🛑ከአባቴ ለቅሶ በኅላ ተመልሻለሁ የሀዘኔ ተካፋይ ለሆናቹ 🙏

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 855

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475  День назад +228

    ውድ ጓደኞቼ ናፍቃቹኛል❤ ቻናሌ ሼር እና ላይክ ይፈልጋል ከናተ😊

    • @ahmadm5724
      @ahmadm5724 День назад +1

      አላህ የራህሙ አባሽ አሽሽ ቴደልሽም ቢያስ ቌምሽም ቀበርሺም እያ አቦኛ 21ክኔታኑ አኳ እያ በስደት አብዴው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ekramEfdhj
      @ekramEfdhj День назад

      አላህ ይሶብራቹ ለሁላቹም የሶብሩን ውሀ ያጠጣቹ​@@ahmadm5724

    • @ekramEfdhj
      @ekramEfdhj День назад

      ​@@ahmadm5724ዱአ አርጊላት አላህይዘንላት ሰግደሸሀዘንአታበዥ

    • @hayaomar8089
      @hayaomar8089 День назад

      ሑልየአስብሽነበረአ

    • @rootp9490
      @rootp9490 День назад +2

      ፍርዶስዬ አይዞሽ አላህ ይሶብርኪ ወላሂ አባት ማጣት ከባድ ነው የኔም አባት ሞተብኝ በስደት እያለሁ እንደናፈቀኝ ቀረሁ አንቺስ አባትሽ አስታመሺዋል እኔ ግን በስደት ተቃጠልኩ ኡፉፉፉ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s День назад +71

    😢😢 ሱበሀን አላህ ሰብረ ይሥጥሺ እህታችን አላህ አሟሟታችንን አሳምረልን ሙሥሊም አድረገህ እደህለከኝ ሙሥሊም አድረገህ ግደለኝ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris День назад +70

    የኔውድ እንኳም ደህና መጣሽልኝ ንፍቅ ብለሽኝ ነበር አላህ ያበርታሽ ያፅናሽ ውዴ❤😢

  • @hasun
    @hasun День назад +22

    አይዞሽ እህቴ አሏህ ያበርታሽ ❤

  • @RodaRoda-s8i
    @RodaRoda-s8i 2 часа назад +1

    ኢናሊላሒ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን አሏህዬሶብርይስጥሽ😢

  • @UmMehir
    @UmMehir День назад +29

    የኔ ዉድ አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔ እህት አላህ ያጠንክርሽ🎉🎉🎉

  • @amihabeshawit5y7
    @amihabeshawit5y7 День назад +57

    እንኳን ደህና መጣሽ አፊያዬ በጣም ተናፍቀሻል ውዴ

  • @b.6015
    @b.6015 День назад +14

    አብሺሪ ማማየ አላህ ይሶብርሺ ናስር ልጆችሺስ ደህና ናቸው አብሺር እኔ መቸም ገና ስገባ ነው ላይክ የማረገው ወላሂ

  • @hulegebmedia3212
    @hulegebmedia3212 21 час назад +9

    ዉይ አባትሺ ሞቱ 😢😢 ሳይሰልሙ ኡፍ😢😢😢 የኔ ዉድ አላህ ያሶብርሺ ❤

  • @umhibatube
    @umhibatube 10 часов назад +2

    አብሽሪ እቺ እዱንያ የጀመራት እንጂ የጨረሳት የለም እህት ወንድሞችሽ ወደለኢለህኢለለህ መንገድ እንዲመጡ አድርጊያቸው እናትሽም አላህ ያግዝሽ ፀናቱንም ይሥጥሽ

  • @ኡሚyoutub-o2h
    @ኡሚyoutub-o2h День назад +8

    አብሽሪ ፍርዴስዬ አላህ ሰብር ይስጥሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 День назад +7

    የኔ እናቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅእናሽ ሁላቺንም ዎደዛሁ ነኝ ግን በጣም ያሳዝናል 🥺🥺🥺🥺

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ День назад +10

    ወይ በስማም ለዛነውየጠፋሸ ነብሳቸውን ይማር እግዚአብሔር ያፅናናሸ ፋሲጋየ😭😭😭😭

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው День назад +3

      አዎ እናትዋ ታሜ ጠፍታ ከዛ መጥታ አንድ ቪዲዮ ስርታ አባትዋ እንደታማመ ስርታ ነበር

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 12 часов назад +3

    እግዚአብሔር ያበርታሽ ለሳቸው እግዚአብሔር ነፍሳቸው በሰላም ያሳርፍልን

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q День назад +6

    የኔ ጀግና ፋፊየ አላህ ያበርታሽ አች ጀግና ሴትነሽ ከዚህ በላይ ጠካራያዲርግሽ አላህ ሶብሩንይስጥሽ ቀጥተኛውይ ምንገድ ይምራን ሙስሊም ሁነን እጂ አዬግደለን 😢አብሽሪ አላህይራህመው የማይባልነገር ያረቢ😢😢😢😢

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 10 минут назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ኡሙ ቢላል አላህ ሶብሩን ይወፍቅሽ

  • @fafitube1
    @fafitube1 День назад +7

    እንኳን አላህ አፀናሽ እህቴ አላህ ከጎንሽ ይሁን😢❤

  • @seid-u9m
    @seid-u9m 7 часов назад

    አላህ ይሶብርሽ❤❤❤🎉

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ День назад +5

    እንኳንደ ደህና መጥሽ እሙቢላል አላህ ሶብሩን ይስጥሽ😢😢

  • @toybayimam
    @toybayimam 3 часа назад

    Allah ysobrshi

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf День назад +5

    አላህ ይሶብርሽ እህት አይዞሽልኝ ልጆችሽንም አሏህ ያሳድግልሽ ትልቅ ደርጃ አሏህ ያድርስልሽ ማማየ ምግዜም አስብሽ ነበር😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @እሙአቡዘርነኝልጀንናፋቂዋ

    አህሌን የቢላል ማም አሏህ ይሶብርሽ ውዷ

  • @kabetube
    @kabetube День назад +10

    እኳን ደህናመጣሺ እሙቢላል አላህ ይሶብርሺ እህቴ አብሺሪ በርች

  • @LukMu-ig3bt
    @LukMu-ig3bt 20 часов назад

    አሏሕ ይሶብርሽ ኡሙ ቢላልየ ኩሉ ነፍሲን ዛኢቀቱል መውት

  • @ShibeshiShibeshi
    @ShibeshiShibeshi 13 часов назад +1

    ፋስካዬ እንኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 День назад +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ፍሲዬ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ አላህ ሷብርን ይስጥሽ

  • @Widnesh-u8x
    @Widnesh-u8x День назад +3

    አይዞሽ ፍርዶስ አላህ ይሰብርሽ ያአባት ሞት ከባድ ነው😢😢😢

  • @zuzumchaleግሬስ
    @zuzumchaleግሬስ День назад +6

    አሏህ ይሶብርሽ ውዴ 😢

  • @Gunatube
    @Gunatube 2 часа назад

    አባትሽን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ
    @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ 7 часов назад

    አላህ ይሶብርኪ ፍርዲ 😢💔

  • @mariammustafa4131
    @mariammustafa4131 День назад +2

    አለህን ሀቢቢቲ አላህ ሶብር ይስጥሽ በአርግጥ አባቴን ማጣት ይከብዳል ወላሂ አይዞሽ ለሁላችሁም ሶብር ይሰጣችሁ

  • @محمدبلات-ص1ط
    @محمدبلات-ص1ط День назад

    ያረብ የኔጀግና

  • @yaliahsetota5500
    @yaliahsetota5500 День назад +1

    አብሽሪ ፊርዲ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ

  • @skettube4149
    @skettube4149 День назад +1

    ትክክል አልሃምዱሊላህ ጎበዝ

  • @hayutube2065
    @hayutube2065 14 часов назад

    Allah yisebrsh habibiti

  • @hayati559
    @hayati559 День назад +3

    አላህ ይሶብርሽ ፈርዶስዬ

  • @ዲያስኮራ
    @ዲያስኮራ День назад +2

    አላህ ይሶብርሽ አቅም እና ብርታቱን ይስጥሽ 😢❤

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx День назад +2

    ❤😢😢እግዚአብሄር ያጽናናሽ😢ፋሲካ

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce День назад +1

    አላህ ይሶብሪሸ ፊርዶሰየ እንኮን ደህና መጣሸ🎉🎉

  • @SofieTamam-m6u
    @SofieTamam-m6u 16 часов назад +2

    Wl wr wb Baga nagani dhufte🎉

  • @Ksa-gp6ch
    @Ksa-gp6ch 3 часа назад

    እሙቤላል አላህ ሶቡሩን ይስጥሸሺ ይከብዳል እኔም በስደት ዉድ አባቴን ያጣሁት

  • @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር

    አይዞሽ እሙ ቢላል እንኳን ደህና መጠሽ የኔ ጀግኖ❤❤❤

  • @saratalahon8079
    @saratalahon8079 29 минут назад

    እግዚአብሔር ያፃናሽ አህዞሽ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 16 часов назад

    እኳን ደህና መጣሽ አፊየ አላህ ያበርታሽ

  • @Abdurazaq9820
    @Abdurazaq9820 14 часов назад

    እንኳን ደህና መጣሽ አብሽሪውዴ አሏህ ሶብር ይስጥሽ ያበርታሽ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 8 часов назад +1

    አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ማለት ነው 😢

  • @SitySity-h9u
    @SitySity-h9u День назад +1

    አላህያበርታሽ

  • @ሁለገብመድረክ
    @ሁለገብመድረክ 9 часов назад

    አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህት❤❤❤

  • @hayat227
    @hayat227 11 часов назад

    አላህይሶብርሽ

  • @raeamraeam
    @raeamraeam День назад +4

    አብሽሪ የኔውድ አላህሶብር ይስጥሽ እንኳን ደህናመጣሽ

  • @mekay0umer278
    @mekay0umer278 11 часов назад

    አላህ ይሶብርሺ እህት አላህ ያበርታችሁ ሁላችሁንም

  • @ter2065
    @ter2065 11 часов назад

    አይዞሽ የኔ ዉድ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አይዞሽ ሁላችንም ወደዛዉ ነን

  • @ሉሉነኝሰድተኛየቶ

    አላህይራህመዉ ጠፈሺ❤❤😢

  • @Zahra12-l7w
    @Zahra12-l7w День назад +1

    አቢሺሪ ያኒዊዲ አላህ ያባሪታሺ

  • @ygg7228
    @ygg7228 День назад +1

    አይዞሽ ማመ አለህ ይሶብርሽ

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot День назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፊርዶስየ አላህ ያፅናሽ የኔዉድ የኔ ጠንካራ የአሄራ እህቴ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t День назад +1

    ሡብሃን አላህ😢 አላህ ይሶብርሽ

  • @سعاد-ح5ن4ك
    @سعاد-ح5ن4ك 9 часов назад

    አላህ ያጠክርሽ የኔ ውድ

  • @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ

    አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አብሽሪ አዎ ሚያቀው ያቀዋል አላህ ያፅናሽ

  • @ሰብራቲዩብYouTube
    @ሰብራቲዩብYouTube День назад +1

    አይዞሽ የኔ ውድ ፍርዶስዬ አብሽር ላይክም ሼርም እናረጋለን

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    አላህ ይሶብርሽ 😢😢😢❤❤❤አብሽሪ ሁላህ ሁላችንም ወደዛው ነንና አላህ ጽናቱን ይስጥሽ ያረብ

  • @UMUhuda-te1qv
    @UMUhuda-te1qv День назад +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    አለን አለህምዱሊላህ ኡሙ ቢላልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ አላህ ሰብር ያድልሽ የኔ ቆንጆ. !

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu День назад +2

    ፍሲካየ አላህ ሶብር ይሥጥሺ የአባትሞት ይከብዳል

  • @MeramMustefa
    @MeramMustefa 9 часов назад

    አላህ ፀናቱን ይስጥሺ

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 День назад +1

    አላህ ይስብርሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @MyYou-o6z
    @MyYou-o6z 12 часов назад

    ያረቢ 😢😢😢 የኔ አባት አሏህ ሷብር ይስጥሺ 😢😢😢😢አሏህዬ አንተ አሞሞታቺንን አሳምርልን

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 День назад +2

    የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ተናፍቀሽ ነበር በርግጥ የአባት ሞት እያደረ ነው የሚስማው ከባድ ነው ብቻ ሶብሩን ይስጥልሽ እሱ ያለው ሆነ አብሽሪ በርችልኝ

  • @سعادهسيساي
    @سعادهسيساي День назад +1

    አላህይሶብርሽ❤❤❤

  • @FhCh-vu6tf
    @FhCh-vu6tf 17 часов назад

    እኮን ደህና መጣሺ አላህ ያበርታሺ

  • @sadasada-b7s
    @sadasada-b7s 13 часов назад

    😢😢allah yesoberhse

  • @muntahasharif85
    @muntahasharif85 День назад +1

    የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ አላህ ሰብር ይስጥሽ ሁላችንም በደዛው ነን አብሽሪ 😢😢😢

  • @mereere5285
    @mereere5285 11 часов назад

    አብሽሪ ውዴ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ

  • @HhdHud-ut3zj
    @HhdHud-ut3zj 23 часа назад

    Abshir habibiti ALLAH yisabbrshi

  • @saramola8136
    @saramola8136 День назад

    እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @ZabibaMosa
    @ZabibaMosa 12 часов назад

    አሏህ ይሶብርሽ ዉዴ

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian День назад +2

    ፍርዶስዬ ❤ እንካን ደህና ማጣሽ አብሽር ያኔ ውድ ጠንካራ ሁኝ😢😢😢

  • @FatumaSeid-x7u
    @FatumaSeid-x7u День назад +4

    እንኳን ሰላም መጣሺ አላህ ይሱብርሺ እህቴ😢😢

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 22 часа назад

    ፍርዶስ እንኳን ደህና መጠሽ አላህ ያፅነሽ 😢

  • @foursisters3582
    @foursisters3582 2 часа назад

    አላህ ይሶብርሸ እህቴ😢

  • @የአላህመጨረሸየንአሳምርል

    አይዞሽ እሙ ቢላል እንኳን ደህና መጠሽ

  • @Hghb5rgeDf4grge
    @Hghb5rgeDf4grge 19 часов назад

    የኔውድ እህት አላህ ሶብረን ይስጦሺ

  • @fafimagnatube143
    @fafimagnatube143 9 часов назад

    እንኳን ደህና መጣሽ አፊያዬ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 День назад

    ፋሲካዬ እህት ፈጣሪ ያፅናሽ
    @ ስብርም ይስጥሽ ::
    🥲🙏

  • @Elfo-kd6vs
    @Elfo-kd6vs 11 часов назад

    አብሺሪ ፍርዶስ አለህ የሶብርሽ በርቺ እነረግሸለን

  • @የትምየማሪያምልጅ-ጨ4ጨ

    ፈጣሪ ያፅናሽ ነብስ ይማር😭😭😭😭

  • @njvip9277
    @njvip9277 22 часа назад

    የኔ ውድ እህት አላህ ይሶብርሽ ማማየ አብሽሪ ጠንክሪ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 14 часов назад

    አፊያዬ አላህ ያፅናሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ

  • @fatumayimaamSeid
    @fatumayimaamSeid 22 часа назад

    አላህ ይሶብርሽ እህቴ

  • @naymaa2843
    @naymaa2843 День назад +1

    ኣብሽሪ ኣሏህ ይሶብርሽ ሁላችንም ወደዛው ነን የጊዜ ጉዳይ ቢሆንጂ

  • @b.6015
    @b.6015 День назад +3

    አህለን ፋሲካየ እኳን ደህና መጣሺ ማማየ አላህ ይሶብርሺ የኔ ውድ አብሺሪ

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw 18 часов назад

    አላህ ያበርታሽ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 23 часа назад

    እንኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ነፍስ ይማር

  • @dahabyadhb3979
    @dahabyadhb3979 20 часов назад

    وعليكم السلام 👍

  • @AlhmdulellYrabe
    @AlhmdulellYrabe 8 часов назад

    አይይይይ አለህ ይሶብርሽ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 День назад

    የኔናት ፈጣሪ ያፀናሽ

  • @AAl-tn6dr
    @AAl-tn6dr 5 часов назад

    አይዞሸ አለህ ያሶበረሸ ማር

  • @hayuyejimmawa1224
    @hayuyejimmawa1224 День назад

    Allah yesabrish habibti

  • @وينانينا
    @وينانينا 23 часа назад

    አህለን ኡም ቢላል ተናፍቀሻል ❤

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 23 часа назад

    እንኳን ደህና መጣሺ እህት አሏህ ሶብሩን ይስጥሺ

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ День назад

    አላህ ያፅናሽ እህቴ