ፓስተር ሶፎኒያስን ያስደነገጠዉ የነብዩ ዉሳኔ እና አቋም | faithline | devine show | sofoniyas molalign | ሀሌታ ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Комментарии • 168

  • @Tamgn
    @Tamgn Месяц назад +4

    አሁን የናተን ጭቅጭቅ ሰምቶ ወደ ጌታ የሚመጣ አለ ግን

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Месяц назад +10

    በዚህ ልክ መቀለድ ለፓስተር ያምርበታል ወይ ፓስተር??????

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 Месяц назад +5

    ጥሩ የአጋንንት መጠቀሚያዎች ናችሁ ማፈሪያዎች። ዋጋ የተከፈለበት ወንጌል የእናንተ ዓይነት ጋጠወጦች መቦረቂያ ይሁን?
    የቡና ቤት ሴቶች መስብስቢያ ይመስል የሴት ነውረኞች ብስው ያሉበት ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад

      😅😅😅😅 ሁላችውም አንድ ናቹ ጴንጤ በጠቅላላ በእየሱሰ እንደነገደና እንዲሾፍ አይቀሩም ግዜው ቀርባል ፍርድን ታገኛላቹ

    • @samuelnegash5663
      @samuelnegash5663 Месяц назад

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass አንቺ ደግሞ ማን ይሉሻል ሂጂና ገድላትሸን ድገሚ መተተኞች ።

  • @beshewagurmu2200
    @beshewagurmu2200 Месяц назад +2

    ሶፊ ሁለተኛ ሽጉጥ አላችሁ ወይ ብለህ ጠይቅና ኢንተርቪ አድርግ እኛን መከራ አታብላን አሁን መፍትሄው ኢንተርቪው ላይ እንዳፋጠጥከው ከሽጉጡም ጋር መፋጠጥ ነው ጌታ ይርዳህ

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 Месяц назад +3

    እኔም ብችል አሳስረው ነበር ቤቱን ከፍቶ እንደህፃን የሚያወራ ሰው ይቅርታ ፖስተር ነው ብዬ አላምንም 😢😢

  • @yelewwosencherinet4306
    @yelewwosencherinet4306 Месяц назад +2

    አባ አባት ብለን የምንጮህበትን የልጅነት መንፈስ የሰጠን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @mesfintekle6382
    @mesfintekle6382 Месяц назад +3

    ሰው እንዴት ፓስተር ሆኖ እንደዚህ ዘባች ሸንጋይ አስመሳይ አላጋጭ ሊሆን ይችላል ምን አይነት መንፈስ ነው ግን የተቀበለው???!!

  • @derejetamiru5985
    @derejetamiru5985 Месяц назад +2

    ፓስተር ሶፎኒያስ ሁለቱንም ፓርት አይቼዋለው የህግ ሰው ባልሆንም እንዳየሁት አስገድደሃው ያወራው ነገር የለም እኔ ያንተ ፍራቻ በጣም ይገርማል ሳይክ የምር ደፋር ትመስለኝ ነበር።

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr Месяц назад +2

    ሶፊ የምታቀርባቸው ሰዎች በመጨረሻ ምን ሊያመጡ እንደሚችሉ ግልጽ ነው ከእብድ ጋር ጫዎታ ብታቆም ጥሩ ይመስለኛል በተረፈ አይዞህ ተኩሼ እገልሃለሁ አለማለቱም አንድ ነገር ነው በል ወጣ ወጣ በል እንዳትበቅል

  • @user-hq1tz4vf9j
    @user-hq1tz4vf9j Месяц назад +17

    ሶፊ ያንተ ቃለ መጠይቅ ግብረገብ ያጣ ልቅ የሆነ ከወንጌላዊ የማይጠበቅ ነው በቤቲ የጠላነው ባንተ ባሰ ኧረ ተስተካከል ተረጋጋ በቅንነት አርገው

    • @isaiah53_1
      @isaiah53_1 Месяц назад +1

      ማነው ለዚህ ሰው ፖስተርነት የሰጠው ከህፃን ያልተሻለ ነው 😢😢😢😢💔💔💔💔

    • @user-hq1tz4vf9j
      @user-hq1tz4vf9j Месяц назад +1

      ዲቫይን ሾው ብሎ ሚዲያው መልካም የሆኑ ወንጌላውያን እንኳን ለይቶ አያውቅም ሁሉንም በአንድ ላይ ይዘልፋል

  • @eshitube1153
    @eshitube1153 Месяц назад +6

    በእግዚያብሄር መንግስት እንደዚህ እንዳላገጥክ ዋጋ ትከፍልበታለህ

  • @TsehayMeles-j4r
    @TsehayMeles-j4r Месяц назад +1

    ዱሩየ ስብስብ ጌታ ታጋሽ ነው

  • @eyerusmaru6818
    @eyerusmaru6818 Месяц назад +6

    ምድረ አላጋጭ

  • @abelbeyene1750
    @abelbeyene1750 Месяц назад +3

    የወንጌል አማኞችን አትወክሉም 😢 ወንጌላዊያንን በሰፈሬና እናንተጋር ሰማይና ምድር ነው እረ ተው

  • @kozetmasersha8552
    @kozetmasersha8552 Месяц назад +3

    አይ ሶፊ እንደ ዛሬ አስቀህኝ አታዉቅም እንደዚ ፈሪ ነህ እነ አቤላ በየቀኑ አደለ እንዴ ከጨቃኞች ማስፈራሪያና ዛቻ የሚደርስባቸዉ አንድ ቀንም ተደብቀዉ አያቁም::

    • @hassetbezabih5211
      @hassetbezabih5211 Месяц назад

      ሙሉዉን ስሙት ሶፊ ሙድ ሲይዝበት ነዉ የነረዉ አባሳደርን አስገብተዉ ቀልደዉበታል

  • @muluezeleke5011
    @muluezeleke5011 Месяц назад

    ጌታ እየሱስ የሶፌ አባሳዴር አለህ ምነው አዞን❤

  • @user-qq9jd1xc9z
    @user-qq9jd1xc9z Месяц назад +3

    ቦቅቧቃ መጀመሪያ ጥሪ ካለህ ለተጠራህበት ጉዳይ ኑር ካልበለዚያ ለገንዘብ ብለህ ቢጤዎችህን እየሰበሰብክ ክርስትናን ስታሰድብ ኖረሀልና ይገባሀል ተወጣው ተው ስትባል መሬት ጠበብኝ ስትል ኖረህ ደግ አረገህ ግም ለግም አብረህ አዝግም አንተም ከነሱ አንዱ ስለሆንክ ካዳሚ ሴቶች ዳድ እያሉ የሚያደገድጉት ምን ማለት ነው????

  • @bisratyohannse9439
    @bisratyohannse9439 Месяц назад +4

    ሶፊ እውነቱን አይመስለኝም ማለትም የደነገጠ ለማስመሰል ነው እንጂ እውነቱን እይደለም

    • @henita7268
      @henita7268 Месяц назад

      Lek new derama eyesera new

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Месяц назад +3

    ሶፊ የእብዶች አለቃ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад +1

      አምባሳደር 😅😅😅😅 አርቶ አደር 😅😅😅 ቀይ ሰው ፍሪ ነው በትክክል😅😅😅😅

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Месяц назад

    ሶፌ አንተ ነበርክ መክሰስ ያለብህ 1 ሽጉጥ መታጠቅ
    2 ስለ ጫት የተናገረው3,ትህቢቱ እሱ ይታሰር እንጂ ይህንን ሰው አሁን እሱ ቸርች ሄደው አሜን አሜን የሚሉ ይኖራሉ

  • @yonatanyemer4466
    @yonatanyemer4466 Месяц назад +2

    እርስ በእርስ ተሿሿሙ ፕሮፌት ፓስተር ምናምን እያላችሁ😢

  • @KassJesus777
    @KassJesus777 Месяц назад +3

    እንዲህ እንደቀለዳችሁ እንደተዛበታችሁ አትኖሩም

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад

      በትክክል በጣም አላገጡ አምባሳደር ልብሰ ሰፍት ፍብሪካ 😅😅😅

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku6619 Месяц назад +1

    ሐሰተኛ ነቢይ በራሱ ጊዜ ስቱድዮ መጥቶ እራሱ በሠጠው እንተርቪው በማፈር እከስሃለሁ ቢል ምን ያስፈራሃል

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Месяц назад +1

    ❤❤❤ከፍያለው ስለ እስርቤቱ ሲነግረው እየጋጋ ነበርና ተውት ይሂድና ይቅመሰው እንዳውም ይጠቅመዋል ብየ እላለሁ!!❤❤❤ ለነገሩ ገና ፖሊስ ሳይመጣ እኮ እስርቤቱን ሀ ብሎ ጀምሮታ Already!! ፍርድቤት ስትደርስ ታሳቢ እንዲሆንልህ ንገራቸው ❤❤❤

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 Месяц назад +1

    ሶፊን የሚያስር አካል ባለውለታችን ይሆናል

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc Месяц назад

    ምንም ዓይነት ቻሌንጅ ሳያዩ የያዙትን መጽሐፍ ቅዱስ በሚገባ ሳያውቁ መጋቢ ሐዋርያ ይባሉና ትንሽ ነገር የመጣባቸው እንደሆነ እሪሪሪሪ ይላሉ።አንተ እኮ ስለ ወንጌል ብትሰየፍ ምን አለበት? እንኳን የሠው ዛቻ።አንተ ዛሬ ላይ የምትቀልድበትን ወንጌል እኮ ለእኛ ያደረሱን የእምነት አባቶች እኮ በብዙ ዋጋ ከፍለው ነው።የቤ/ክ ታሪክን አጥና።እስር ቤት ብትገባ እኮ ምንም ማለት አይደለም ።ጌታ ወንጌል የምትሰብክበትን መድረክ ስለሠጠህ የምስጋና ቀን ልታዘጋጅ ይገባል።ሲንገሌ አለ መጋቢ ሄኖክ !

  • @user-sf6jh1ns1k
    @user-sf6jh1ns1k Месяц назад +1

    እንጦጦ ተራራ ታክላለህ ግን ምን ያንበቀብቅሀል

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Месяц назад +2

    አምባሳደር አሹ ቀጥልበት እንዳትለቀው

  • @Belachewbeledemeke
    @Belachewbeledemeke Месяц назад +1

    ሶፈ፣በተለይ ይች ዳድ ፣ዳዶ የምትልህ ደስ እንዲላት ታቦት ብታስቀርፅልህ!

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 Месяц назад

      ድሮም ከመናፍቃን ከዚህ የተሻለ መናገር አይችሉም 😂

  • @MulugetaGizaw-c9s
    @MulugetaGizaw-c9s Месяц назад +1

    ከ እውቀት ነፃ የሆነ ጋዜጠኛ ያየነው በሶፊ ነው ሚዲያ ላንተ ኣይመጥንም መልክ ብቻ ነክ ተስተካከል መፃፍም ኣንብብ ሰውን ስራ ኣታሰፈታ ያለምክንያት

  • @mbekelemelkamu.2684
    @mbekelemelkamu.2684 Месяц назад

    ይፈርዳል እግዚአብሔር

  • @fkadugiru9956
    @fkadugiru9956 Месяц назад +1

    ተመልካች ለማግኛት ነው

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Месяц назад +1

    እረ ተው ጌታን ፍሩ

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt Месяц назад +1

    የሚገርመኝ ጫት መቃም መጠጥ መጠጣት ችግር የለም ያለው እሱ ሽጉጥ አለኝ ያለው እሱ 😂😂😂😂

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Месяц назад +2

    ወይ ጉድ!! ተሞትና ተአሜሪካ የሚቀር የለም?

  • @debbietesfaye5625
    @debbietesfaye5625 Месяц назад +2

    ሳያስተውሉ እያግበሰበሱ ለኢንተርቪ ማቅረብ ይሄ ነው ትርፉ

  • @abenezergirma-kn2bs
    @abenezergirma-kn2bs Месяц назад +1

    ሳፊ አንድ ቀን የአእጅን ታገኛለክ

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix Месяц назад +1

    Yetenagerkehun Ethiopia hizeb semotel be tebeka tasferaraleh??

  • @selammersha8109
    @selammersha8109 Месяц назад

    ያባላቹ

  • @SagePro1
    @SagePro1 Месяц назад

    አይዞህ ወንድምህ ዳዊት አለልህ ብትታሰር ያስፈታሀል ዘናበል እሺ

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Месяц назад

    ሼር ሼር business አሰሩኘ።
    አንተ ብቻ አራዳ።። ግን የምናመልከው ሁላችንንም ይቅር ይበለን ልባችንን ይመልስልን። ከአላጋችነትና ከዎዘኘነት ይመልሰን።። ዳድ አንተ ግን ጠግበሀል

  • @seband7364
    @seband7364 Месяц назад +3

    ሶፊ ወንድ ሁን እንጂ እረ ምነው ሸዋ

  • @nathanielejeta
    @nathanielejeta Месяц назад +3

    እኔም ክስሀለው

  • @HailuBefekadu-ew1iu
    @HailuBefekadu-ew1iu Месяц назад

    ወንጌል ትታችቹ ድራማ ጀመራቹ ቀልደኞች

  • @desalegndasino7354
    @desalegndasino7354 Месяц назад

    ወንድሞቼ ወይ በጌታ ኢየሱስ ልለምናችሁ ከአሮጊቶች ተረት ውጡ ደግሞም ለሚድኑት የማሰናከያ ድንጋይ አታስቀምጡ የክርስቶስ ስም አታሰድቡት አባት ማለት ምን ማለት ነው? ወንድሜ ሶፎኒያስ ቶሎ ብለህ ንሳሃ ግባና ተመለስ ትውልድን ለጥቅምህ ስትል እያሳትካቸው ነው
    ተጠንቀቅ ወንድሜ የእግዚአብሔር ምህረቱ ስያበቃ የምድርም ዘመንህ እንዳያጥር ተጠንቀቅ!!!
    አሁን ያለህበት መንገድ በብዙ ሁኔታ መንፈስ ቅዱስን እያሳዘናችሁ ነው
    ገንዘብ፣ ዝና ያልፋል የዘላለም ህይወት በልጁ በኢየሱስ የተሰጠህ እንዳያልፍ ተጠንቀቅ
    እኔ የማንም ደጋፊ አደለሁም ይህንን የሚነግርህ በንፁ ህልናዬ ነው

  • @user-xs9bj2wo1n
    @user-xs9bj2wo1n Месяц назад +1

    Ehe geraba min yametal atfra sofi hig lesu bichanew ende ye abatun ahiya yiserew

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 Месяц назад

    Yemigerm sra meftat new ::
    Sew endezih keldegna honal yasafral Pastor Sofi ayzoh tasreh wengel tseraleh esirbet::::::::

  • @endaleberehe2904
    @endaleberehe2904 Месяц назад

    Mr. don't be afraid listen the word of God don't worry about that sound is devil

  • @yelewwosencherinet4306
    @yelewwosencherinet4306 Месяц назад

    የምን ዳድ ነው የሚሉት አባታችን እግዚአብሔር ነው እቺ ነገር ሌላ ነገር ይዛ ትመጣለች .ሀና specially

  • @helentesfay4158
    @helentesfay4158 Месяц назад

    Atalagitu ebakachuh bezih agatami wengel bitmesekiru tikuret hulu wede eyesus ebakachuh

  • @yishakGetachew-14d
    @yishakGetachew-14d Месяц назад +1

    እንዲ ከፈራክ ምን ያስለፈልፍካል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅 ምን ጉድ ነው መሳሪያና አርቄ ያለበት ቦታ እፍራለው😅😅 ወንድ አይደለክ እንዴ በአርቄ ማጠብ ነበር አቤት መበጥርቅ ሁላችውም ቀዳዳ ናቹ አንዴ ዶአ ቢያርግ እያንዳንድሸ ሸንትሸን ነው የምትለቂው 😅ምድር አላጋጭ ቱልቱላ ሁላ

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Месяц назад

    ልክ ነው ቆርጦ ያዩት ናቸው

  • @LemlemAsfawe
    @LemlemAsfawe Месяц назад

    አምባሳደር

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie639 Месяц назад

    ወይ አገልጋይ እንዲህ መቀለጃ ትሆኑና ትዋረዱ

  • @NebiyuAfwork
    @NebiyuAfwork Месяц назад +2

    እረ በገላገለን እፎይ እንልነበር

  • @BekelechWoude
    @BekelechWoude Месяц назад

    What was the charge?

  • @betlehemyimam3483
    @betlehemyimam3483 Месяц назад

    Sham on you all off you

  • @abelbeyene1750
    @abelbeyene1750 Месяц назад

    እንደው ለናንተ የአለም ሹኩቻ መጽሐፍ ቅዱስን ስትጠቅሱ 😢 በእውነት ያሳፍራል

  • @josiahdelle2596
    @josiahdelle2596 Месяц назад

    If u r pastor go n preach the word ,
    Do not use pastors title to do what u r doing.

  • @abenezergirma-kn2bs
    @abenezergirma-kn2bs Месяц назад

    መንግሰት ባለበት ሀገር አንደ ቀን ይብርዳልካል

  • @danitube7777
    @danitube7777 Месяц назад +1

    ሙድ ያዝ ሶ

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 Месяц назад

    ደሞ አለማፈራችሁ ፕሮፊት ፓስተር እያላችሁ ስትጠራሩ

  • @mebratubelete9022
    @mebratubelete9022 Месяц назад

    Kerkero...dikula blo misadeb pastor!?! Yemigerm iko new

  • @lydiags2594
    @lydiags2594 Месяц назад

    Ashoum honk Sofi azenenal enate end ahezab wetachu mesaqeya setehonu Mayet yasaferal

  • @abelbeyene1750
    @abelbeyene1750 Месяц назад +1

    እውነት አፈዛቹ

  • @techwithnhatty483
    @techwithnhatty483 Месяц назад

    Indezih feri neh inde?
    Chirash bokah
    Wond aydeleh?

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t Месяц назад

    እኔ ከልቤ ነው የሳቅኩት!😂😂😂😂😂😂😂ይህን እየፃፍኩ ራሱ እምባዬ አላፅፍ አለኝ::😂😂😂 "ባባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ!" ብለህ የጠቀስከው ሰውዬ 😂🤣 ትሞታለህ ክዚያም መንግስተ ሰማይ ትገባለህ አይዞህ እያልከው ነው??? 😂😂😂ኡፍፍፍ! ሶፊ አትፍራ ምንም አባቱ አያመጣም ራሱ እስር ቤት ይበሰብሳል:: እንደውም አንተ ፎክሮብኛል ብለህ በህግ ጠይቀው::

  • @AkliluTariku-en6lb
    @AkliluTariku-en6lb Месяц назад

    ሶፈ.መሳረያ.የያዘው.አንተ.ነህ.ወይ?

  • @jalatajafaro2953
    @jalatajafaro2953 Месяц назад

    Mallo yajarakegna , kana dhiftani wangela malif hinlalabdani?

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 Месяц назад

    ሶፊ በጣም ወረድክ እንዲህ ዓይነት ነገር ይዘህ መቅረብህ ምነው ቢቀርብህ እስቲ።😊

  • @munittaye
    @munittaye Месяц назад

    እዴ ለምን ትፈራለህ ጌታ ከአንተ ጋር አለ

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Месяц назад

    ምን አስጨነቀው

  • @kumbigeda4527
    @kumbigeda4527 Месяц назад

    Oduu woyii

  • @azebyeshitila7962
    @azebyeshitila7962 Месяц назад +2

    አንተ ብሎ ፖሰተር ተሳዳቢ

  • @yishakGetachew-14d
    @yishakGetachew-14d Месяц назад +1

    ገና ገሀነም ትገባለክ

  • @derejerahel7005
    @derejerahel7005 Месяц назад

    Qezenam Diper adreg,

  • @AkliluTariku-en6lb
    @AkliluTariku-en6lb Месяц назад

    ሰው.የማይበላው.ማለት.ደያሰ.የሆን.ደሜ

  • @user-fy7lo2bl8g
    @user-fy7lo2bl8g Месяц назад +1

    ቲሽ

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Месяц назад +1

    እረ ተደማመጡ አይ ጴንጤ😂😂😂😂😂

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Месяц назад

    ወይ paster ድራማ ,ማላገጥ ጀመራቹ

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 Месяц назад +1

    Ambasador ashenafi በርታልን ቀጥል እንዳታቆም።

  • @nathanielejeta
    @nathanielejeta Месяц назад +1

    ለምን ፍራክ ሶፊኒያስ

  • @sitotawkolato1622
    @sitotawkolato1622 Месяц назад +1

    የዋዘኝነት ጥግ😫

  • @mershachala9185
    @mershachala9185 Месяц назад

    ሶፊ ሙድ ሲይዝ ነው እንጂ ፈርቶ አይደለም።

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 Месяц назад

    አንተ፡ምን፡አስጨነቀህ፡ጌታ፡ማስተዋል፡ይስጠው፡ይገርሜልጌታ፡ሆይ፡እባክህ፡ለምድራችን፡በጴንጤ፡ስም፡የሚነግዱ፡ክርስቲያን፡ማስተዋል፡ይስጣቸው፡ሶፊ፡ምነካህ፡ፈራህ፡እንዴ፡ 11:29

  • @yelewwosencherinet4306
    @yelewwosencherinet4306 Месяц назад

    የሶፎኒያስ ድራማ ማለቂያ የለውም

  • @Lemlemlem54
    @Lemlemlem54 Месяц назад

    Ereeeeeee atefrawe meneme ayamtame

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Месяц назад

    እግዚአብሔርን ስም እየጠራችሁ ጥቅስ እየጠቀሳችሁ በዚህ ልክ በውሸት ስጋት ማላገጥ ከፈረንሳይ ሞክ ያልተለየ ሆነብኝ። እየቀለዳችሁ ከሆነ ለምን መንፈሳዊ ቃላት መለዋወጥ አስፈለገ??? ቀልድ ግን በክርስትና ቋንቋ ይህን ያህል ሞክ ማስተዋልን ይስጣቹ 😮

  • @mebratubelete9022
    @mebratubelete9022 Месяц назад

    Who is daddy??

  • @senaitalemu507
    @senaitalemu507 Месяц назад

    አትጃጃሉብን በሰው አትጫወቱ

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Месяц назад

    እረ በሳቅ 😀

  • @debbietesfaye5625
    @debbietesfaye5625 Месяц назад +1

    ፀጉርህን ከማስተካከል ቂሊጦ ገብተህ አንተ ተስተካከል

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Месяц назад

    በመጀመሪያ ነብይ አልነበረም ግሩም

  • @AndaregeAbera
    @AndaregeAbera Месяц назад

    Wenidimoche ewinetu bezeh chinik gize tikelidalachihu

  • @tigistshume9933
    @tigistshume9933 Месяц назад

    ምድረ ቀውስ

  • @Merameron
    @Merameron Месяц назад

    ሶፊዬ እነዚህ ሰዎች ምክር ጤነኞች አይደለም ።እየቀለዱብህ ነው እጃቸዉ አለበት ።አይ ነገሩን አቅሉት 😮😮😮

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Месяц назад

    እንደ ፋኖ ኮኖሬል አልቅስ🌴🌴🌴

  • @abel8835
    @abel8835 Месяц назад

    ሶፎንያ ቂጡን ያልጠረገ ርካሽ ዱርዬ ክርስትናን ያሰደበ ባላጌ😂❤

  • @nathanielejeta
    @nathanielejeta Месяц назад +2

    ሲጀመር እሜሪካ እገር ዶሮ ቤት ውስጥ እይታርድም

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Месяц назад +1

      Who Told You That?! #Dummy🤷🏽‍♀️

  • @tamu9683
    @tamu9683 Месяц назад

    አንተ ግን ፓስተር ነህ ወይስ ራፐር ነህ ሶፊ አራ ተው