Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሐዳ መዋረጃውኢሻአላህ ቀርቧል 1956 1967አይደለም
Aljeezira ማየት ጠላው እሬሳ ብቻ ችግር ብቻ
አሜርካ ከሌለች እስራኤል የምትባል ሀገር በልኖረች ለእስራኤል አሜሪካ እርዳታ በታደርግላት ሀማስ ብቻው ይበቃት ነበር
ሀማስስ ከየትፐነው የሚያመጣው
የሚቀርቡ መረጃዎች ጥሩ ነገር ግን የማስታወቂያ አቀራረብ ከመረጃ በኋላ ቢሆን እና ማሳጠር ቢቻል ጥሩ ይሆናል
😂😂😂😂😂 እኛም ብለናልኮ ያለ እንጀራ አባቷ ድጋፍ 24 ሰአት ላይ እንደማትቆይ የተወሰነ መሳሪያ ብቻ ስለያዘባት እንድህ ይሆነች ጨርሳ ባሰጣትስ😂
እኔ የምለው ስለ እስራኤልና ፍልስጤም በሁለቱም ጎራ ለይታችሁ በስሜታዊነት አስተያየት የሚትሰጡ ኢትዮጵያውያን ግን ስታሳዝኑ ደርሶ ስለ ሰብአዊነት ተቆሮቋሪ😂😂😂
እሥራኤል እና አሜሪካ ከባድ የሆነ የመሳሪያ ስምምነት አላቸው።እሥራኤል በዘመናዊነቱ የረቀቀ እና ተወዳዳሪ የሌለው የጦር ጀት ግንባታዋን እንድታቋርጥ እና የሀያልነቱን ሚዛን እንዳታዛባ አሜሪካ እኔ የፈለግሽውን የጦር መሳሪያ እና የወታደራዊ ቁሳቁስ ባጀት መድቤ ደህንነትሽን እጠብቃለሁ የሚል ጠበቅ የስምምነት ፊርማ አድርጋለች።አሁን እሄ ስምምነት በተፃፈው መሰረት አልቆመም እየተባለ ነው።ስለዚህ ናታኒያሁ እሄን ተወዳዳሪ የሌለው ቴክኖሎጅ ለማንቀሳቀስ የሚያደርገው መንደርደሪያ ነው እንጅ እሥራኤል የጦር መሳሪያ አጥታ አይደለም።እንዲያውም ሰሞኑን ከ13 ሚሊያርድ ዶላር በላይ የሆነ የጦር መሳሪያ ለሌላ አገር ሽጣለች።
አለምነህ እስቲ ሰለ ኢትዮጵያም አውራ ባለ ሰማ አትለፉ አልሸባብ በሶማሌ ክልል መጥጦ በጀግናው የኢትዮጵያ ሰራዊት ሶማሊያ 70 ኪሎሜትር ድረስ አባሮ ሰለደመሰሰው ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያየቁርጥቀን ልጆች ጀብድ አውራ።መጀመሪያ የራሰ ይቀድማል
እረ መስታወቂያውን በየመሃሉ አድርገህ ከፋፍለው
የአይ ድ ኤፍ መገለጫው ይህ ነው ቪድዎው ቀድሞ ስለታየባቸው ደንግጠው ነውጅ ከዚህም በላይ ሰው በላዎች ናቸው ።
እየሩሳለም የፍልስጤን ናት አታሽቃብጡ የስው ከተማ ወሮ የስራይል ከተማ ተላቪንነው
😂😂😂😂😂😂😂RIP አማርኛ Shalom ❤️🇮🇱
Ovid እያልክ ደግሞ ህዝቡን አስበላ
ፍልስጤማውያንን የገደሏቸው ወራሪዋ ብቻ ሳይሆን ትልቋ ሰይጣኗ እንጀራ አባቷ እና ምዕራባውያን ናቸው ያው ፈላሻዎችና የኢትዮ ከሀድዎች በድጋፍ እጃቸው ቢኖርበትም ማለት ነው 😅
😂😂😂😂😂😂😂 Sijemer Eslam blo selam ylm So......
@@Dhdt-zj1wq እሱንማ በተግባር እያሳያችሁን ነው ሀገርን እንደት ማውደምና ንጹሀንን እንደት በጅምላ መግደል እንደምትችለለ አፍጋኒስታን :ኢራቅ :ግማሽ ሶሪያ :ግማሽ የመን :ሊቢያ አሁን ደሞ ፍልስምን ይህን ሁሉ ሀገር እንደት እዳፈረሳችሁት ድንቄም እስልምናን ወቃሽ ማን ሆነና አሸባሪው ኦ እናንተው ገላችሁ ስሙን ለሌላ መስጠት ፌር አይደለም
Dedeb eslam
@@Marthinkiyosaki10 እና እምነቱ ምን ያድርግህ ጭፍን ጥላቻ አውሮሀል
ዛሬ ደሞ ርእስህ ግራ የሚያጋባ ነው
ዜናው እየሸፈንከው ነው የእስራኤል ጦር አዛዝ እቅርታ ብለው አንተ ደሞ መሸፋፋን ይቅርብህ እውነቱን ተናገር
ሰላም ይስጥልን ወንድማችን
እሳየና video ን
ይሸለማሉ ነው እርምጃ ይወሰድባቸዋል
Shalom ❤️🇮🇱
የፍገራ ዜናናት ሳክሶ😊
Very important for galant U.S.A Go
❤❤❤❤❤❤❤
እየሩሳሌም ሳይሆን ቴላቪቭ
አህዛብ 😂
@@Mekd87 🤫🤭🤪
@@mohammednegash8553 ቴላቪቭ ምድነው ደሞ ድል ለቅድስት ምድር እስራኤል ይሁን አሜን🇮🇱🇮🇱🇮🇱🌷🌷🌹🌹🌹☦️☦️☦️💪💪💪
@@Mekd87 የእስራኤል ዋና ከተማ ቴላቪቭ እንጂ እየሩሳሌም አይደለችም ትላንት ትራምፕ ነዉ የወሰነዉ internationally ድጋፍ የለዉም እንደ ነፃ ጋዜጠኛ ይሄን ሊጠቀም አይገባዉም አለማችን የሆነ የሚጫነዉ ነገር አለ።
@@mohammednegash8553 እየሩሳሌም በታሪክ የእስራኤል ነው እውነት ወጣው ።
000999
የሐዳ መዋረጃውኢሻአላህ ቀርቧል 1956 1967አይደለም
Aljeezira ማየት ጠላው እሬሳ ብቻ ችግር ብቻ
አሜርካ ከሌለች እስራኤል የምትባል ሀገር በልኖረች ለእስራኤል አሜሪካ እርዳታ በታደርግላት ሀማስ ብቻው ይበቃት ነበር
ሀማስስ ከየትፐነው የሚያመጣው
የሚቀርቡ መረጃዎች ጥሩ ነገር ግን የማስታወቂያ አቀራረብ ከመረጃ በኋላ ቢሆን እና ማሳጠር ቢቻል ጥሩ ይሆናል
😂😂😂😂😂 እኛም ብለናልኮ ያለ እንጀራ አባቷ ድጋፍ 24 ሰአት ላይ እንደማትቆይ የተወሰነ መሳሪያ ብቻ ስለያዘባት እንድህ ይሆነች ጨርሳ ባሰጣትስ😂
እኔ የምለው ስለ እስራኤልና ፍልስጤም በሁለቱም ጎራ ለይታችሁ በስሜታዊነት አስተያየት የሚትሰጡ ኢትዮጵያውያን ግን ስታሳዝኑ ደርሶ ስለ ሰብአዊነት ተቆሮቋሪ😂😂😂
እሥራኤል እና አሜሪካ ከባድ የሆነ የመሳሪያ ስምምነት አላቸው።እሥራኤል በዘመናዊነቱ የረቀቀ እና ተወዳዳሪ የሌለው የጦር ጀት ግንባታዋን እንድታቋርጥ እና የሀያልነቱን ሚዛን እንዳታዛባ አሜሪካ እኔ የፈለግሽውን የጦር መሳሪያ እና የወታደራዊ ቁሳቁስ ባጀት መድቤ ደህንነትሽን እጠብቃለሁ የሚል ጠበቅ የስምምነት ፊርማ አድርጋለች።አሁን እሄ ስምምነት በተፃፈው መሰረት አልቆመም እየተባለ ነው።ስለዚህ ናታኒያሁ እሄን ተወዳዳሪ የሌለው ቴክኖሎጅ ለማንቀሳቀስ የሚያደርገው መንደርደሪያ ነው እንጅ እሥራኤል የጦር መሳሪያ አጥታ አይደለም።
እንዲያውም ሰሞኑን ከ13 ሚሊያርድ ዶላር በላይ የሆነ የጦር መሳሪያ ለሌላ አገር ሽጣለች።
አለምነህ እስቲ ሰለ ኢትዮጵያም አውራ ባለ ሰማ አትለፉ
አልሸባብ በሶማሌ ክልል መጥጦ
በጀግናው የኢትዮጵያ ሰራዊት ሶማሊያ 70 ኪሎሜትር ድረስ አባሮ ሰለደመሰሰው
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ
የቁርጥቀን ልጆች ጀብድ አውራ።
መጀመሪያ የራሰ ይቀድማል