TULIP/Limited Atonement/ By Pastor Gedion Agizew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 6

  • @birhan3282
    @birhan3282 2 года назад +1

    የዮሐንስ ወንጌል 3
    16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @GetuadinewDemsse
    @GetuadinewDemsse 9 месяцев назад

    ሌሎቹን የTolip ትምህርቶች ያገኛችሁ ካላችሁ እባካችሁ አካፍሉኝ

  • @birhan3282
    @birhan3282 2 года назад +1

    1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2
    2 እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።

  • @kibkabmelaku
    @kibkabmelaku 10 месяцев назад

    ውስን ደህንነት ማለት እኮ የእየሱስ ደም የዓለምን ኀጢአት ማስተሰረይ አይችልም ማለት አይደሉም ።
    ጉዳዩ የአቅም ሳይሆን የውጤታማነቱ ነው።
    ምንም እንኳ የተጠሩት ብዙዎች ቢሆኑም የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው ።
    ከተመረጡት ወገን በመሆናችን ልናመሰግነው ይገባል እንጂ ልንከራከርበት የሚገባ ጉዳይ አይደለም።
    በግ ከሆንክ ድምፁን ትሰማለህ ።

  • @birhan3282
    @birhan3282 2 года назад +1

    Do not lie

  • @semariamoga1014
    @semariamoga1014 10 месяцев назад

    አነቴ ራስህ ግን አምነህበታል? በርግጥ ስለ እኛ ሞቷል። ይህ ማለት ግን ስለሌላዉ አልሞተም የሚል አንድም ቦታ አልተጻፈም።ያልተጻፈዉን አታንብቡ። ካልብንስቶች ግን በጣም ደፋር ናችሁ ለራሳችሁ ያልገባችሁን ነገር ሊታስተምሩን ትሞክራላችሁ። መጀመሪያ ተረዳ ራስህ