ስኳር ህመም ቅልበሳ ከዶክተር በሪ ዱቢሶ ጋር - |Diabetes Reversal with Dr Berry Dubiso - Season 2 Episode 52

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 36

  • @MekdiMylife
    @MekdiMylife 4 дня назад +6

    ዜሮ ዘጠኝ አስራ አንድ ሃምሳ ስምንት አስራ ስድስት ዘጠና ሁለት /መቅደስ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 3 дня назад +1

    ዶክተርዬ የማትጠገብ በእውነት እግዛቤር ጨምሮ ጨምሮ በረከቱን ይሥጥክ ባለውለታችን የደሥታዬ ምንጭ ብዬካለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedseid4276
    @mohammedseid4276 3 дня назад

    Thanks you docter

  • @abnetsolomon668
    @abnetsolomon668 3 дня назад

    ዶክ እግዚአብሔ ዘመን ህወትህን ትወልድህን ይባርክ ይባርክ አንተ ብሩክ ነህ ። ለአእኔና ለቤተሰቤ ደረስክልን አመጋገባችንን ሙሉ ለሙሉ ቀይረናል ብዙ ለውጥ በሰውነታችን ፣ በከለራችን ላይ እያየን ነው። እናመሰግናለን እግዚአብሔ ይጠብቅ ❤❤❤

  • @medhinnigusse9987
    @medhinnigusse9987 3 дня назад +3

    ዶ/ር በእውነት ነው እምልህ ሀኪም ብቻም አይደለህም በጣም ጎበዝ አስተማሪም ጋዜጠኛም ነህ። እናመሰግናለን።

    • @muluworkzeleke8834
      @muluworkzeleke8834 3 дня назад

      ዶምተርቤሪ እድሜዬ53 ነውቁመት 5-4 ዛሬ ቁርስየበላሁት ቱና የተቀቀለእንቁላል2 ሳላድ ምሳ ሳላድችክን ጎመን ግሪክ ዮገርት ግን እዚህ ላይጥያቄአለኝ የዛሬ2አመት ወድቄ ቴል ቦኔ ተስብሮ በጣም ፔይንእለውነበር ኣና ቴራፒ ምክሬ ነበርግን ሊድን አልቻለም በዛ ላይፊቴ ከለሩ ክቀይወደጥቁር ቀየረው ኢሄኢንፍላሜሽን ችግር ያመጣል ዶተሬ ኢንፍላሜሽን ችግርነው ብላ ኒፕርክስን500 ሚግ አዘዘችልኝ እና ፋታአለውግንሳይድ ኢፌክት ሊኖረውስለሚችልእሱን ለማወቅ ነበር እስቲ ምንትመክረኛለህ

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 3 дня назад

      እኔ የሚገርመኝ እኮ ደግሞ ትግሥቱ ቅንነቱ የፊቱ ፈገግታ የሄ መቼም ከፈጣሪ ነው

  • @elsatesfay9974
    @elsatesfay9974 4 дня назад +2

    Well come my favorite Dr in the whole world happy to see you every time you’re a messenger from God to heal generations I have no doubt you will heal our country too

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 3 дня назад

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክ አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 3 дня назад

    ተባረክ dr.

  • @brooke5457
    @brooke5457 2 дня назад

    Las Vegas

  • @AskaleSeyoum
    @AskaleSeyoum 3 дня назад

    ዶክተር እኔ በጣም በጣም ነዉ የማመሰግንህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እስከማገኝህ ድረስ ቸኩያለሁ

  • @fikaduamsalu6204
    @fikaduamsalu6204 3 дня назад

    2:46:54 ከ

  • @fikaduamsalu6204
    @fikaduamsalu6204 3 дня назад

    ዉድድድድድድ የምናደርግህ የእኛ ቤተሰብ እሰከምትመሥለን ድረስ እቤታችን አለህ ከእ/ር በታች አሁንም እንወድሀለን ትሁት ቅን አንደበተ እሩት ነህ አንተን ለማመስገን ቃላቶች ይሰንፋሉ ምን እንልሀለን ጌታ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ እስከመላው ቤተሰብህ ባለቤቴን አንተ ምክንያት ሆነህ ከስኳር ነፃ አደረከዉ ተባረክ ኮማንደርን ማለት ነዉ ስልክህን እንኳን ቢደግምህ እንኳን ስንደዉልልህ ወዲያዉ የምታነሳዉ ነገር ያስደንቀኛል ቅንነትህ ከአንተ አይወሰድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @AziebGebere
    @AziebGebere 3 дня назад +2

    Canada ❤

  • @YishakH
    @YishakH 3 дня назад

    Thanks Dr for sharing us your experience on how to reverse Diabetes but is it advisable to take eggs for someone’s bad cholesterol and triglycerides are high On the top of diabetes.

  • @eamlak3
    @eamlak3 3 дня назад

    Hi Dr 1

  • @martagizaw6342
    @martagizaw6342 4 дня назад +1

    Hi ዶክተር

  • @meglalitdekko6898
    @meglalitdekko6898 4 дня назад

    Thank you doctor

  • @meglalitdekko6898
    @meglalitdekko6898 4 дня назад

    From Yemen

  • @rufabedaso
    @rufabedaso 3 дня назад

    Minnesota

  • @mekdelawitterefe5148
    @mekdelawitterefe5148 3 дня назад

    Tell me more about tunna. Is it un healthy

  • @sebletiumelisan7136
    @sebletiumelisan7136 4 дня назад

    ስላም ዶክተር እንዲት ዋሉ

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 4 дня назад

    Hi doctor berry

  • @TEHETNAMELKAM
    @TEHETNAMELKAM 3 дня назад

    ላገኝህ እፈልጋለሁ ዶ/ር

  • @SelamBenani
    @SelamBenani 3 дня назад

    ዶክተር ኮልስትሮን ስኳር ቀይ የደም ሴልመቀነስ እና ዶክተር ምን ማድረግአለብኝ

  • @enatalemwondifraw8462
    @enatalemwondifraw8462 4 дня назад

    Hi

  • @habtamutemesgen9707
    @habtamutemesgen9707 4 дня назад

    ዶክተር እንዴት ነህ ስለ መልቲባይታሚን መውሰድ ይቻላል

  • @rufabedaso
    @rufabedaso 3 дня назад

    milk for cow its right

  • @meskeremzewde9342
    @meskeremzewde9342 3 дня назад

    ዳክተር ጤና ይስጥልን
    ያንተን ፕሮግራም እከታተላለሁ እንዴት ነው ማግኘት እሜችለው በኢትዬ ስንት ስአት ነው ላይፕ የምትገባው??

  • @TEHETNAMELKAM
    @TEHETNAMELKAM 3 дня назад

    It's not work mekdes phon is it only me ?

  • @Mimi-m8q2p
    @Mimi-m8q2p 4 дня назад

    ዶክተር እባክህ እርዳኝ አንተን ማግኝት ፈልጌ ንው

  • @Mimi-m8q2p
    @Mimi-m8q2p 4 дня назад

    ዶክተር አስገባኝ

  • @eamlak3
    @eamlak3 3 дня назад

    1

  • @TEHETNAMELKAM
    @TEHETNAMELKAM 3 дня назад

    ምናልባት አገባቡ አልገባኝ ከሆነ እርዱኝ