Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አስቂኙ ነገር በረከት ቀድሞ በሰራበት ቤት ጋዜጠኛው እንኳን ደህና መጣህ አለው
አሁን ይህን ሙሉ ሰው የሆነ ጋዜጠኛና ደራሲ ዩ ቲውብ ላይ 143 ሰው ብቻ ነው ያየው ይገርመኛል በጣም የኛ ሰው ስድብ እና ኔጌቲቭ ነገሮችን ነው ዩ ቲውብ ላይ ሚከታተለው። እኔ ግን በረከትን ብዙ ነገር በሰራበት ቤት ሲጠየቅ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ።እስኪ እዩት ይህን ሙሉ ሰው። አመሰግናለው ፋናዎች።
True ❤
ዓለም በፋና ፕሮግራሞችህን ደግሜ መስማት ፈልጌ ዩቱብ ላይ አጣሁት!በረከት በልዩነት ከምወዳቸው ጋዜጠኛ እና ምርጥ ፀሐፍዎች ውስጥ አንዱ ነው❤
Bereket is a multi talented individual and he should be credited for everything he did! Big man
My friend Abel, i'm proud of you. And thanks for FBC to bring us this multi talented guy, Bereket Belayneh.
በረከት የእውነት ልዩ ነህ!እግዚአብሔር ስጦታህን እና ዘመንህን ያብዛልን ።
ቤኪ እንኳን ስራህ ንግግርህ ሁሉ በጣም ይጥማል
በረከት ምርጥ ሠው
ስወደው በተለይ አመዶ እና እያዩ ፈንገስ 👏👏👏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Great respect for Bereket Belayneh!! በርታ በርታ!
በረከት በረታልኝ ሌላ ምን እላለው 😍 !! ይሄን ውዱን ደረሲና ጋዜጠኛ ዝግጂቱን እሱ ባይፈልገውም እናንተ ግን አሳዳችሁት ይዛችሁ ስላቀረባቹት እናመሰግናለን ። 135 like ብቻ አይ ኢትዮጵያ 😥😥😥😥😥😥 ሞተናል እኮ 😥😥😥😥😥😥😥
ልክ ነህ እህኔ እየተሳደበ ቢያወራ በመቶ ሺዎች እይታ ይኖረዉ ነበር dislike ያረጉ ሰዎች ማለቴ እንስሶች እኮ አሉ ሆ
ለኔ ትርጉም ያለህ ሰው ነህ ሁሌም ግጥሞችህ እንድነቃ ያደርጉኛል
ናፍቀህኝ ነበረ..!
ትንንሽ ፀሀዮች ድራማ የት እንደሚገኝ ንገሩኝ ፕሊስ
በረከት የሚገርም ጀግና የጥበብ ሰውና የሚገርም ተፈጥሮ ያለው ወጣት ነበር።ነግር ግን አብዝቶ እንቅልፍ መቆዘም የሚወድ ይመስለኛል።በጣም የማደንቀው ቢሆንም በመጥፋቱ ግን አዝናለሁ።ምክንያቱም ሀይለኛ የጥበብ ምርቶቹን በዚህ ግዜ ነበር ማካፈል የሚገባው ብዬ አምናለሁ።ለማንኛውም ጤና መሆኑ ግን ደስ ይለኛል።
Is he okay?
😅
በረከት ከክበበዉ ገዳ ጋር ቢገናኝ?! ዋው
🙏🙏🙏
Waw beki tefitehibinal
❤
ባለ ትልቅ አመለካከት ሰው በረከት ምንም ያልተደበቀ ስብእና ሙሉ ሰው
wede RADIO temeles BEKI!!!
Er Yegna Sefern upload adrguln
ጊዜ ለኩሉ ! ፌስታሌን በወቅቱ ፋና ላይ ቢታይ ብዬ ሳስበው !
እንዳው ይሄን ብርቱ የኪነጥበብ ሰው ግሩምንም ጨምሮ የሚሸልም ተቋም ይጥፋ ምናለበት ይሄ የሚሰለች የሀገራችንን ፊልም ና ድራማ ቢነካካልንና ውጤቱን ባየነው
ኑ ቤተሠብ እንሁን
አለምነህ ዋሴሳዳም ሁሴንን በወቅቱ የሳለበት ምክንያት : በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ እጃቸው ስለገባ ነው::
እሺ ዛሬስ ምን ትሉ ይሆን ትያትሩ እንዳይታይ መንግስት አገደው። አትገረሙም? ያኛውን የኢህአዴግ መንግስት በጥበብ አፋኝነት ብንከሰውም፣ ይሄኛው ባሰ።
አስቂኙ ነገር በረከት ቀድሞ በሰራበት ቤት ጋዜጠኛው እንኳን ደህና መጣህ አለው
አሁን ይህን ሙሉ ሰው የሆነ ጋዜጠኛና ደራሲ ዩ ቲውብ ላይ 143 ሰው ብቻ ነው ያየው ይገርመኛል በጣም የኛ ሰው ስድብ እና ኔጌቲቭ ነገሮችን ነው ዩ ቲውብ ላይ ሚከታተለው። እኔ ግን በረከትን ብዙ ነገር በሰራበት ቤት ሲጠየቅ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ።
እስኪ እዩት ይህን ሙሉ ሰው። አመሰግናለው ፋናዎች።
True ❤
ዓለም በፋና ፕሮግራሞችህን ደግሜ መስማት ፈልጌ ዩቱብ ላይ አጣሁት!
በረከት በልዩነት ከምወዳቸው ጋዜጠኛ እና ምርጥ ፀሐፍዎች ውስጥ አንዱ ነው❤
Bereket is a multi talented individual and he should be credited for everything he did! Big man
My friend Abel, i'm proud of you.
And thanks for FBC to bring us this multi talented guy, Bereket Belayneh.
በረከት የእውነት ልዩ ነህ!
እግዚአብሔር ስጦታህን እና ዘመንህን ያብዛልን ።