My sister please if you are able to have another chance have a kid you can minimize your sadness other wise it's difficult may God bless you keep you strong and healthy may the presence of God be with you where ever you go what ever you do Amen 🙏🙏🙏
I am very moved by her story we pray for her to recover and to grant her a good health. She sacrificed too much for her children what a supper mother and wife.
My dear sister my heart is with you. I have no word to say but may the presence of almighty be with you. May God bring you peace and comfort to your broken heart. Be strong my sister .
I cried when this one , I couldn’t listen properly ,this is very heart break , I could explain how your pain ,this is the sprit of devil , God see every thing , God is your strength ,any Ethiopia or Eritrean around her please help her ,by every thing serve God by stand with her .blessing
እኔ ግን አንድ ነገር ልበል ምን አልባት መውለድ ከቻልሽ ብታገቢና ብትወልጂ እግዚአብሔር እኮ ይክሳል እኔ የምኖርበት አገር 2 መታ ልጆች በመኪና አደጋ ሞቱባት አንድ ልጅ ብቻ ነበር የቀራት 45 አመቱዋ ነበር በድፍረት ወደ እርግዝና ገባች በእውነት ነው የምልሽ ድጋሚ 2 መንታ ልጅ ወለደች ግድ የለም ሞክሪ የኔ እህት ተአምር ይሆናል ❤
እኔም ልላት ብዬ ነበር ብትወልድ ነው የምትረጋጋው
صح
Brtat binorat tru neber 4 menta ysetatal ere egziaber gar bzu mentawoch alu
ለተናጋሪ ቀላል ነው ግን አምላክ አፅናንቶ ልቧን ካላጠነከረው እጅግ ከባድ ነው።
YA mewoled alebat
የሴትየዋ ብርታት ቅን ልብ ያላት ይሄን ሁሉ ግፍ ፈፅሞባት በቁሟ ገሏት ስለሱ አንድ መጥፎ ነገር አላወራችም ምን አይነት ንፁህ ልብ እንዳላት ነው ያየሁት አላህ ይጨምርላት ለልጆቹ ጥሩ አባት ለሷ መልካም ባል እንደሆን ትናገራለች ይሄ ማለት ሰውየው የአይምሮ ችግር እንዳለበት ነው የተረዳሁት አላህ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ የኔ እናት
Abateyem,ejge,betam,yasaznal,yewnet,enkelfe,aletegehum,yesemahut,ken,klebe,nw,yasleksegne,ysewyew,hiwot,100percent,kerasugar,hono,ayedelem,kefu,menfes,nw,endezeh,endeyaderg,semeraw,yeneberew,bemanem,bet,ayegba,yeh,feta
betikikil
ትክክል በጣም ጥሩ ሰው ናት። እግዚአብሔር መፅናኛ ልጅ ይስጣት!
😢😢😢😢
ረ አምና ወንድ አትጠጋም ላወራችው አመመኝ እኔ እዴት እደተስበረኩ ግን ምን አይነት ሰይጣን ቢጠጋው ነው ይሄንን ድርጊት የፈፀመው😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍ እንዴት እዳስለቀሰቸኝ እጀቴ ተሰፈሰፈ ማመን ይከብደል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚያብሄር እዮብን ከፈተናዉ በሁዋላ በበረከት እንዳሰበ አንችንም ያስብሽ።
አሜን
Amen!!
Amen
Amen 🙏
አሜን
ጌታ ሆይይይይይ😭😭 አንተ ታላቅ አምላክ ነህ በእህቴ ላይ በደረሰው ከባድ ሀዘን በምድር ላይ እሷን አጠንክሮ ሊያቆም የሚችል ማንም የለም ካንተ ውጪ እባክህ እባክህ 🙏🙏 የካሳ ዘመን ይሁንላት
Amen egziabihir ydabsat hazenwa bedesta yqeyrew mn ysanewal
Amen Amen fetari yatsnat
Amen
Allah yatsnanashe kzi belayi mn yibalal
amen
እህቴ እግዚአብሔር እዮብን ጠላታችን ዲያብሎስ ያለውን ልጆቹን፣ሃብቱን፣ጤናውን፣..... ወስዶበት እሱ ግን እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ወሰደ እያለ በትእግስት ቆየ። ጠላታችንን ዲያቢሎስን አሳፈረው ። እግዚአብሔር ያጣውን ሁሉ አብዝቶ ባርኮ ሰጠው 😊 አንቺም የእዮብን ጽናት ይስጥሽ ❤
አሁን አንቺን ምን አይነት ቃል ነው የሚያፀናናሽ ማለት አይዞሽ ነው የሚባለው ላንቺም ሁለት ልጅ ባንዴ ያውም በእዲ ያለ አሟሟት እኔ አላቅም አፀናኙን መላክ ይላክልሽ ብቻ ነው የምለው 😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭እጅጉን ከባድ ነዉ አላህ ያፅናት ብቻ አበባ የመሠሉ ልጆች በወላች አባት ሂወታቸዉ ማለፉ አይደለም ለወላጅ እናታቸዉ ቀርቶ ለኢቶጲያ ህዝብ ሀዘን ነዉ😭😭😭😭😭😭😭
@@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ኧረ ይህ ከአይምሮ በላይ ነው
እግዚአብሔር መፅናቱን ይስጥሽ🙏💔
የኔ እህት ተንገበገብኩልሽ 😭😭😭😭😭 ምን አባቴ ልበልሽ የሰማዩ ዳኛ ቅዱስ እግዚአብሔር ያቨርታሽ 😭😭😭
እህቴ ምንም ቃል ሊያጽናናሽ አይችልም ግን ዛሬ ለእኛ ለልጆቹ የተሰቀለው መድሃኒትአለም በቤትሽ ይግባ አሜን
አሜን
Baxaam
እሜን
አሜን
በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢😢
እሱ ያፅናሽ የኔ የዋህ በቁምሽ ማቅ አልብሶሽ አንድም ክፉ ቃል አልወጣሽም ፍቅር ነሽ አንቺ ስልክ አላነሱልኝም ብለን አመት የምንኮራረፍ አይ የሰው ልዩነት አለምዬ ተከታትለህ ደውልላት አፅናናት በማርያም።
አንቺ ግን ቅንነትሽ ፣ የዋህነትሽ ፣ ገርነትሽን አይወሰድብሽ ፡ ሰው ኖሮ ኖሮ ሞት አይቀርም ሐዘንሽ ከባድ ነው ጌታ ይረዳሻል አይዞሽ ልጆችሽ በእግዚአብሔር እቅፍ ናቸው በዚህ ተፅናኚ ። ❤❤❤
አንቺ ቆንጆ ውብ የሆንሽ ደግሞ ውስጥሽ እንዴት የተገነባ እንደሆነ መልካምነት ስጋ ለብሶ ያየሁብሽ ግን እግዚአብሔር ባንቺ አላማ አለው የኔ ቆንጆ ልጆችሽን ደግመሽ በመልካም በጾታም ትወልጃቸዋለሽ የጌታ መንገዱ እረቂቅ ነው እመኚኝ ለታማኝ እጆቹ አደራ ስጭው እዚህ አሜሪካ 3ልጆችዋን ባንዴ ወጣ ብላ በመኪና አደጋ እንዳንችው የሚያምሩ እሚያሳሳ እድሜ ላይ ያሉ ነበሩ ግን እግዚአብሔር ፈለጋቸው ወሰደ ግን ታማኝ አይደል መልሶ ባንዴ 3ቱንም እንደነበሩ በሆድዋ አስቀመጠ አሁን እድገው ትልልቅ ሆነዋል እናም ታሪክሽን ስሰማ አብሬሽ እያለቀስኩ ግን እግዚአብሔር ልጆችዋን መልሰህ ስጣት እያልኩ እጮህ ነበር እናም እህቴ እባክሽ ተስፋሽን ሙሉ አርጊልኝ አደራውን ለጌታ ስጭ አይዞሽ እኔ ያለሁት አሜሪካ ነው ብትመጪ ርቤቴ ቡና ባፈላልሽ እንደ እህት ትንሽ ብንከባከብሽ እንዴት ደስ ይለኛል እባክሽ የኔ ቆንጆ
የኔ እናት ጌታ ይባክሽ ❤❤❤❤❤
Tebarki geta yebarkesh zarem ethiowint be hewt ale
true
Egeziabher yebarksh andebetish atsenanagne ene erasu hazenua wiste gebito nebr esuanem yatsenanat geta atsnagn melak yelakilat
😢😢😢😢😢
አኡዙ ቢላህ ይሄ የሰይጣን ስራ ነው የምር አላህ ከዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን አይዞሽ አንችን አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ቃላት የለውም ለማፅናናት አላህ ግን ይችላል ማፅናቱን እሱ ይሁንሽ የኔ ሚስኪን
አሁን አንቺን በየትኛው ቋንቋ በየትኛው አማርኛ ቃል ፡ሠው ሊያፆናናሽ ይችላል ፡አፅናኙ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ ፡የኔ እህት ፡አንድ ነገር ግን አትርሺ ፡ልጆችሽ የለግዜው ፡መሄዳቸው በጣም ልብ ይሠብራል ግን ከልጆችሽ ጋር ለዘላለም ትኖሪያለሽ ፡ከእግዚአብሄር ጋር ያለሽን መንፈሳዊ ነገር አጥብቀሽ ያዢ፡አይዞሽ ጌታ የልብሽን ሀዘን ስብራት ሁሉ የሚያውቅ እርሡ ያበርታሽ ያቁምሽ ፡ለሌሎች መፅናናት ያድርግሽ።
አፈር ይብላኝ የኔ ወርቅ መድሐኔ አለም ያፅናሽ። በጣም አዳመጥኩሽ አለቀስኩ እኔም ባለቤቴ ን ያጣሁት እራሱን ነው ያጠፋው ብዙ ምልክቶች ሳይ አልረዳም ነበር። በሆላ ግን ሁሊም ነገር ገባኝ ታዲያ አሁን ይኸው ብቻዬን ከልጄ ጋር " የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን። ""እኔን ያበረታ መድሐኔ አለም ዘወትር ከአንቺ ጋር ይሁን።
አንቺ በሃዘን ለትጎዱ በጣም መጽናናት ነሽ :: እግዚአብሔር መጽናናቱን ሰቶሽ ሌሎችን ይምታበረቺ ያርግሽ እህቴ ♥️💕
ከንግግሩ ሁሉ የተረዳሁት የዋህ ሴት መሆኖን ነው እግዚአብሔር ያጸናናሽ
እኔም በጣም አደደየ በላ መሆን ጡሩነዉ ብዙወቹ ወዶች ጡሩ የዋህ ሴት አይወዱም
የዋህ ባትሆንማ ይሄ ሁሉ ባልሆነባት ነበር😢😢
ኣሜን
😢😢😢😢😢😢😢hemema amemegn uuuuffffff yen enat
እግዚአብሔር ኡምላክ ይባርክህ ጌታዬ አይዞሽ የኔ እመቤት እግዚአብሄር አምላክ መፅናናቱን ይስጥሽ አይዞሽ እነሱንም መንግስተ ስምንት ታገኚያቸዌለሽ እይዞሽ ከጌታ በስተቀር ይሚያፅናናሽ የለም ክርስቶስ አይለይሽ በርቺ ምንም አልልሽ የናቴ ልጅ ቃል ይጥራል አይዞሽ ልጆችን በአፅደ ገነት ያስርፋቸው ከእባታቸው ከጌታ እግዚአብሔር ጋር ናቸው አይዞሽ በርቺ ❤❤
ይህሰው ድፕሬሽን ውስጥ ነበር ስራ የሚያስጠላው ዝም ብሎ አይደለም ባለ መታከሙ ወደ የአዕሮ በሽታ ተቀረበት በጣም ልብ ሰባሪ ታሪክ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ አሁንም በርቺ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ😭😭😭
ሰው አላወቀለትም ጤነኛ ለመምሰል እየታገለ ነው የነበረው እብደ የሚባለው ልብሱን አውልቆ የጨለለ ብቻ አይደለም !!! ጤነኛ ቢሆን እንዲህ ሊያደርግ አይችልም !!!
ትክክል
Tekekele
በጣም ትክክል የሴጣን ስራ ነዉ ምገፍፍው ከባድነው
Tekekele yegebagn esu new
በጣም ትክክል
ይሔ በትክክል መንፈስ ነዉ እግዚአብሔር የማየዉቅ ዳቢሎስ ነዉ የተጫወተበት እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
እባካችሁ ጀርመን ላይ ያላችሁ ሀበሾች በእግዚያብሄር ስም ልለምናችሁ ከጎኗ ሁኑና አጽናኗት አለን አይዞሽ ብላችሁ ከዚህ ሀዘን አውጧት።
ጀርመን አይደለም እንግሊዝ ነው ያለችው
እግዚአብሔር ሆይ ልጅ አልሰጠህኝም ብዬ ሁሌ አነባለሁ ይህንን ታሪክ ስሰማ ግን እኒህን የመሰሉ ወርቆች በዚህ መልኩ ማጣት ከባድ ነው ማማረሬን አቆምኩኝ ምክንያት አለው ተመስገን እንዴትስ ትፅናኛለሽ እህቴ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን
አይዞሽ ትወልጃለሽ
አግዚአብሔር መልካም ነው ይሄን ሁሉ ነገር አልፈሽ መቆምሽ ...
ልጆችሽን በመንፈስ ከአግዚአብሔር ጋር አንደሆኑ አስብ ስታወርያቸው ሶስቱን አስብ
አግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤
አፀልይልሻለሁ 🙏❤❤🙏
አደራ አራስሽን ላይ ክፉ አንዳታስብ .....ልጆችሽ ...ብርታትሽን ይፈልጋሉ ::🙏🙏.
😔አይ አትሞኝ አምላክ በፍት እንደምትለምኝው ለምኝ አትሳሳች ይህን ለመፍራት አይደለም 😒ጽሎትሽ ላይ ባል ስጠኝ ብቻ ሳይኦን መልካም ስው ስጠኝ እኔንም መልካም አድርኝ ለ ልጆችቼም መልካም አድርግኝ መልካም አባትም ስጣቸው 😔ብለሽ ጽሎት ማድረግ ነው 😔😔አትሳስች እናትም ትግል አደል 😒እንኩዋን አባት 😔ላልሽው አምላክ ምህረት ጠይቂ 🤲🏿🤲🏿አምላክ የጽፍኩልሽን ይስጥሽ 🤲🏿🤲🏿ከልቤ ተስፍ በ አምላክ አይቆረጥም
አላህ ይሰጥሻል እህቴ ተስፋ እዳቆርጪ ዱአ አድርጊ እህቴ❤❤❤
አዱንቢሰሙት ያፈዛል አደን ቢሰሙት ያደነዝዛል አሉ የልብሽን ስብራት አላህ ይጠግንልሽ እህቴ በእዉነት አጀቴን ነዉ የበላሽዉ
አለም ሰገድዬ እኔ እዛው uk ነኝ ከጉኖ ለመሆን ቃል እገባለው ሁሉን አየውት ጌታ ይሚወደውን ይፍትናል ለደን ነው የምኖረው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለምትጎበኟት። አብሯት የሚሆንና እና የሚያዝን ያስፈልጋታል። ዛሬም ልክ ትላንት እንደሆነ ነው የምታነባው። እግዚአብሔር አንዳንድ ነገሮችን በህይወታችን እንዲሆኑ ለምን እንደሚፈቅድ ለመረዳት እጅግ ከባድ ነው። እርሱ ግን ያዘኑን ያፅናናል፣ የተሰበሩን ይጠግናል እኔም ባለሁበት በፀሎት አስባታለሁ። የሚጎበኛትን ሁሉ እግዚአብሔር ጥበቡን ይስጣችሁ። መጽሐፍ ቅዱስ ሰለ ጌታ ሲናገር የሚጨስ ጧፍ አያጠፋም፣ የተቀጠቀጠ ሸንበቆን አይሰብርም ይላል፣ ይህ አምላክ ይቅደማችሁ።
Tebarek wendme! yechi ehetachen ejeg tegodtalech abertuat atsenanuat
ኧረ ተባበሪያት ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ እንደት እንዳሳዘነችኝ እንደእህት ሁኛት ምነው ጥሩ ባል አግብታ አላህ ሌጅ በሰጣት የበፊቶቹንም ባይተካ የአይኗ ማረፊያ ብታገኝ ትረጋጋ ነበር
እግዚያብሄር ይስጥልን የምታፅናኑዋት ሰዎች ከሌላ ሰው ጋ አቀራርቡዋት እግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለም የሞቱት ልጆችን የሚያስረሳ ልጅ እንዲሰጣት❤🎉
ዋይ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እንኳን የደረሰባት እናት ስሰማው አንገደገደኝ አንቀጠቀጠኝ ለእሷ ምን ያህል እንደሚ ከበድ አሰብኮት ቃላትም የለኝ ለማጽናኛ ግን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና እግዚአብሔር በሆነ ነገር ይካስሽ ጽናቱን ይሰጥሽ ነፍሳቸውን በገነት ያኖራቸው ።በአቅራቢያዎ ያላቹህ ሰዎች አጽናኖት እባካቹህ ከእግዚአብሔር ታገኙታላቹህ እጽናናቹሃት ያላቹህ ተባርኮ
በጣም ታሳዝናለች ያ አላህ 😭💔
እሱ የአእምሮ መታወክ ነው በስላሙ አይደለም፡፡ እንደዚህ የሚሳሳላቸው ልጆች አይጨቅንም፡፡አንቺ ግን እራስሽን ጠብቂ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት በአባታቸው መገደላቸው ነው ልብ የሚሰብረው እንጂ ለሞት ከዛች ቀን አያልፉም፡፡
ክብርቲ ሓፍተይ ነዓኺ ዝኸውን መጻናንዒ ቃል ብፍጹም እንድየ ክረኪብ ዝይኽእል ግን ሓንቲ ኣላ ዝኽላ ክብላ ንሳ ኽብብለኪ "እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣቦኺ ነቦና እዮብ ዝሃቦ ሓይሊ ብርትዕን ጽንዓትን ነዓኺ ዕጽፊ ጌሩ ይሃብኪ ልክዕ ከም ኣቦና እዮም ተፈቲንኪ ብደቕኺ ብሓዳርኪ ብነብስኺ ከይተረፈ ፈተና ወድቕኪ ግን ፈጣሪ ዘይፈቀዳ ነብሲ ከሕልፍ ሰይጣን ስልጣን ስለ ዘይብሉ እግዚኣብሄር ኣምላክ ካብ ክንደይ ነብስኻ ምጥፋእ ግዜኣት ኣትሪፍኪ ኣጆኺ ኣጆኺ ኣጆኺ ዝሓፍተይ ኣጆኺ ፈጣሪ መዓንጣኺ ይቋጽረልኪ ንደቅኺ ከኣ እግዚኣብሄር ኣምላክ ናይ ህጻናት ኣቦ ሓጥያት ዘይብሎም ዕንባባታት ኣብ ገነት ምስ መላክቲ ቅዱሳን ጻድቃናት የማን ኢዱ የርፈልኪ ኣጆኺ ዝሓፍተይ እግዚኣብሄር ዘይረኣኽዮ ሓጎስ ይኽፈልኪ ጸሎት ኣይተቋርጺ ዝሓፍተይ ኩሉ መልሲ ኣከዎ እግዚኣብሄር ንደቅኺ ኣዝማድ ሰብኣይኪ ቀቢሮም ኣይቀበሩን ዝውስኹልኪ የብሎምን ፈጣሪ ብዓቢ ኣሎ ኣብ ጎንኺ በርትዒ መዓረየ ድቃስ ከሊክኒ ብኣኺ ክሓስብ ከብዲ ወላድ ኮይንኒ ሓፍተይ ናተይ በርትዒኪ ከም ዘሎ ይርዳኪ እየ ብጎንኪ ኮይነ ክድግፈኪ ፈጣሪ ተዝፈቅደለይ ይብል ኣጆኺ ዝሓፍተየ🙏🏾💐🤍🕯🕯🕊🕊☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️💐💐🤍
እራሴን ዞር ብዬ እዳይ አድርገሽኛል
እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ
የሀዘንን ጥግ ያየች ድንግል ማርያም: ንፁሁ ልጇ በእለተ አርብ በምድር ላይ ታይቶ የማይታወቅ ስቃይ የደረበትን ኢየሱስ ክርስቶስን የወለደች ሀዘንተኛይቱ የብርሀን እናት የልብሽን ሀዘን ታቅልልልሽ የኔ እናት:: የልጆችሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልሽ::
Amen Emebete tabertat
amen
አሜን ታበርታሽ እመቤቴ የልጅን ሀዘን ታውቂያለሽ እና ብርታቱን ስጫት። ኡፍፍፍ
ባየዃት ቁጥር አልቅሼ ልሞት 😢😢የ 2 ልጆች እናት ነኝ ፈጣሪዬ ሆይ አታጋልጠኝ ነው መድሀኒያለም ያፅናናሽ እውነት ቆመሽ ስንቱን አየሽ ወየው እህቴን ያበርታሽ እነሱ ወደ ክርስቶስ በጊዜ ሄዱ የኔ ማሮች
እኔም ልጆቼን እያሰብኩ ማበዴ ነው
አንቺን ማፅናናት የሚችለው እግዚአብሄር ብቻ ነው እግዚአብሄር ያፅናሽ አህቴ እሱንም ፈጣሪ ይማረው ታሟል ታሟል ታሟል ነው የምለው
እህቴ ያለፈ ነገር ስለሆነ ጥቅም የለውም በሀይማኖት ጉዳይ እኮ ችግር አለበት እግዚአብሔር የለም ካለ የተጠጋው ነገር እንዳለ ያሳያል የተለያየ ሀይማኖት ያለው ይሻላል ባይስማሙ እንኳን ለቤተሰብ መሳሳት ይኖራል ደሞ ቤተሰቦቹስ ምን አይነት ደደቦች ናቸው ምንም አንቺስ ብትወስጂው ምን አጠፋሽ ገዳዩ ልጃቸው ሟቾቹ ልጆቻቸው ናቸው ቤተሰቡም የጨካኝ ዘሮች ናቸው ይህንን ጉዳይ በቀሉ ማየት ከሰው አይደለም።
አብሶ ወጪ አገር ያለው ሀበሻ እውነት አንተ ከምታልፈው ህይወት የሰው አፍ ነው የምትፈራው ካጋጠመህ በላይ ይፈትንሃል። እ/ር ፅናቱ ያድልሽ
ከንዴኛ ነኝ ይሄ ታሪክ ሙሉውን ሰምቻለሁ 😢😢😢😢 ከምን አይነት ሰው ጋር ኦየኖርኩ እዴሁ እራሴን ጠየኩ 😭😭😭በልጅ ከመፈተን ፈጣሪ ይጠብቀን
ከባድነው ወላሒ😭😭😭
amen
እኔም
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
My sister please if you are able to have another chance have a kid you can minimize your sadness other wise it's difficult may God bless you keep you strong and healthy may the presence of God be with you where ever you go what ever you do Amen 🙏🙏🙏
ሊያጽናናሽ የሚችል አንዳች ቃል የለኝም። አጠገብሽ ብሆን እጅሽን ይዤ ከሀዘን እንባ ሌላ የሚወጣኝ አይኖርም። እህቴ ምንም የአንቺ ጥፋት አይደለም። እራስን መክሰስና መውቀስ ሁሉም ልጁን ያጣ ወላጅ የሚጋፈጠው ቢሆንም፤ እንዲህ ያለ ሁኔታ ሁሌም ዱብ እዳ ነው። እግዚአብሔር ይደግፍሽ ያጽናናሽ ዘንድ ሁሉን ለሚችለው ፀለይኩኝ። ተባረኪ።
አቤት የሰው ልጂ መከራው በእውነት😢😢😢 ልዑል እግዚአብሔር ያጽናሽ 😢😢
እናቴ ሆዴ ጌታየሱስ ከአንች ጋር ይሁን የኔ እመቤት።
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ስለረዳኻት ነው አሁንም መቆም የቻለችው የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ አሁንም አፅናኝ መላእክትህን ላክላት ጠብቃት አስረሳት ። የእኔ እናት ጌታ እየሱስ ያስረሳሽ ።
ፈርጄበት ነበር ግን ወዶ አይመስለኝም ይህን የመሰሉ ልጆች የተከበረ ትዳሩን እንዲሁም አካሉን ያጎላል የሚል እምነት የለኝም ከማናችንም በዚህ ሰዓት እንደ እርሱ በሃዘን የተጎዳ ያለ አይመስለኝም ሚስትየዋ ግን ትክክለኛ የምታውቀውን ባህሪውን ሳትዋሺ መናገርሽ አክባሪሽ ነኝ የማውቀውን ለምን እዋሻለው ማለትሽ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ደስታ ተሰምቶኛል ሁላችንም የምናውቀውን ሃቅ ብንናገር ሃገራችንም ሰላም በሆነች ውሸት ካንሰር ነው።
"ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ" ይላል ቃሉ (2ቆሮ 6:14) እግዚአብሔር ሁሉን አስቀድሞ ስለሚያውቅ አስቀድሞ አስጠንቅቆናልና አማኞች የትዳር (የፍቅር) አጋር ስትመርጡ ተጠንቀቁ!!!!
በሀይማኖት አንድ ሆነውም እየተገዳደሉ ነውኮ እግዚያብሄር በደሙ ይሸፍን ህፃናትን
እምነት የተኛዉም እሄን አያዝም እምነቱ አደለም እሄን ጨካኝ ዉሳኔ ያስወሰነዉ በቀደም የእህቷ ባል ገደላት አይደል እሷም ክርስቲያን እሱም ክርስቲያን ናቸዉ
እንዳው ዝምታ እኮ መልካምነት ነው እመምዋን ከተረዳሽ ልትፀልይላት መልካም ነው ካልሆነ ጥቅሱ አለቦታው ነው
@@tekowameeshtu7914ጥቅሱ ያለ ቦታው ቀርቦ ሳይሆን የሀይማኖቱ ተከታይ ስላልሆንክ ትርጉሙ ስላልገባህ ነውና ዝም ብትል ያምርብሃል።
2ቆሮንቶስ 4:16 ብዬ ያስቀመጥኩት "ለአማኞች" ብዬ ነው፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ላመኑት፣ለተከተሉት ህዝቦች ( ጴንጤዎች)፣ ቃሉን አንብበው ላወቁትና ለተረዱት ነው። ምክንያቱም እሷ ጴንጤ እንደሆነች ስትናገር ስለሰማሁ ነው። ቢቻለን ሁላችንም ክርስቲያን ቤተሰቦች ጥንቃቄ እንድናደርግ ነው። ማንኛውም ሀይማኖት ልጅህንና ሚስትህን ግደል እንደማይል አምናለው። ጌታ ይርዳን ይጠብቀን እሷንም ጨርሶ ያፅናናት።
😢😢😢 ሀዘንሽ ከተናገርሺው በላይ ይታያል እግዚአብሔር የሚያፅናናውን መንፈስ ይላክልሽ😢😢😢
አሜን 🙏🙏
Ewnte new ftrei tentuen yestate ehte endzhe ayente adga bemanem aydrse
Ewnte new yesw hamte kebde new telkent mastmreya new
Such a brilliant woman with a golden heart may Allah sw give you strength ❤️❤️❤️
እህቴ በምን ቃል አንቺን ማፅናናት እንደምችል አላውቅም የምታምኝው ጌታ የልብሽን ማቅ ይቅደደው በጣም ነው ምፀልይልሽ የኔ የዋህ እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ ጀግና ሴት ነበርሽ እዲህ አላማ ቢስ ሰው ገጠመሽ እንጂ
የሰዉ ልጅ ሊቋቋመዉ በማይችለዉ መንገድ ተፈትነሻል በቃ እግዚአብሔር የወደደዉን ያድርግ ተፅናኝ እህቴ በቃ ላትመልሽ የሆነዉን ሁሉ ወደኋላ አትመለሽ ተፅናኝና ወደራስሽ ተመለሽ ብታዝኝም የሚመለስ ነገር የለም🙏
ሁሉንም የሚያውቅ ሁሉን ማድረግ የሚችል እግዚአብሔር ፅናቱን
ይስጥሽ ! እህቴ ከባድ ነገር ነው የደረሰብሽ! አይዞሽ በርቺ!
ruclips.net/video/W45P8VdJXoQ/видео.htmlsi=IDhJ5SHDfGetufro
ከእስልምና ወዴ ክርሲቲን የሚሄድ ያብዳል ይባላል
@@lubabasaid2421 አመላችሁ ነዉ በየኮሜን ስር ገብታችሁ ስድብና ዘለፋ ነፋጢማ ከድጃ የግላችሁ ነዉ ።ያልተባልሽዉን ከማዉራት ስላጋጠማት ጉዳይ ብትናገሪ መላ ማንነትሽ ይከበራል ።
የኔ እናት ከአንቺ የቀረ የጎደለ ምንም ነገር የለም እግዚአብሔር አዋቂ ነው ከእኛ ላንቺ የሚሆን ምንም የማፅናኛ ቃላት ያጥራል ቃሉ እንደሚለው የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አለን እንደሚለው በዙሪያዋ በአካል የምታውቋት ሰዎች በቻላችሁት መጠን አበርቷት እግዚአብሔር ለእሷ ያዘጋጀው እንዳለ እንድታስብ አጠንክሯት 😭😭😭😭😭
አቤት ያልተነገረ እንጂ ያልሆነ ነገር የለም የሚባለዉ እዉነት ነዉ እነዚህን የመሰሉ ልጆች ሰይጣን ሰፍሮበት እንጂ በጤናዉ እማ አይደለም አንቺ የዋህ አስተዋይ ሴት ነሽ ፈጣሪ ያጽናሽ ያበርታሽ
እህቴ ይህን ነገር ባደርግ ኖሮ በማለት እራስሽን አትውቀሺ ... ሁላችንም በምድር ላይ የሚሆኑትን ነገሮችን በምን መልክ እንደሚፈጠሩ አናውቅም ። አንቺ ለኑሮሽ ሞክረሻል... ዋናው አምላክ እንዲያበርታሸና እንዲረዳሽ ነው ፀሎቴ አይዞሽ።
በቃ አንቺ መልካም ጀግና ደግ ብርቱ ሴት ነሽ የምትችይውን ሁሉ አርገሻል አሁን ወደ ኃላ ነገሮችን እያሰብሽ ፀፀት ውስጥ መግባት የለብሽም አንቺ ጋር ምንም ጥፋት አላየሁም እንዳውም በተቃራኒው ፍፁም ቅን ጀግና ሴት መሆንሽን ነው የተረዳሁት አምናለሁ ከዚህ መንፈስ ወጥተሽ በርካቶችን የምታግዥ ደስተኛ ሆነሽ እንደምትኖሪ እምነቴ ነው አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ
ዝም ብሎ መፍረድ ከባድ ነው አይምሮው ጤነኛ አይደለም ይህ ሰው አንችንም እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
ትክክል. ግን የሆነ ነገር የተደበቀ ነገር አለ. እሷ ብቻ እነሰራች ከነበረ. የበታችነት ስሜት እንዲሰማው ታደርገው ከሆነ የኢትዮጵያ ወንዶች በንግግር የምትጎጃቸው ከሆነ. ጨካኝ ናቸው
@@zahralama8064ጭንቅላትሽን አሰሪው ምንም የተደበቀ ነገር የለም:: እሱ ከቤተሰቡ የወረሰው ውቃቤ ለልጆች እዳ ሆነባቸው 😢 ሰርታ ለቤት ነው! ውጭ አገር በተለይ አውሮፖ ሁለቱም ቢሰሩ ምንም ገንዘብ አይኖርሽም:: ከእጅ ወደ አፍ ነው::
የኔ እናት በየዋህነትሽ ሲጎዳሽ ኖሮ ያም አልበቃ ብሎት እስከመጨረሻው ጎዳሽ። ምን ጎዶሎ ቀን እሄ ሰው ወደህይወትሽ እንደመጣብሽ እግዚአብሔር ይወቀው። የሰው ቃል አያጽናናሽም የሰማይ አባት ህያው የሆነ ቅዱስ እግዚአብሔር ወደህይወትሽ ወደቤትሽ ይምጣ ምን እላለሁ ህልም ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው። እባካችሁን የሰውን ህይወት በዚህ ደረጃ የምታመሰቃቅሉ ሰዎች ጌታ ይገስጽሳቹ ።
አንቺም ተባረኪ የኔ እህት።
ruclips.net/video/W45P8VdJXoQ/видео.htmlsi=IDhJ5SHDfGetufro
በዚህ ክፉ አለም ቅንነት ዋጋ ያስከፍላል 😢😢
የልጆችን ፎቶ ከቤትሽ አርቂ ቤትሽን የነበርሽበትን ከተማ ለመቀየር ሞክሪ ለአይምሮሽ ጥሩ አይሆንም የኔ እህት ❣️ የአለም ሁሉ መድሀኒት የሆነው እየሱስ ክርስቶስ ልብሽን ይጠግን 🙏
አዎ ትክክል ፎቶአቸውን አርቃ ብታስቀምጥ !! እቃቸውን donation ብሰጥ !! ከቻለች ደሞ ቤቱን መቀየር ብትችል ወይ እነሱን ያስታውሱኛል ብላ የምታስባቸውን እቃዎች ብትቀይር ትንሽ ያግዛት ነበር !! የኔ ቆንጆ አይዞሽ ልጆችሽ ገነት ከአባታቸው ጋ ናቸው !!
@@lemlemg542 ልክ ናችሁ ኝ እኮ ከባድ ነው ማርያምን ሁሉም ነገር እደምወራው ቀላል አደለም እያዳዱ ሰዓት ለሷ ህመም ነው ክፍሎቹን ሳይ ማርያምን ከፋኝ gn ስታሳዝን ውይይይ እሱ ያፅናት 🙏🙏🙏
ፎቶ ቢርቅ ለውጥ ያመጣል እንዴ??🤔
በጣም በተለይ ቤቱን መቀየር ከለባት የልጆቹ ጩኋት ትዉስታዉ አያስቀምጣትም
amen🙏
አይ ጉድ ልጁን ማንም የተረዳው የለም አይምሮው ልክ አልነበረም የሚወዳቸውን ልጆቹን አይገድልም ነበር
ለእናት ምን ቃል ያፅናናታል😢😢😢
ግን እኮ እብድ እንኳን ልጁን አይነካም አያስነካም
በጣም መልካም ሴት ነሽ ካወራሺው ታሪክ እኔስ ያሳዘነኝ እሱ ነው በጤናው ይሄን አያደርግም ጥሩ አባት ነው ላንቺም ጥሩ ባል ምን ነካው ምን ገጠመዉ ተጎድቶ አንቺን ልጆቹን አጥቶ እስር ቤት መበስበስ ያሳዝናል እውነት እሱ አደረገ ብዬ አላምንም እኔ ከጀርባው የሆነ ነገር አለ ልጅ ማጣት ከባድ ነው አምላክ ያፅናናሽ እህቴ የምናገረውም ጠፋብኝ እሱ ይዘንልሽ ይርዳሽ 😢
ምን ቃል እንደሚያፅናናሽ አላውቅም በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ልብሽን ይደግፍ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ ደግሞ በጣም መልካም ሴት ነሽ ስለ ባልሽ መጥፎ ነገር አለማውራትሽ ያስደንቃል እግዚአብሔር እንደ እዮብ እንደገና ይባርክሽ ቤትሽን ጓዳሽን ሁሉ እርሱ በበረከት ይሙላ አይዞሽ የእኔ እናት❤❤❤
አንቺ የዘመኑ ጀግና ነሽ በርቺ እራስሽን ደግመሽ ለማጥፋት አትሞክሪ ምክንያቱም የምትወጃቸዉን ልጆች ደግመሽ ልታያቸዉ አትችይም ከሞት በሗላም መልሶ መተያየት አለና እራስሽን ካጠፋሽ ያ እድል አይኖርሽም ተጠንቀ ቂ ፈጣሪ አለ አጠገቡሽ ነዉ ደሞም በጭራሽ አይሳሳትም ብቻ አችን ለዚህ እድል መጦሽ ነዉ ጠንካራ ሆነሽ እለፊዉ ቀኑ ሲደርስ የምትወጃቸዉን ልጆችሽን ታገኛለሽ በርቺ ለቡዙ ሰዉ መስተማራ ሆሻል ወይም መዳኛ ጠንክረሽ ልጆችሽን የሚያስደስታቸዉ ነገር ለመስራት ሞክሪ ምክንያቱም ከላይ ሆነዉ ያዩሻል ስትደሰቺ ይደሰታሉ ስታዝኚ በጥፉ ይከፉሉ እንባሽ ይረቡሻቸዋል በርቺ
እኔ እራሴን አንቺ ቦታ አድርጌ ነው ያሰብኩት ወላሂ በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ከልጄ ውጭ ህይወት ያለኝ አይመስለኝም የምኖረው እራሱ እሷ ስላለች ነው የሚመስለኝ ላንቺ የሰው ማፅናናት ምንም አይጠቅምሽም አላህ ብርታቱን ይስጥሽ ውስጥሽን ያበርታልሽ ያረብ
እናትዬ አንቺ ጀግና ነሽ አላህ እንኳን በሂወት አኖረሽ ለስንቱ ብረታት ትሆኛለሽ ልጆችሽ በሀለተኛ አለም ታገኛቸው አለሽ ባላህ ዘንድ ይቅር የማይለው ነብስን ለማጥፍት ሞሞክር ነውና በረቺ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን😍😍😍😍
እህቴ ምን እየተሰማኝ እንደሆነ ልንገርሽ እቅፍ አርጌሽ አልቅሼ ቢወጣልኝ ብዬ ተመኘሁ ልዩ ሴት እናት ሚስት ነሽ ፈጣሪ ባላሰብሽው መንገድ የሆነ ህይወት ብርትት ምትይበት አቅም ይስጥሽ ኢትዮጵያ ብትሆኚ ማርያም ከነ ልጆቼ መጥቼ አይሽ ነበር መቼም ማረሳው ታሪክ 😢😢😢
አይዛሽ ተስፋ እንዳትቆርጭ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው በህይውትሺ የሆነው ነገር በጣም ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነው በርች እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው❤❤
እህቴ ቃላት አጣሁልሽ ህመምሽ አመመኝ ነገር ግን አሁን ትጽናኛለሽ የሚል ተስፋ አለኝ ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ አብሮሽ እንብቷል 😭😭😭ህመምሽን ታመናል
አሁን ምን ብዬ ነው የማፅናናው ብላችሁ ጨንቋችሁ ያውቃል ???
ብዙ ጊዜ ገጥሞኛል እግዚአብሔር ግን ይችላል እርሱ ልብሽን ይደግፍልሽ እህቴ !!
ሁሉን እሚያስችል እሚያበረታ እሚያፅናና አምላክ እሱ ያበርታሽ ህመምሽ ጉዳትሽ በደንም ይታያል እህቴ በምንም መግለፅ ከበደኝ
በጣም ታሳዝናለች የገባው ካለ ስለባልየው ንገሩኝ ማነው ጆሮው የተቆረጠው አይኑ የጠፋው? ምንስ ሆኖ ነው ? እስር ቤት ገብቶ ነው ሳይገባ ? ነው የሌላ ሰው ታርክ ነው ፎቶ ላይ ያለው አሲድ የተደፋበት የሚመስለው ማነው?
ዋው፣ እንዴት ያለሽ ድንቅ ሴት ነሽ? ከዚህ ሁሉ የመከራ አመታት በኋላ እንዲህ ቅንና ሃቀኛ ሆኖ መገኘት። እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ይካስሽ።
ማነው አሰቃቂ ፍልም የመሰለው እንደኔ 🥹🥹
😢😢
😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልቤ እየተጨነቀ ነው ያየሁት
☹️😭😭😭🇪🇷
የኔ ቆንጆ የኔ ጨዋ የኔ እናት ምንስ ቃል ያፀናሻል ???
ፈጣሪ ሁሉን ቻይ የሆነው ያፅናሽ እንጂ
በልጆችሽ የሆነው በጣም ቢያሳዝንም ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነውና እባክሽ ተፅናኚ በራስሽ ላይ መጥፎ ነገር እንዳታረጊ በተመሳሳይ መንገድ ላለፉት እንደሚቻል ማሳያ አርአያ ትሆኛለሽና
everything good or bad happens for a reason ❤
ፈጣሪ ይካስሽ
I am very moved by her story we pray for her to recover and to grant her a good health. She sacrificed too much for her children what a supper mother and wife.
እንደዚህ ቃላት የማይበቃው ሀዘን ደርሶብሽ ፖዘቲቭ ነሽ። ጠንካራ እና ጎበዝሴት። እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ የልጆችሽ ነብስ በአፀደ ገነት ይረፍ
🙏🙏🌸
እግዚአብሔር ያፀናናሽ ያማል በጣም ያሳዝናል ነብሳቸውን በገነት ያውለው
ጌታ በልጅ ከመፈተን ያድነን..እሕቴ እመቤቴ እጃን ታኑርልሽ....
ለቅሶየዬን ለጊዜው አቁሜ ነዉ የምፅፍልሽ😥 የኔ እናት አንድ ነገር ብቻ ልበል የፈጠራቸው እግዚአብሔር አብሮዋቸው አለ ቀንም ሌሊትም በፍፁም ደስታ እና ደህንነት ይጠብቃቸዋል🙏 አንቺ እንደ እናት ከማንም በላይ ተንከባክበሽ አሳድገሻቸዋል ሁሌም በዉስጥሽ ይኖራሉ:: እግዚአብሔር የበለጠ ያፅናናሽ ሁላችንም ከጎንሽ ነን:: አለምሰገድም በጣም ትሁት አዳማጭ አፅናኝ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
በእውነት ከእንደዚህ አይነት እብድ ጋር የኖርሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚየብሄር ያፅናሽ አንድ ነገር ላስጠንቅቅሽ ነገ ዛሬ ሳትዬ ውለጂና ዘመዱቹን አቃጥይልኝ በናትሽ
My dear sister my heart is with you. I have no word to say but may the presence of almighty be with you.
May God bring you peace and comfort to your broken heart.
Be strong my sister .
እህቴ እግዚአብሄር ይፈልግሻል የደሙ ዋጋ ነሽ። በከበረው ህይወትሽ ላይ እጅሽን አታንሺ። ልጆችሽን ታገኛቸዋለሽ ወደ ጌታ ስትሄጂ ። ይቅርታ ለማድረግ ሞክሪ በጣም ከባድ እና አስቸጋሪ ቢሆንም ያን ጊዜ ቀስ በቀስ ነገሮች ይቀየራሉ። ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳሽ። ተባረኪ።
እርኩስ መፈስ ነው በቤተሠብ የሚመጣ የዛር መፍስ አድሮበት ነው ሀይምሮውን ቀይሮ ልጆቹን እዲገል ያረገው እግዞ እግዞ በተማርያም መሀረነክርስቶስ በኔ በተወለደኝ አታድርስብኝ እግዚያብሄር ያፅናናሽ
እውነት ነው በፀሎት አስቧት ለ እህታችን። ሰይጣን መቼም ግብሩን አገኘኘ 😢
የኔ እህት የምለውን አጣሁ ፡ ያለሽበት ሀዘን ምን ያህል ጎጂ እንደሆነ ተሰማኝ አስጨነቀኝ። በቃ ሰው እንዲህ ነው ደካማ ፍጥረት¡ መጽናናትም ፣ ማጽናናትም የማይችል። ነገር ገን እንዲህ እልሻለሁ እህቴ,, ሁሉን ቻይ የሆነው የተከተልሽውና የምታመልኪው ""ጌታ ኡየሱስ ክርስቶስ ማጽናናትንና ፍጹም ሀዘንን ከውስጥሽ አጥፍቶ ሰላምን ሊያመጣ የሚችል አርሱና እርሱ ብቻ ነው። አጽናኙ የጌታ መንፈስ ወደ ውስጠኛ ህይወትሽ ይግባ ፣ በሰላሙ ያረስርስሽ። ሃሌ ሉያ!!
አንድ ነገር ልምከርሽ ፣ እራስሽን ለመጉዳት ( ለመሞት ) ፍጹም እንዳታስቢው በነፍስሽ ላይ እንዳትፈርጂ ሀጢአት ነው። የልጆችሽ አሟሟት አሳዛኝ መንገድ ቢሆንም ፣ ሀጢአት የሌለባቸው ህፃናት ስለሆኑ በአምላክሽ በጌታ እቅፍ ናቸው። ገሀነም የገቡ አይደሉም። ይህንንም እያሰብሽ መጽናናት ይሁንሽ። ጌታ ኢየሱስ ክርስትስ ያለው የዘላለም ሕይወት አለው።
አይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ ረድኤቴ ከወዴት ይመጣል? ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል። መዝሙር 121 ÷ 1-2
ኃያሉ ጌታ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን! ይሁንልሽ።✌❤
እፀልይልሻለሁ።።
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ የለም ብለሽ አትማረሪ እርሱ አዋቂ ነው።
በጣም ከባድ ናው ምን አይነት ቃል ያፅናናሻል የኔ እናት ብቻ ፈጣሪ ላይችል ኣይሰጥምና ፅናቱን ይስጥሽ ኣፍፍ ከእንደዝህ አይነት አረመኔ ይሰውረን ልጅ ወልዳችሁ በስደት ያላችሁ ልጆቻችንን ፋጣሪ ይጠብቅልን
ላንችም እህቴ መፅናናሽን ምትካቸውን አላህ ይስጥሽ
እህቴ እግዚአብሔር መፅናናት ሰጥቶሻል ታስታወቂያለሽ ይሄ ማለት ግን ነገሩን ተረሽዋለሽ ማለት አይደለም። የዘላለም ፀፀት ነው። ሁል ግዜ ግን የእኛ ጣጣ ነው ለልጆች የሚተርፈው! እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን።
የዚህቺን እናት ታርክ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ሰማውት። እጅግ በጣም ልብን የሚሰብር አውነት የማይመስል አሳዛኝ ታርክ ነው። ይህንን ሁሉ ሀዘን ተሸክማ መኖሯ ራሱ ድንቅ ነው። እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ሙላት ሙሉ ሰላምሽን ይስጥሽ ። አንቺ ጀግና ሴት ነሽ።
ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን እቺን እናት ማጽናኛ ቃላት የለም እግዚአብሔር ይርዳት አባታቸውም የጤና ችግር ሊኖርበት ይችላል ያለመዋሽት ስለሱም እውነት መናገሯ ጥሩ ነው ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ልጆቹስ በጌታ እቅፍ ውስጥ ናቸው እግዚአብሔር ይርዳሽ
እባካችሁ ባለችበት ሀገር ያላችሁ እርዷት አትለዮት 😭😭😭😭😭😭
ruclips.net/video/W45P8VdJXoQ/видео.htmlsi=IDhJ5SHDfGetufro
እዮብን እነዛን ሁሉ ልጆች አጥቶ መልሶ ልጅ ሰጥቶ ያጽናና ጌታ ላንቺም በማጽናናት ይድረስልሽ እህቴ!
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ thank you for sharing
ለወደፊት ወጣቶች ስታገቡ አላማችሁ አንድ ይሁን አብዛኛ ወንዶች እምነተ ቢስ እየሆኑ ይገቡና አላማቸውን ይፈፅማሉ ስለዚህ ተጠንቀቁ
የኔ እናት😭💔ኡፍፍፍ ምን ኣይነት እሳት ነዉ የተሸከምሻዉ😢😢ኡፍፍ ልቤ ስንጥቅ ኣለ ይሄ ታሪክ😔😔በጣም ህመም ኣለዉ ፈጣሪ ያፅናሽ እማየ
አይዞሽ እህቴ ተፅናኚ አውቃለው የከባድ ከባድ እንደሆነ ግን አታስቢ አንቺን ቢከብድሽም፤ብቸኛ ብትሆኚም፤ አጠገብሽ ባይኖሩም፤ባያዋሩሽም፤ ልጆችሽ በመልካሙ ጌታ እጅ ናቸው እና አትዘኚ።ጌታ መንፈስ ቅዱስ አፅናኙ ጌታ መፅናናት ይስጥሽ።🙏🙏🙏🙏
የምር ልባም እሴት ነሽ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ መጨረሸዉ ባያምርም የባልሽን መጥፎ ነገር አላወራሽም ስራ ብለሽ አለመጫንሽም ልክ ነሽ ፀብ ይመጣል ልጅ ይበተናል ከዛም የሆነ ነገር ይጎልሻል ልጆች ይጎዳሉ በህፃንነት የተጎዳ ሀይምሮ አይድንም እኔም በሱዉስጥ ስላለፍኩ እየተሰቃየዉ ነዉ የዛ ጠባሳ አይዞሽ ጠካራ ሁኝ ፈጣሪ ያግዝሽ
እግዚአብሔርን ያፅናሽ የመምህር ተስፉዬ አበራን ስብከት ስሚ እመኝኝ ያግዝሻል እግዚአብሔርን በእንድም በሁለትም መንገድ ይናገራል የስው ልጅ ግን አያስተውልም
እንዴት ያማል እግዚያብሄር ያጽናሽ እህቴ የማጽናናበት ቃል እራሱ የለኝም አቤት አቤት አቤት ጌታ ይርዳሽ
ስንቴ አቁዋርጬ እንደጨረስኩት እግዚአብሔር ያውቃል ዲያቢሎስ ከወስደብሽ እጥፍ አምላኬ መልሶ ይስጥሽ እህቴ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ የእረፍት እንጀራ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
አሜን
Amenn
እንድው የሴት እንዳውም የእናት ፈተና በቃ እግዛብሄር የወደደውን አደረገ አሁን እራስሽን እበርቺና ወደ እራስሽ ተመለሺ እህቴ ብቻ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢
እህቴ የደረሰብሽ ነገር ቀላል አይደለም ነገር ግን ወደ እግዛብሔር በጣም ቅረቢ የሚሰማሽን ነገረ ሁሉ በጸሎትሽ ተማለጂ እሱ እምባወችን ሁሉ ያብሳል ዘላቂ ደስታም መፍቴሄም ይሰጥሻል
እግዚአብሔር መፅናቱን ይስጥሽ ሁሉም ያልፋል። ከማያልፈው እግዚአብሔር ጋር ህብረትሽን አጠንክሪ። የእግዚአብሔር ፀጋ ያበርታሽ እህቴ
አይዞሽ እህት በርቺ። ከባድ ፈተና እንዳሳለፍሽ ይገባኛል ነገር ግን መልካምና ልቡ ንፁህ የሆነ ሰው እግዚአብሔርም እብሮት አለ እና ፀሎት አርጊ አትጨነቂ። ለራስሽ ጊዜ ስጭ። ከአሁን በሁዋላ የእንቅልፍ ጊዜሽን አስተካክይ በዚህ ሀዘንሽ ላይ በቂ እንቅልፍ ማጣት ሲደጋገም ለከፍተኛ ጭንቀት እንዳትጋለጭ ተጠንቀቂ።
God bless you.
እናቴ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን ቃል ያፅናናሻል😢😢😢😢
እጅግ መልካም ሴት በዚህ ሁሉ ግፍ እና በደል ውስጥ አንድም ስለ ባሏ ክፉ የማትናገር አቤት ልብ ይገርማል እንደ አነጋገሯ ሰውዬው የአይምሮ ችግር ኖሮበት እንጂ ለልጆቹ መልካም አባት ለሷም መልካም ባል ነው እ/ር አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ የኔ እህት
I cried when this one , I couldn’t listen properly ,this is very heart break , I could explain how your pain ,this is the sprit of devil , God see every thing , God is your strength ,any Ethiopia or Eritrean around her please help her ,by every thing serve God by stand with her .blessing
እሱ በምን አይነት አይምሮ ችግር ወስጥ እንድሚያልፍ አናውቅም የሰው ልጅ ጤነኛ ከሆነ እንኩአን በራሱ እና በልጆቹ ላይ ሊፈርድ ይቅርና በእንሰሳ ላይ እንኩዋን አይጨክንም እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቀን ትልቅ ልብ ነው ያለሽ
ላነቼ ምነም አይነት ማፅኛኛ ቃል አልተፈጠረም እግዚአብሔር አምላክ እራሱ ወርዶ ያፅናናሽ ይህ ለማሰብ እራሱ ይከብዳል
በጣም የሚያሳዝ እኔእንጃ እግዚአብህር ያፅናሽ
ውዴ ሰብ አድርጊኝ
ክፉ መንፈስ ገብቶበት ነው እንጂ በጤናው ይህን አያደርግም 😢 እግዚአብሔር ያፅናናሽ የኔ እህት 😢
አይዞሽ እኽቴ እግዛሐብሔር በምክንያት ነው የሚጠብቅሽ ያለው በፀሎት ትበረችያለሽ
እነሱ እኮ ካምላካቸው ጋ ናቸው አታስቢ ካንቺ በላይ አምሮባቸው እቅፍ አርጎ ሚይዛቸው አለ ዋናው እኮ እሱ ነው አባታቸው አትጨነቂ ጌታ ሲመጣ ይነሳሉ ተስፍ አለ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤