😘

    • @እሙእረያንወሎየዋ
      @እሙእረያንወሎየዋ 4 года назад

      ውሽትሽንነውመቸስራሽ በለው

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 года назад

      የኔ ውዲ ፈልጌሺ ነበር እዴት ላግኚሺ በናትሺ

    • @Aminat189
      @Aminat189 4 года назад +2

      እኔ መሽም አልተመቸኝም ምክንያቱም ምን ክፉ ቢሆኑ ምን ተሰራበት ብለዉ አያሸቱም የሚያሸቱት በደንብ ታጥቧል አልታጠበም በሚለዉ ነዉ ኡሱንም ብርጭቆ ነዉ ሲያሸቱ ያየሁት

    • @AliAhmad-vu5bu
      @AliAhmad-vu5bu 4 года назад

      ይቅርታ አረቦች መስለዉኝ ነዉ ማሬ በጣም ይቅርታ

  • @zeyibagashu3655
    @zeyibagashu3655 4 года назад +140

    አንደኛ ነኝ ወላሂ ላይክ አድርጉኝ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 года назад +45

    ግንኮ አወ የኛ አገር አሰሪ
    መጥፈ ናቸዉ በስደት መኖር ይሻላል
    መስራትም የሰዉ ቤት በስደት ይሻላል

    • @zain6zain813
      @zain6zain813 4 года назад +1

      እውንትሺን ነው አጋጥሞኛል

    • @kirikiri5591
      @kirikiri5591 4 года назад

      አወ እኔም አይቸዋለዉ

    • @taibataiba.youtube4045
      @taibataiba.youtube4045 4 года назад +1

      ሳህ እህቴ የ ኢትዮጵያ አሰሪወች እኮ ማር ክፉ ናቸው ልክ ነኝ አይደል?

    • @zain6zain813
      @zain6zain813 4 года назад +1

      አረቧች ይሻሉኛል

    • @kirikiri5591
      @kirikiri5591 4 года назад

      እኔስ ከነሱ ከምሰራ
      አሁን ያለዉበት ስደትን እመርጣለዉ
      በጣም እዉነቴነዉ

  • @meymunaoumimran8151
    @meymunaoumimran8151 4 года назад +25

    ኢትዬ የሚያሳሩት ክብር የላቸውም በድራማ መልኩ ቢቀርብም እንደዚህ አይነት ሰዎች አሉ እውነት ለመናገር አረቦች ጥሩዎች ናቸው አይደለም እንቁላል የሀበሻ ምግብ የፈለግነው ስንሰራ ምንም አይሉም እረ እንደውም ኩሽና ማይገቡም አሉ ከሀበሻ ተቀጥሮ ከመስራት ለአረብ በነጻ መስራት ይሻላል

  • @samsungold9169
    @samsungold9169 4 года назад +22

    የኔ መዳብ ግን የተባረከች ነች ሁሉንም አድሏታል እደዚ አይነት መዳብ ሺ ጊዜ ትወለድ

  • @ተስፈኛይቱየአላህባሪያ
    @ተስፈኛይቱየአላህባሪያ 4 года назад +21

    አይ ማጣት ከኢትዮ፡ ሰወች ያረብ ሀገር ሰወች እናትና አባት ናቸው አልሀምዱሪላ እኛንም ቀን ያውጣልን

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ

    የኔውድ እህህህህህ መዳም ትግደለኝ ስበላ ውየ ባዲር እንደዚህ አትልም

    • @zahrahussein588
      @zahrahussein588 2 года назад

      የኔም እንዳንቺናት አልሀምዱሊላህ

  • @hanihabeshawit3278
    @hanihabeshawit3278 4 года назад +18

    የኔ ሴትዮ የፈለግሽውን እየሰራሽ ብይ እኔ እምሰራው ካልተመቸሽ ትልና የሆነ ነገር ሰርቸ ከበላሁ አፍንጫዋን ገትራ ምንድን ነው የሰራሽው ምንድነው የሚሸተው የጥያቄ መሀት ታበዛለች ሰልችቶኝ ተውኩኝ ቢጥመኝ ባይጥመኝ የሰራችውን እበላለሁ

    • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
      @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 4 года назад +1

      ለምድነው ግን ሰራተኛ፠ሲበላ የማነይወዱት

    • @hanihabeshawit3278
      @hanihabeshawit3278 4 года назад +2

      እኔ ምን አውቄላቸው ሰራተኛ ሲበላና ሲተኛ ያማቸዋን እነሱን

    • @zinet273
      @zinet273 4 года назад

      😁😁

    • @halimamossa2104
      @halimamossa2104 4 года назад

      ልክነሽ

    • @saadaysn5024
      @saadaysn5024 4 года назад +2

      እኔስ አልሀምዱሊላህ ወላሂ የፈለግሽውን ሠርተሽ ብይ ነው የምትለኝ በምግብ በኩል ሆድን ይስጠኝ እጅ ደህናሠዎችናቸው

  • @zዲነኝየናቴናፋቂ-s8w
    @zዲነኝየናቴናፋቂ-s8w 4 года назад +4

    እኔ የዲሮ አሠርየ ሠበለ
    ሀየችኝ ከነብ ሁላ ወሎየን ሰገፋመዋሌነው ቢቀርስ ባየበላ አፈር በበላሁ እላለሁ በቃ ጉለበትያወጣሁየመሠላታን አሁንግነ ቀየሬ መሸአላናት መዳሜ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад +8

    አረ ጉድ መጥፎ እኮ ናቸው የኢትዮጵያ አሰሪወች አይደል ጋይስ?

  • @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
    @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 4 года назад +6

    ጥሎብኝ እቁላል በጣም ነው የምወደው ሰወየየ እቁላል ካመጣ እና ቲማቲም ካመጣ እኔ ነኘ የምጨርው እነሱ ሳይበሉ ማታም ጦታም እየሰራሁ መጨረስ ነው ግን ወላሂ ምንም አይሉም እንደምወድ ሰለሚያቁ እቁላልዩ ነብሴ ሀሀሀሀሀሀ

    • @hayattube6243
      @hayattube6243 3 года назад

      የሀገራችን አሠሪኮ ወላሂ
      ጉድናቸው እሶፋላይ አያስቀምጡም
      አረብሀገርኮ ሁሉንስናደርግ ምንም መስሎ አይታያቸውም እውነት
      አረብኮ

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 4 года назад +8

    የእኔ አሰሪየ አፍንጫዋ የጅብ አፍጫ ነው ሽሮ ወጥ ሰርቸ ከሆነ ገና ከውጭ ነው የምጀምረው ምን ሰርተሽ ነው ምንድነው በቃ አቤት ጥያቄዋ እኔ ግን ወጤን ስርት አድርጌ እንጀራየን እበላለሁ ፊትለፊቷ ምክንያቱም የእነሱ ምግብ አይመቸኝም እሩዝ ነሳምንት 1 ቀን ነው የሚሰራው ኮሎምቢያወች ናቸው (እስፖኔሽ

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 года назад +8

    ክክክ ወይኔ ቲጂ ሁሉም ያምረብሻል ተዋናይ መሆን ትችያለሸ😂

  • @zeharatadese5085
    @zeharatadese5085 4 года назад +2

    ቲጅየኔፉቅር. እደትነሺልኝ. የኔ አዝናኝ ውይ. ኮመንቶች. አሳቃችሁኝ. ግን. ካሚራ. ሊኖር. ይችላል. እዚህ. መሆን. የለብንም. እኔ. እዚህ. እመሆነው ቶሎ. ወተውልኝ. እስልኬላይ. ለመዘፉዘፉ. ነው. በቀሎ. እደሚግጥ ጦጣ. ስው. መጣብኝ. አልመጣብኝ. እያለ. እደሚግጠው

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  4 года назад

      ከሊወሊ ካሜራ ማን ይሰማዋል kkkk

  • @سميرها-ف7ج
    @سميرها-ف7ج 4 года назад +10

    አየ የሰው ቤት መከራ እኮ ነው እንደዚህ ተብሎ ከሚበላ ቢቀር ይሻላል በሰቀቀን መሞት

  • @Genettube
    @Genettube 4 года назад +21

    *ሰራተኛ እንቁላል አያምረውም ያለው ማነው ክክክክክክ*

  • @AsS-dc1mm
    @AsS-dc1mm 4 года назад +15

    ባይባላስ ቢቀርርር እንደዚህ ሆኖ የተበላዉ ምግብ

  • @ebrahimhussein5096
    @ebrahimhussein5096 4 года назад +1

    በትክክል ሠርተሽዋል የኢትዮጵያ አሠሪዎች በጣም ነው የሚጫኑት ሥለ ማቀዉነው

  • @adismikenen3090
    @adismikenen3090 3 года назад

    አምላከእስከመቸይውንየእኝነገርድርማሽተመችቶኛልበርች

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 4 года назад +21

    አይአንች፣የበላሽውእራሱ፣እሆድሽአይገባም፣በጭቀት

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 4 года назад +7

    እሠይ የኔቆጆ ደግ በላሽልኝ

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk Год назад

    በርቺ ምርጥ ጥበብ ነው ይመችሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺ♥️♥️💯💯💯

  • @የዘላለምታማኘአንድአሏህብ

    ወሏሂ የኔ ሠወች በተለይ ሤትየዋ የሠራሁትን ብሠራ ዘወር ብላም አታይ መጥበቁን አታዉቀዉም ማለት ይቻላል

  • @አወአማራነኝጽድትያልኩወሎ

    ክክክክክኪኪኪኪ ውይ ቲጂየ ያገሬ ጉብል የየምር ዘና አረግሽኝ በደበረኝ ሠአት ደረሽ

  • @Denametube
    @Denametube 4 года назад +8

    አንቺ ልጅ በጣም ነው ምታዝነኚኚኝ በርቺ ውዴ

  • @hanangeto2311
    @hanangeto2311 3 года назад

    ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ውድ እንዳንች ያሉትን ጥሩ ሰወችን ያብዛልን

  • @hayatandres6943
    @hayatandres6943 4 года назад +3

    የኔሤትየዋ ልክእደዝች አትብሊ ነውምንጊዜም እየተሸሸኩ ነው የምበላዉ

  • @anshaa5057
    @anshaa5057 4 года назад +2

    ኮሜቶች ተገሪማላችሁ አዳዶቹ መዳም ጠሩ ይኖራሉ ነገሪ ግን የኔ መዳም ከሚበላባት ዙባላ ቢጣል ይሻላታን ሀበሾች በቻ አይደሉም መጥፎወቹ በአረቦቹ ይብሳል

  • @ያርሴምየባሪያ
    @ያርሴምየባሪያ 4 года назад +1

    ክክክክ እንደኔ የኔ ሴትዮዬ ደስ እደሚልሽ ስሪ ትለኛለች ገና ሽንኩርቱ ሳይበስል እንደ ጂብ አፍንጫዋን ገትራ ትመጣለች ለጥያቄ ክክክክ እደዉ ምነዉ በቀረብኝ እስከምል ድረስ ድረስ አይጣል ነዉ ዉዶቼ

  • @sitsettube8526
    @sitsettube8526 3 года назад

    ወይኔ አስተማሪ ነው ዉይ ቢቀርስ ባይበላ ረወዳ እኔን ጵንቅ ይበለኝ ውዴ

  • @erererer3105
    @erererer3105 4 года назад

    ግን ወየትነዉ ሀገሩያላችሁበት

  • @ሰአዲወሎሎሎ
    @ሰአዲወሎሎሎ 4 года назад +3

    አይ የኛ ነገር ሁልጊዜ ስቀቀን ኡፍፍ

  • @kidstyebereketkidistyebere300
    @kidstyebereketkidistyebere300 4 года назад +1

    አይ እኛ ሥደትን አማረን ባገራችን እንስራ እንላለን ይሄን እያየን እዴት ነው አገር ውስጥ የሚሰራው ተርፎ ለሚጣል ምግብ የኢትዮጵያ አሰሪዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

    • @gggh8051
      @gggh8051 4 года назад +1

      የኢትዮ ሰራተኛ ከመሆንዘላለም የአረብሠራተኛ መሆንይሻላል

    • @kidstyebereketkidistyebere300
      @kidstyebereketkidistyebere300 4 года назад

      @@gggh8051 ልክ ነሽ/ነህ አዳዴ የኢትዮጵያ ሰው እዚህ ድረስ ሲከፋ 10% በማይሞሉ ክፉዎች ደጉና ሩህሩህ የሚባለው ሰው ኢትዮጵያዊዩ ይደመሰሳል

  • @ኡምሰላህድንነጃት
    @ኡምሰላህድንነጃት 4 года назад +5

    የአድስአበባ ሰወች እንዲህ ነው እሚያደርጉት

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  4 года назад +1

      Kkkkkkk እኮ ልክ ብለሻል

    • @layla6523
      @layla6523 4 года назад +1

      ተኢቶመደሞቺ። ያረብአገርመደሞቺመቶግዜይበልጣሉእድሜ። ላረብ

  • @tigrayforever9256
    @tigrayforever9256 4 года назад +1

    እኔ በ5 ብር እየገዛሁ ደሞ ሰራተኛ እንቁላል ይበላል እንዴ ኣለች እኮ ኣይ የኛ ነገር

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ

    በጣም አጭር ቅመም ጣፋጭ የሆነ ድራማ ነው በርች❤❤❤❤❤❤

  • @ራህማወሎየ
    @ራህማወሎየ 4 года назад +3

    የአገራችን ስውች እኮ እንድህ ናቸው በትክክል ከአረቦቹም ቢኖረም ግን ሀበሻ በጣም ይበዛል

  • @tube-ud4sd
    @tube-ud4sd 2 года назад

    *ምርጥ ትወና ነው ወደ ትወናው አለም ብትገቢ ትችያለሽ አይገልፀውም*

  • @hayathhayath3052
    @hayathhayath3052 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሠገን እውነት ነው አውንማ አዴስ አበበ ስይሆን አረብ አገረ ነበረ መባል የነበረበት ምክነይቶም በሰረተኛ ለይ የሜታየው መቸም አይልቅም ጎድ ነው ፈጣሪ አገረችን ገዳማችን ጠብቅልን

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ

    ቲጂዬ ኢትዮጵያ እንቁላል 6ብር ገብቷል ኮ እኔማ ጥሎብኝ እንቁላል ስጋ እሩዝ አልዎዳቸውም ግን እንቁላል ፀጉሬን እቀባለሁ🤓

  • @ሰአዲወሎሎሎ
    @ሰአዲወሎሎሎ 4 года назад

    አሁን በላሽ ነው ተበላሽ የሚባለው አይ የማልወደው ባህሪ ቶሎቶሎ መብላት ምንምኮ ካጀት ጠብ አይል አይይ ኢቲዮ መዳምየ ማሪኝ

  • @እማዩቱብ
    @እማዩቱብ 3 года назад

    መጥፎ መዳሞች እዳሉ ሁሉ በጣም ጡሩ መዳሞች አሉ እና ለጡሩ መዳሞች እስኪ ላይክ

  • @ሀያት-ኸ5ኈ
    @ሀያት-ኸ5ኈ Год назад

    አሠለሞለይኩምእህት ባህሬን ነውደ ያለሽው መልሽልኝ ከሆሽ

  • @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
    @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ 4 года назад +2

    ክክ አይ ቲጂየ እንቁላል ዉድ ነው መቼም ኢትዮጵያ ብለሽ ነዉ አይደል እኔ ኢትዮጲያ እያለሁ እናቴ ስሰራ እበላ ነበር እዝህስ እንኳን ልበላ ባይሸተኝ ደስ ይለኛል

  • @ክድጃዩቱብ
    @ክድጃዩቱብ 3 года назад

    ሊቶብ መክፈት እፈልጋለሁ ንገሬኝ እህቴ

  • @melsatube6360
    @melsatube6360 4 года назад +2

    የኒ መዳም አሮጊት እደዚህ ናት ምግብ ሚበላ ሠራተኛ አትወድም እኒ ቁረሥ ሥበላ የኃማፍሊያው ሢጮህ ከሠማች እሩጣ ከክላሷ ትወጣለች ምበላውን ለማየት

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 4 года назад +1

    የኢትዮጲያ አሰረዎች ፈጣሪ አይምራቸዉም

  • @sameerasameerasameera6405
    @sameerasameerasameera6405 4 года назад

    Kkkkkkk aeyi aerebochi ako yishalalu
    Agna andenesu
    Bnhon
    Aenchalm neber

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 4 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ

  • @aboodvipp6378
    @aboodvipp6378 4 года назад

    የኔውብ ሥወድሽኮ ያገሬልጅ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 4 года назад

    ትጅዬ የኔ ማር አሰቅሽኝ

  • @ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ

    ልጂ እቁላል አይበላም ተብለሽ አታቂም እደ ክክክክ ማለት ልጂ ሆኘ ይሆናል እማይሰጡኝ ብለሽ አስቢ

  • @bemenetdashaw620
    @bemenetdashaw620 4 года назад

    ይቅርይበላችሁ

  • @fikretube6653
    @fikretube6653 4 года назад

    ስርቆትሽባአይምጅርም ግብዝ ጎራ ብር እናትዬ

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 4 года назад +6

    ከከከከከከ አደጠና ደምት እቁላል ለመሠረቅ መከረሽን አየሽ ነዬ እኔጋ 😂😂😂

  • @mekdesmekdes6036
    @mekdesmekdes6036 4 года назад

    ክሀገራችን ስው ስራ ክመቀተር አርቧቹ እነሱ በነፀ 5ይግዙኝ ውይ ክገጠር መጥቸ ክስው ቤት አዲስ አበባ ክስው ቤት ገባው ውይ ስንት አየው ነገሩን ጭቅጭቃቸው በዛበላይ ለኔ ለብቻ ውጥ እድስራ ታዘኝ ነበር ውይ አምላክ ለሁሉም ግዜ አለው አሁን ባካል ባገኝአት ክአችስ አርቦቹ ለ 10 አመት ስኖርባቸው አላቀተቀጡኝም አችግን ለልጀችሽ ቁነ አትስፊባቸው ነበር እምላት

  • @ሀናየቅድስትማራምልጅ
    @ሀናየቅድስትማራምልጅ 4 года назад +2

    እኔ ያሰሪዬ እጀራናት ቤት ስሄድ እድህ ነው ሰርቃ የምበላ ክፉ ስለሆነች እሽ

  • @eliehanna7798
    @eliehanna7798 3 года назад

    አልቀረብሽም

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 года назад +7

    አትፍረዱ የኢትዮጵያ እቁላሌ ውድነው😀😀😀😀

  • @fatmahassan476
    @fatmahassan476 4 года назад +1

    ላሀወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ አላሁ አክበረ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 4 года назад

    ቲጂ ኩታበር አሪፍነው በርቺ ሁቢ ደምሪኝ እኔንም

  • @tringugeru1925
    @tringugeru1925 4 года назад

    Ina bitisera mn chigr alew inde sayibela yiseran inde

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    ለአረቦች ደግ ታሳያለሽ ይድፋሽ

  • @jxvx6949
    @jxvx6949 4 года назад +2

    ተምሢል ነው ኮመቶች ውነት አይምሠላችሁ

  • @መሪየምያአላህባሪያአላሀም

    ክክክክክክክ እኔ የገረም ሽኝ እቃውን በጨርቅሽ ያረብ በጉሮርስ ብታጥቢው አይሸትም

  • @ሀቢባትዩብ-ቘ1ገ
    @ሀቢባትዩብ-ቘ1ገ 4 года назад

    Kager bet shekala endatadergegni yarebbbbb🙏🙏🙏

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 4 года назад +2

    እኔስ መስረቅ አይሆንልኝም ክክክክክክ
    ሰራተኛ እንቁላል ይበላል ውይ

    • @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
      @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 4 года назад

      አረ በክሸ ሰራተኛ እንቁላልአይበለም አራ አሰቅሸኝ ክክክክ

    • @zeinetbasier9677
      @zeinetbasier9677 4 года назад +1

      እዴ ምን ማለት ነው ሰራተኛ ሆድ የለውም አሊሽ እኔ እክት አርጌ ነው የምበላው

    • @maremate7863
      @maremate7863 4 года назад

      @@zeinetbasier9677 ወላሂእኔም እክት

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 года назад

      @@zeinetbasier9677 እኮ እኔም እነክት የታባቱ

  • @اسرارغامدي
    @اسرارغامدي 4 года назад

    Seyda) ere yegnwas hulunm biye telalech ewunet messlogn yeze kuch sel ayenua yekelal ee tlalech

  • @hussengeto3401
    @hussengeto3401 4 года назад

    አቦ ይመችሽ ዘና አረግሽኝ ድቡሽቡሽዬ

  • @የምድሯጨረቃ
    @የምድሯጨረቃ 4 года назад

    የኔ መዳም ግን በምግም ምንም አትለኝም

  • @obliqtec
    @obliqtec 4 года назад

    አቦ አንቺ ክክክክ

  • @ወሎገራገሩYouTube
    @ወሎገራገሩYouTube 4 года назад

    እርኔእደዚህአስቤውምአናውቅሲወጡተደብቆመብላት

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s

    😀😀😀😀😀😀😀 የኔማር የሠዉ ቤትእድህ ያሳቃል እዴ እኔና ጓደኛየ ኩትራት ቤት እያለን አድት ነገረኛ አሮይትአለች ምግብ ሰርተን ሥበላካየች ያማታል ትሳደባለች እና አዴ ገፎ በጣም አመረን እናጓደኛየን እኔ ላገፋ አችበርላይሁነሺ አሮይቷን እይ አልኻት እና ጀመረን እደተጨነቅን ጨረሥነወ ሠርተን ሥጨርሥ እየበላን መጣች እና ከበትዉሥጥ ከተትነዉ አረፈጣሪየ ከሠዉቤት ሥቀቀን ገላግለን አላሀምዱሊላ አሁን ተላቅቂያታለሁ ጥሩሠዉ ገጠመኚ መቸም የተገፋ ሠዉ ጥሩነዉ ይሄዉ አሀሁ 1አመት ሆነኚ እዚህቤት በነፃነት

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  4 года назад

      *ወዮ ስንት ጉድ አለኮ ኦገኖቼ kkkkk*

    • @zinet273
      @zinet273 4 года назад

      ዉይ አደኔነሺ እኔና ጎደኛየ እዲህነዉ እምናረገዉ😂😂😂😂😂😂😂ስመጣ መጣችበይኝ እላትአለሁ አይየሠዉቤት

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 4 года назад +3

    ባዶውን ነው የምበይው ብናለ ዘርተሽ በሰበቡ ብበይ

  • @ቢህዚኒላህምኛቴብዙነው

    ገልፅሽዋል ግን መቸ ነው ኢትዮጽያ የገባሽው???

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +3

    ክክክክክክ ይመችሽ

  • @leratomokhadi7377
    @leratomokhadi7377 4 года назад

    ደግ አረግሻት

  • @aydayoutube5525
    @aydayoutube5525 3 года назад

    ዋው ሙከራሽ አሪነው

  • @አረበኛውልጅ
    @አረበኛውልጅ 4 года назад +1

    ትጅዬ ይመችሽ ጭውቴውን በጣም ነው የምችይበት

  • @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ
    @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ 4 года назад

    ክክክክ እዴዝህ ተጨቀሺ ባይበላ ቢቀርስ ምርጥ ትወና

  • @TGWollotube
    @TGWollotube 4 года назад +6

    *ካካካካ አጭሰሽ ሞተሻል አቦ አንዳንዱ አሰሪ አፍንጫቸው ውስጥ ካሜራ ሳይኖር አይቀርም ወዮ*

  • @ummasudcoha5045
    @ummasudcoha5045 2 года назад

    የኔም መዳም 😃ዝባላ ትፈትሽ ነበር

  • @ema7823
    @ema7823 4 года назад

    ሃሃሃሃ አኔ አራሱ ቤቱን ሺቶ ረጭቸው አዉቃልሁ ተደብቄ ሰርቼ መብላት አይሁን ታዳ .....

  • @Tube-ko1lj
    @Tube-ko1lj 4 года назад

    በቀሚስ ውልወላ ኧረ ይደብራል 😜😜ልክ እደ ክፉ አረቦች እደዚጀኘህ ናቸው እስኪ ተምሩኝ ውዶችየየruclips.net/video/LMDL3lJII6Y/видео.html

  • @rahmakaskas6820
    @rahmakaskas6820 4 года назад

    በርች ማማዬ

  • @linayoutube3411
    @linayoutube3411 4 года назад

    ብዬ ከምር እኔም ፍቷን ስልብኝ እቡላለሁ

  • @ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ

    አይዞሽ

  • @eliehanna7798
    @eliehanna7798 3 года назад

    ለምን ማይሆን ነገር ከምሰሩ ጥሩ ትምህርት ሰጭ ነገር አሰሩም ደባር ማይመስል ነገር ገገማ በዉሀ አለቅልቀሽ በለበሹ ትጠርግያለሽ ሁለታቹም ከብቶች ናቹ ልጅ ሆኔን እቃ እቃ ስንጫወት እንኳን እንዴት እንደምያምርብን ስታስጠሉ እሄ ድራማ ነዉ

  • @sahel9508
    @sahel9508 4 года назад +2

    አይይየሠውቤትእኮ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 года назад

    Batibeyi yishalish naber.Bechinqet kemitimochi.

  • @madampordos3348
    @madampordos3348 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍😁😁😁😁😁😁😁😜😜😜በጣም አሣቅሺኝ ይመቺሺ እህቴክክክክክክ

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 4 года назад

    ቲጂዬ ቤተስቦች በቅንነት ምሰሉን በመንካት ምርጥ ካሬ ተመልከቱ

  • @እናቴሂወቴየመኖሬሚስ-ዘ2አ

    አረሰራተኛእቁላል ያቅራታልእደየኔናትድሀይቱደግበላሺክክክክክክክ

  • @ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ

    ክክክክ ደሞ እቃዉን የምታደርቀዉ በልብስዋ ነዉደ

  • @ዜዶነኝየሳደትአድናቂ

    ወላሂ እኔም እቁላል ሄወቴነው አየ የሰውቤት

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 года назад

    እረ እዲ ተሳቅቄ ከምበላዉ ይቅር

  • @ሀያትወሎየዋ-ከ4የ
    @ሀያትወሎየዋ-ከ4የ 4 года назад

    የኔማርስዉድሺማምየበርታእህቴ👌👍

  • @አለምየጃማደጎሎልጂ-ሠ6ጨ

    በርቺ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ወይ ቲጂ 😂😂😂

  • @AliAhmad-vu5bu
    @AliAhmad-vu5bu 4 года назад

    እረ ትይ ግፍ አትስር አረቦች በምግብ በኩል አይቆጣጠሩም

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  4 года назад

      *የኢትዮ አሰሪዎች ናቸው የተባለው እንጅ አረቦች አደለም*