Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሰላም አምላክ ራሱ ዘወትር ሰላምን ይስጥህ ተባረክበትምህርቶችህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ።
ከጌታ ጋር ለዘለዓለም እንኖራለን !! አሜን
አሜን እየሱስ እረዳኝ
በእውነት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ::
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያባቴ ልጅ ዶ/ማሙሻ ተባረክልን በጣም ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ፀጋውን ያብዛልህ
Amen ka geta gare kamhonute Yedergane Gbu Dr mamesa
Getaa yebark mon god Techer mamushaa fantaa
ዘመንህን ጌታ እየሱስ ይባርክ ወንድም ማሙሻ
TABARAK MAMUSHAYE I AM BLESSED
by all you techings l am belssd, wow powerful meesage more belssing be with you!
Dr mamusha gata ybarkh halalujhaaaa
geta agelglotihin yibark glory too Jesus
Amen Amen Tabaraki
The truth of life.... U are blessed dr mamuha !
Amazing word of god bless you more dr.
geta zemen ehen, yebark
tebreki betam
Geta abzto ybarkh
taberke ygat sew.
እንዴት ነው እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እያልን ሶስት አምላክ እንዳለ ምታስተምሩት?በራሳቹ መጽሃፍ እንኳን ፈጣሪ አንድ እንደሆነ በብዙ ቦታ ይናገራልሉቃስ 18:19፦ እየሱስም ስለምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር የለም። ዘዳግም 6:4 እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው። ኢሳያስ44:24...እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሁሉን የፈጠርሁ ሰማያትን ለብቻዬ የዘረጋሁ ምድርንም ያጸናሁ እኔ ነኝ ከእኔ ጋር ማን ነበር? 45:21 ይናገሩ ይቅረቡም በአንድነትም ይማከሩ ከጥንቱ ይህን ያሳየ ከቀድሞስ የተናገረ ማነው? ያሳየሁም የተናገርሁም እኔ አይደለሁምን? ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ የለም እኔ ጻድቅ አምላክና መድሃኒት ነኝ ከእኔም በቀር ማንም የለም። 46:5 በማን ትመስሉኛላችሁ? ከማንስ ጋር ታስተካክሉኛላችሁ? እንመሳሰል ዘንድ ከማን ጋር ታስተያዩኛላችሁ?ብዙ ማለት ይቻላልታድያ እግዚአብሔር እኔ ብቻዬን ነኝ እያለእየሱስ ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር የለም እያለ : ምን የሚሉት ስላሴ ነው ወይስ መጽሃፉ ይጋጫል?ጥያቄዬ ታይቶ መልስ እንደሚሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ።አመሰግናለሁ!
ማነው አምላክ?
የሰላም አምላክ ራሱ ዘወትር ሰላምን ይስጥህ ተባረክ
በትምህርቶችህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ።
ከጌታ ጋር ለዘለዓለም እንኖራለን !! አሜን
አሜን እየሱስ እረዳኝ
በእውነት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ::
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያባቴ ልጅ ዶ/ማሙሻ ተባረክልን በጣም ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ፀጋውን ያብዛልህ
Amen ka geta gare kamhonute Yedergane Gbu Dr mamesa
Getaa yebark mon god Techer mamushaa fantaa
ዘመንህን ጌታ እየሱስ ይባርክ ወንድም ማሙሻ
TABARAK MAMUSHAYE I AM BLESSED
by all you techings l am belssd, wow powerful meesage more belssing be with you!
Dr mamusha gata ybarkh halalujhaaaa
geta agelglotihin yibark glory too Jesus
Amen Amen Tabaraki
The truth of life.... U are blessed dr mamuha !
Amazing word of god bless you more dr.
geta zemen ehen, yebark
tebreki betam
Geta abzto ybarkh
taberke ygat sew.
እንዴት ነው እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እያልን ሶስት አምላክ እንዳለ ምታስተምሩት?
በራሳቹ መጽሃፍ እንኳን ፈጣሪ አንድ እንደሆነ በብዙ ቦታ ይናገራል
ሉቃስ 18:19፦ እየሱስም ስለምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር የለም።
ዘዳግም 6:4 እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው።
ኢሳያስ44:24...እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሁሉን የፈጠርሁ ሰማያትን ለብቻዬ የዘረጋሁ ምድርንም ያጸናሁ እኔ ነኝ
ከእኔ ጋር ማን ነበር?
45:21 ይናገሩ ይቅረቡም በአንድነትም ይማከሩ ከጥንቱ ይህን ያሳየ ከቀድሞስ የተናገረ ማነው? ያሳየሁም የተናገርሁም እኔ አይደለሁምን? ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ የለም እኔ ጻድቅ አምላክና መድሃኒት ነኝ ከእኔም በቀር ማንም የለም።
46:5 በማን ትመስሉኛላችሁ? ከማንስ ጋር ታስተካክሉኛላችሁ? እንመሳሰል ዘንድ ከማን ጋር ታስተያዩኛላችሁ?
ብዙ ማለት ይቻላል
ታድያ እግዚአብሔር እኔ ብቻዬን ነኝ እያለ
እየሱስ ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር የለም እያለ : ምን የሚሉት ስላሴ ነው ወይስ መጽሃፉ ይጋጫል?
ጥያቄዬ ታይቶ መልስ እንደሚሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ።
አመሰግናለሁ!
ማነው አምላክ?