Alemneh Wasse "እየታገሱን ብቻ ነው!እንደሰው አልተቆጠርንም!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 июн 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2
  • КиноКино

Комментарии • 85

  • @yourapollo5555
    @yourapollo5555 13 дней назад +14

    በጣም የምያሳዝን ነገር ኻለ ነጭ ወደ አፍሪቃ ሲመጣ ኢንደ ፈጣሪ መታየቱ ነው

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 13 дней назад +9

    አሜሪካና አውሮፓን ምትደግፉትስ ነገር ይሄ የነገር ነገር በዚሁ አየር መንገድ በተደጋጋሚ ተከስቷል ። አለም ከ ሩሲያ ሊማር ይገባል ለሰው ልጆች ክብር በመስጠት እንኳን አሁን ድሮም ቀኝ ግዛ ያልገዛች አክብራ ተከብራ የምትኖር አባት ሀገር ሩሲያ።

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 13 дней назад +9

    አገርህ ላይ ያለውን ዘረኝነትም አትርሳ ! አሜሪካ ላይ ብቻ ሳይሆን አብዛኛው የነጭ አገሮች ላይ አለ ይህ ሁኔታ ። ባስ ላይ ጥቁር ብቻውን ቁጭ ብሎ ነጭ አብሮ ለመቀመጥ አይፈልግም ። ብዙ አውሮፓ አገሮች ላይ አይቸዋለሁ እንደ ጥቁርነቴ ።

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 13 дней назад +3

    አለምነህ ትክክል ነክ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 12 дней назад +2

    በጣም ይገርማል ዘትረኝነትኮ መንፈስ ነው በሰዎች መካከል ልዩነትን መበላለጥን መበታተንን የሚዘራ የነሱ የአጋንት አገልጋይነት ደሞ የባሰ ነው የተረገሙ😮

  • @user-en4zn1sr8u
    @user-en4zn1sr8u 13 дней назад +5

    ነጭ የምጠላው በምክንያት ነው ባጠፍቸው ሁል ደስ ይለኛል

  • @zenashtesfaye8407
    @zenashtesfaye8407 13 дней назад +1

    Smentum nefezojce nahce yeyazen abaze ayleqenem betam yasaznal

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 13 дней назад +6

    እኛ በአገራችንም ሆነ እንደ አፍሪካ እርስ በርሳችን ብንከባበር. ነጭት ወደዉ ሳይሆን በግዳቸዉ ያከብሩን ነበር አዱን ላዱ ረግጦ ለማለፍ እኛ አፍሪካኖች አብስም ደሞ በዘር እንባላለን የገዛ የራሱ ዘር በቀበሌ በፖሊስ በፍርድቤት በመዘጋጃ እያሸዉ የከሌ ዘር በደለኝ ይላል መጀመሪያ የራስህን ቁሻሻ አፅዳ የማንም ዘር. ሁን የማንም ቁሻሻዉ የሞላዉ እራስህ. ሰዉ ስታከብር የሌላዉ ያከብርሀል አለበለዛ ጉጭ ማልፋት ነዉ ። ።

  • @derebeezezew2358
    @derebeezezew2358 13 дней назад +5

    Shalom

  • @abdulfetahredi2078
    @abdulfetahredi2078 13 дней назад +3

    .አለም ነህ ሀበሻ ስለሆንክ ነው የተሰማህ እንደዚህ።አነዳዶቹ የሐገርህ ልጆችም ከዚህ ብሰውልሀል

  • @belomark3680
    @belomark3680 13 дней назад +2

    ፀጥ ብለው የወረዱት ችግር ስላለባቸው ይሆናል።

    • @dawitkassa3131
      @dawitkassa3131 13 дней назад

      አይደለም፣ ምክንያቱም በአውሮፕላን ውስጥ ግጭት የሚያስከትለውን መዘዝ ያውቁ ነበር። ለዚህም ነው በሰላም አውሮፕላኑን የለቀቁት። በአውሮፕላኑ ላይ ብጥብጥ, ግጭት እስራት እና ቅጣት ያስከትላል።

  • @user-bv4sm3uz3g
    @user-bv4sm3uz3g 13 дней назад

    አለምነህ ምን ዓይነት አስጨናቂ የጥቁሮች ኑሮ የነገርከን ሰውመሆን ያስጠላሀል 😢

  • @eldadyena4478
    @eldadyena4478 13 дней назад

    Yes yes yes we need Newssssssdddd

  • @danielworkineh
    @danielworkineh 13 дней назад

    አዎ አለምነህ ሞባይል ስልክ ከሲቢል ራይት ይበልጣል ተመስገን❤

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 13 дней назад +2

    እናመሰግናለን 🙏

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276 13 дней назад +5

    አይይይ አለምዬ ሰዎች በሀገራችን በሀገራቸው አዲስ አበባ አትገቡም ተብለው አልተከለከሉም? በገዛ ወገናቸው? እውነት ለምን የሰው ሀገር ታወራለህ? ሁሉም ቦታ አለ ብዙ የነጩንም የጥቁሩንም ጉድ እንሰማለን እናያለን አይገርምም እሺ‼️‼️‼️

  • @danielerkalo7145
    @danielerkalo7145 13 дней назад +3

    Even when a police officer tends to arrest you? You can ask his identity and the reason why.
    To be honest we black people are scared to suffer.
    We don't like to choose for pain unless somebody else puts a painful situation on us.
    Choosing your own suffering is a way of success.
    Dare to struggle and win 🤜🏼💪🏼

  • @helendegafu9233
    @helendegafu9233 13 дней назад +1

    ትክክል አለም

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 13 дней назад

    እንደ ጥቁር ፊት ሲሰጠዉ አናት ላይ የሚቀዝን ባለጌ ክብር የሌለዉ እንስሳ የለም ለጥቁርና ለኛም ሀገር ህዝብ ዱላ ነዉ የሚያስተካክለዉ ጥቁር ስታከብረዉ በጣም አያዉቅም በጣም ህግ የሚጥሱ ጨካኝ የሰዉ ነብስ የማይገዳቸዉ ደንቆሮ የሉም በራሳቸዉ ጊዜ ነዉ የሚናቁት እኛ ሀገር ያለዉን ብልግና ከጥቁርነታችን የመጣ ይመስለኛል እረባሾች ፀጥታ የማንወድ ጩሀት የሚቀናን ምናምንቴ ነን

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 13 дней назад

    አይ አለም ደስ ስትል እኮ አንተኮ ምንም አውራ ጆሮ ይጣፍጣል !!!

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 13 дней назад

    Let the Americans stand for tr right..we have our internal issues

  • @ThomasAEBEBE
    @ThomasAEBEBE 13 дней назад

    👍

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 13 дней назад

    Berta ewenetegna Ethiopiawi nehe ke gonehe nen
    Alemnehe wase.

  • @jafferseid
    @jafferseid 13 дней назад

    Semonun yeneberew weyem madametew zefen quanquawen aweqew neber denget zare lelaquanqua arekew lemen?

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 13 дней назад +2

    መጀመሪያ ጥቁር ለጥቁር የከባበራል ወይ???

  • @user-pj4zt1ml4r
    @user-pj4zt1ml4r 13 дней назад

    Ay Alemneh, edejemerkew bttlew noro aqochihm neber mkniatum yegna ager yegizew sra mehonun yeresahew. Slezih amargna asamralehu bleh gize atatfa.

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 13 дней назад

  • @Abrar-bb6xp
    @Abrar-bb6xp 13 дней назад

    0:23

  • @HagereTashenif-zk9kg
    @HagereTashenif-zk9kg 13 дней назад +1

    What a shocking and shameful attitude and action by the American Airlines.

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 13 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @zinaaliyu5312
    @zinaaliyu5312 13 дней назад +2

    Systemic discrimination

  • @user-pj6yt9ci3m
    @user-pj6yt9ci3m 13 дней назад

    ,ስለዚህ እኮ እኛ ጥቁሮቹ አድ መሆን አለብን

  • @terefehailumadebo687
    @terefehailumadebo687 13 дней назад

    ግልፅ እኮ ነዉ አለምነህ ነጮች ጥቁሮች ይንቁናልም ይጠሉናልም የሀገራቸዉን ህግ ስለ ሚፈሩ እና ስለ ሚያከብሩ ብቻ ነዉ ጥቁር በነጭ ሀገር በሰላም የሚኖረዉ።😢

  • @sosobeekoo....1712
    @sosobeekoo....1712 13 дней назад

    Izih Ethiopoia wist ende sew yayugnal woy?

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 13 дней назад

    Wassa wodefet yebefetu zeregnnet temelso ymtal mknyatum yhee generation mebtun ymyak aydlum

  • @Abiselom8
    @Abiselom8 13 дней назад

    አሌክሶ የተሰማህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን።ውድ የአሌክሶ አድናቂዎች ይህንን ሰምታችሁ ስትጨርሱ ከዚህ በፊት "ጥቁሩ ሰው" በሚል የሰራውን መሳጭ እና አስተማሪ ዘገባ ተከታተሉት ቁጭት እና እልህ በውስጣችሁ እንደሚያሰርፅ እመሰክርላችኋለሁ።
    አሌክሶ እኔ የሁልጊዜም ተከታታይህ እንደመሆኔ መጠን "ጠያቂው" የሚለውን ትረካ ክፍል ሁለት እንድታቀርብልን በድጋሜ እጠይቅሃለሁ ጋሼ።

  • @antenehsolomon4237
    @antenehsolomon4237 13 дней назад

    Alemineh, I feel you and I share your concern! But there is questions in my mind, why do they go out without any complaint? Maybe they were drunk or used some drugs ( because you not allowed to fly if you are drunk or used drugs ) so maybe they were a group of friends backing or going to vacation. When people get wild. Of course there is a racism everywhere but also I see money black peoples like me not respecting law and order and respecting the rules of the country. Me as a black as an Ethiopian, there are many times I feel like “ we are being tolerated” when you see what we are doing in country where we come and live. There are racist people no question! But there is a lot we should work on ourselves first. One day I can share you my experience.

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 13 дней назад

    ይታጠቡ ንፅህናቸዉን ይጠብቁ። ወሬ አያስፈልግም ኬንያ መንገድ ላይ walk ብታደርግ ይገባችኋል ከመፍትሄ ይልቅ ማለቃቀስ

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377 13 дней назад

    👉🇪🇹ዓለምነህ ❤የምልህ ነገር አንተን እንዲህ የከነከነህ እኛን ስለጭቆና እንዲህ የሚያደርገን ሐበሻነት ባጭሩ በርበሪው ነው አዋዜም አይደል ሚዲያህ አዋዜው ነው እነሱ እንዲህ አይደሉም ተሸንፈው በየገዜው እንዲህ የተደበደቡትን ስነልቦና ዶፍ ክምችት ይዘው ለመቋቋም እንኳ የሚወስዱት እረጃ ወደ ሱስ በመግባትእና በስርአት አልበኝነት ስምሪት እራሳቸውን መገድልን ነው ያሳዝናል ልድርስላቸው ግን ይገባል።

  • @Toti-zp3fi
    @Toti-zp3fi 13 дней назад

    This should be an African level issue

  • @abilmusie9635
    @abilmusie9635 13 дней назад +1

    Ehen dimokrssi new leafrika tekebey yemilut
    Ertrawi korat

    • @smartboy1983
      @smartboy1983 13 дней назад

      1, Kezi huday bemn yiyazal eritrawi kurat now minamn bileh eysafik ezi ga,
      2,ante leba neh democracy lehulu sew yasifelgawal yegid aydelem ye nechi democracy mekembel yerasihin democracy be aysifeligim wey😂😂😂

    • @smartboy1983
      @smartboy1983 13 дней назад

      Ante akatari arfe tekemt 😂😂😂

  • @derebeezezew2358
    @derebeezezew2358 13 дней назад

    שלום

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega 13 дней назад +1

    ባስ ዉስጥ፣ ታክሲ ዉስጥ፣ መመሪያ ክፍል ዉስጥ፣ ስብሰባ ቦታ፣ ገበያ ቦታ በደረሱበት ቦታ ሁሉ ለሚጠነቡ ተማርን ለሚሉ ብዙ ኢትዯጵያዉያን ትምህርት ይሆናል (አባባሌ ደሃን አይጨምርም)። በተለይ በፆም ጊዜ የአብዘኛዉ ሰዉ አፍ እንደ ጅብ አፍ ነዉ። የወጣቱ ካልሲ ጉዳይ አይወራም፣ እርሱ የኢትዮጵያ ብራንድ ሆኗል።

  • @user-pj6yt9ci3m
    @user-pj6yt9ci3m 13 дней назад

    ,እውነት ነው ጋሺ አለም ነህ

  • @tarekengmelkamu785
    @tarekengmelkamu785 13 дней назад

    ገና ጎድ ሊሰማ ነው ያውም በዘመን ያማል

  • @mekonnenassefa7158
    @mekonnenassefa7158 13 дней назад

    ልሙስሙስ እና ልሙጥሙጥ😮

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq 13 дней назад

    Hi bro 🙏

  • @y.n5309
    @y.n5309 13 дней назад

    አለመቆርቆር እና አለ መቆጨት በራሱ ትልቅ ደደብነት ነው እጅግ ልብ ይነካል ነጭ.......

  • @johnbaraki5399
    @johnbaraki5399 13 дней назад

    ኣዋዜ ትክክል ነህ ግን! ኦባማ ኣታስደንቆው ኡሱኑ ሴሜን ኣፍሪቃ አና የመን ሶሮያ ያተራመሰ ሰው ነው::

  • @user-ct9vf1jx4w
    @user-ct9vf1jx4w 13 дней назад

    በኢትዮጵያ አማራ በመሆኑ እየተገደለ እየተጨፈጨፉ አይደል ምነው ነጭ ጋር አስከደህ😢😢😢😢

  • @girmamamo7572
    @girmamamo7572 13 дней назад

    መከሰስና መቀጣት የሚገባቸው የብዙ ኩሩ ጥቁሮችን መብት እና ስብዕና በጥቁሮች ስም ያስናቁ ወይን ያዋረዱ እነዚህ ሶስቱ ወይንም ስምንቱ ናቸው፡፡

  • @BerhanuBWari
    @BerhanuBWari 13 дней назад

    አለምዬ ስሜትህ ይገባኛል። ይህ አሜሪካን ኤርላይንስ በተደጋጋሚ በተመሳሳይ የዘረኝነት ድርጊት ይከሰሳል። እንደ አጋጣሚ ሆኖ እኔም በአንድ ወቅት ከጃማይካ ወደ አሜሪካ ፍሎሪዳ በዚሁ ስመ-ጥፉ (infamous) አየርመንገድ እየበረርኩ በነበረበት ወቅት አንዲት ዘረኛ የበረራ አስተናጋጅ ገጥማኛለች።
    አውሮፕላኑ ተነስቶ መሃል አካባቢ እንደደረስን የሚጠጣ ውሃ አስፈልጎኝ ለመንገደኞች የእርዳታ ጥሪ የሚያሳየውን የካቢኑን መብራት ተጫንኩ። መብራቷ ብትበራም የመጣ ሰው አልነበረም። ከዚያ አንዲት ጠና ያለች ነጭ አስተናጋጅ ትልቅ የፕላስቲክ ከረጢት ይዛ ከየወንበሩ ቆሻሻ እየሰበሰበች እኔ በተቀመጥኩበት ለማላፍ ስትመጣ አየኋት። አጠገቤ ስትደርስ "excuse me, do you mind giving me some water please?" ከዚያ ወሽመጤን የበጠሰ ምላሽ ሰጠችኝ።
    "Can't you see me working right now? i'll do it later." አለችና አንደማለፍ ብላ ዞር አለች። "I have garbage though!" ብላ ፊቷን አዙራ ሄደች።
    ከዚያ የውሃ ጥሙም ጠፋ። እኔም ለሀገሩም ለዘረኝነቱም እንግዳ ነኝና እንዲህ ያለ ምግባር አፌን ቢመረውም ያቺን ሴት ከነምናምኗ እዚያው ትቼአት ዳግም ያንን አየርመንገድ ላልጠቀም ምዬ ተለየሁ። እንዲህ በዜና ስንሰማው ሩቅ ይመስላል ግን ጥቁር ሁሉ በግልጽም በስውርም (systemically) የዘረኝነት ሰለባ ነው።

  • @user-nd8jj7fn8p
    @user-nd8jj7fn8p 13 дней назад

    እውነትህን ነው : አሁንም ዘረኝነት አለ : ጥርሳቸውን ብልጭ እያደረጉ ፈገግ ያሉ ያስመስላሉ :: ይህን አውቀህ አብረህ ትኖራለህ :: አይሮፕላን ላይ ረብሻ መፍጠር ወድያው የሚያስጠይቅ ቢሆንም የተደረገውን ህዝብ እንዲያውቅ ወዲያው ማሳወቅ ይቻላል : አፍ አውጥቶ በደሉን እዚያው ማፍረጥ : ይህን ጊዜ አንዱ ተሳፋሪ ቪዲዮውን ይቀርፅና ለዐለም ይናኘዋል :: ትዝብትህና ቅሬታህ የተገባ ነው :: አመሰግናለሁ

  • @mekonnenassefa7158
    @mekonnenassefa7158 13 дней назад

    የቆነሰራቸው😂

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 13 дней назад +2

    አለምነሕ "ጥቁር" ለዓሜሪካ እንግዳ ነው፤ ሌላ ቤት ግን ዓለው!
    " አሜሪካ ለኒሊም እንጅ ለhiuman Origin " አልተመደበችም።። ሰሞኑን የሚያሳስብሕ የአሜራካ የጦርነት የጠብ አጫሪነት አቅም ከሜዳ አልመጣም። የግድያ እና እኛ ያልነው ብቻ ይህን የሚለው ሕልማቸው ነው።
    ጥቁሩን ጉልበቱን እውቀቱን ደግሞም ኪዳን አስገብተው ሐብት ሊያቀርቡለት ነው የሚፈልጉት። ጥቁር ጋ የመለኮት ውበት ብቃት አተያይ ሰውነት የፍትሕ ሚዛንና የፍትሕ ጥያቄ ራሱ አለ። እዚያ የለም። ሶሻሊዝምን ኮሚኒዝም ሰው ሁሉ እኩል ይገባዋል የሚለውን ላለመቀበል ይገድላሉ ይሞታሉ።
    ያን የሆሊውድ የጦርነት ብቃታቸው፤ ውስጥ ቢከፍቱት ካርቶን ሆኗል፤ በተግባር።። አሜሪካም ሕልሟም፤ ከሰው ሚዛን የራቀ ነው።

  • @user-hy1zk3jj5r
    @user-hy1zk3jj5r 13 дней назад +1

    ምንድነው አድስ ነገር አለምነህ የአሜሪካ ህግ አስከባር ፓሊስ ተብየው አይደለም እንዴ ለውድ ኦስተን ካልተሳሳትኩ በአደባባይ አፍኖ የገደለው?

  • @user-pl9zd2hf5g
    @user-pl9zd2hf5g 13 дней назад

    እናዚያ የተበደሉ ሰዎች በአውሮፕላኑ የለምንም ቅድሚያ ሁኔታ ካሳ ይገባል ።

  • @maab7116
    @maab7116 13 дней назад +1

    አለምነህ ትቀልዳለህ ኢትዮጵይ ውስጥ እኮ አማራ በመሆንህ ብቻ ትታረዳለህ ትጨፈጨፋለህ ትረሸናለህ ትፈናቀላለህ ሀብት ንብረትህ ይዘረፋል ሴቶች ይደፈራሉ በክልሉ ያሉ ትምህርት ቤቶች ወድመዋል ተዘርፈዋል የወታደር ካምፕ ሆነዋል በትውልድ አገርህ ይህ ዘግናኝ ግፍ የዘር ማጥፋት ወንጀል ጄኖሳይድ እየተፈፀመ ከባህር ማዶ ከፕሌን ላይ ውረዱ ሰለተባለ ወጣቶች መዘገብ በእውነት ሚዛን አይደፋም መቼ ይሆን ወደ ራሰህ የምትመለሰው

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 13 дней назад

    አለምየ የሀገርህ መሪ ከዘሩ ውጭ ወደ ውጭ ብሎ እየገደለ አይደል::

  • @amareyarit5401
    @amareyarit5401 12 дней назад

    ይሄ ያልክው ነገር ከተደረገ መቼም ቢሆን በስዓቱ ከህግ በታች በታች ነው ነገ በህግ ይጠየቃል እስቲ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን መንግስት የሚፈጥረውን ችግር ንገረን ከደርግ መንግስት አንስተህ እስክ ብልፅግና መንግስት ድርስ የህዝብህን ችግርና መከራ እያየህ ወደ ውጭው ችግር ለምን እንደ ምታተኩር አገባኝም ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነህ የራስህን ተ ትህ የሌላውን ችግር ስትንግረን ይገርመኛል ከሌላ ክፍለ ሃገር አዲስ አበባ አትገቡም የተባሉትን እየታፍሱ በዘራቸው የታጎሩትን ለምን አትዘግብ ከውጭ ይልቅ አጠገብህ ያሉትን አድን እሩቅ ሳትሄድ

  • @awajmedia7090
    @awajmedia7090 13 дней назад

    መጥፎ ጠረን በሚል ሰበብ ፈረንጅ አገር ስለተደረገ ዘረኝነት ከማውራት አገርህ ላይ ያለምንም ምክንያት በዘረኝነት የሚፈጸሙ በደሎችን ለምን ደፍረህ አታወራም፣

  • @user-wc7kz6wz5f
    @user-wc7kz6wz5f 13 дней назад

    Habesha bihon ...hod'wan be testaa neber milat 😂😂

  • @user-fz1vd2bs6q
    @user-fz1vd2bs6q 13 дней назад

    It could not happen if they were brave Ethiopians .

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 13 дней назад

    አለምነህ ብዙ አይቆርቁርህ የትኛዉ ነጭ ነዉ በዚህ መጠን እኛ ሀገር እንደምናየዉ ምቀኝነት ዘረኝነት ጭቃኔ ስግብግብነት ሀሜት ድንቁርና እንደ ሀገር ያጠቃዉ ምን አልባት አንተም ጥቁር ስለሆንክ ይሄንን መረዳት አቅጦሀል

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 13 дней назад

    ዓለም ተጓዥ ሆኖ ማሰብና ወንድ ሆነህ አስበው።የጆርጅ ፍሎይድን አንዲት ወጣት ሴት ነበረች።ፈጣን ውሳኔ ያስፈልግ ነበር።በረራ ደግሞ በባህሪው ወከባ ነው።እንዳውም ተበትነው ቀሩ ብዬ ነበር።ሪፖርት ማድረጋቸው ራሱ የሚደነቅ ነው።

  • @YaMenji
    @YaMenji 13 дней назад

    እውነቱን ልንገርህ ዜና መስራቱ የተሻለ ይዋጣሀል።የምትሰራው ለአድማጭህ ከሆነ??????

  • @josephdegefadady1232
    @josephdegefadady1232 13 дней назад

    ,ወዺ አፎም ነበሩ
    ወላጅ እንደሌላት ልጅ
    ኤርትራን ብቻዋን ታቅፈዋት ባይቀሩ
    ከእምዬ (ኢትዮጵያ)(ምንሊክ ) ጋር ቢያብሩ
    ሌማት እድል እጃቸው ገብቶ
    በትሪ ተረት(ተዉ) ባይቀሩ
    ውስጥህን ለበላው ሀሳብ
    ልከኛው ሰው ነበሩ !!
    ምን ዋጋ አለው ? ያአለም ሠው(አለምነህ)🤔

  • @marutezera6082
    @marutezera6082 13 дней назад

    ልክንህ አለም ነገር ግን ከዛ የባሰ በሃገራችን አማራ ስለሆነ እየተገደለ ላለው ከዛ የከፋ አይደለም እንዴ?

  • @solsh6467
    @solsh6467 13 дней назад +1

    Tirkimirki awura Ethiopian wust minim satitenefis...you are taking journalism to its lowest point .

  • @AddisLiveMusic
    @AddisLiveMusic 12 дней назад

    አለምነህ የምትገርም ሰው ነህ ስለ አገርህ መዘገብና መጨነቅ ሲገባህ ስለ ማያገባህ ትቦተርፋለህ የማትርባ ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝብህ ሲያልቅ አይጨንቅህም አነሱ በህይወት አሉ ዘርኝነት ያለ ነው የሚኖር ነው አዲስ ነገር አይደለም ላንተ የማያስጨንቅ ይስጨንቅሀል አንድ ቀን ስለ እግርህ አሳስቦህ አያቅም እንትን ብሎ ጋዜጠኛ አስመሳይ

  • @user-iw2gv6yf4o
    @user-iw2gv6yf4o 13 дней назад

    Viva North Korea

  • @amanuelkirshaileselassie9598
    @amanuelkirshaileselassie9598 13 дней назад

    ርእሱ ትርጉም አይሰጥም

  • @hailuyesuf5515
    @hailuyesuf5515 13 дней назад

    ምነው አለምነህ ? ፑቲን ኔቶን እንደናቀ አንተም ሂዝቦላን ንቀህ ነው እንዲህ ይሁዳዊቷ አገር ስትናጥ ሁሉን ትተህ ሌላ ዜና ላይ ማትኮርህ 😂

  • @user-sw2hz1xf4d
    @user-sw2hz1xf4d 13 дней назад

    አትፍረድ!!!!!

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 13 дней назад

    ይሄ እኮ ወሬ አይደለም አለም እውነትህም ነው አየህ ውስጣቸው የድሮ የባርያ ንግድ አስተሳሰብ በነጮችም በእኛም አእምሮ ውስጥ አሁንም አለ ስር የሰደደ የዘረኝነት እሳቤ ጥምብ ተብለው ይሄን እንኳ መጋፈጥ ያልቻሉት ስነልቦናቸው እንዴት ቢጎዳ ነው!!!

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 13 дней назад

    👎👎👎👎👎👎👎🐕🐕🐕🐕🐕 የፋሸሰቶቹ አሸከርወራዳ

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 13 дней назад

    ከምርህነው?🤣🤣 አንተአፍአለህ ለሰውለመቆርቆር? ወገኖችህ በፋሸሰቶች እየተገደሉ ትንፍሸያላክ ከርሳም መሳቂያ ክብርህን በባርነትህያጣህ ባለጌ አንተና አንተንመሰል ውሾች🐕🐕 በሰውደምየምትቀልድ ደደብ አታፍርም? አታፍሩም ወራዶች እንደናንተአይነቱ የናዚዎችግልገሎች እሰከነጌታችሁ ግዜለፍርድያቀርባችኋል እንሰሶች🐕🐕🐕🐕

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 12 дней назад

    አለምነህ በእዉነት አይተኸዋል የጠረን ሳይሆን የቀለም ነዉ ችግሩ ነጭ ከዉሻዉ ጋር ይበላል ይተኛል ሳይሸተዉ የዉሻዉን ካካ ከመንገድ አፍሶ ጠርጎ ; የጥቁር ሰዉ ሽታ አስቸገረዉ ?? እዛ ፕሌን ዉስጥ በሆንኩኝ ነበር ; በ1950 ዎቹ ጥቁር ለነጭ ወንበር በሚለቅበት አለመኖሬ ሲቆጨኝ በዚህ ዘመን ? በዚህም ትዉልድ ? ያን ሰዉ ራሱን ፈልጬዉ እሞታለሁ እንጂ ባላደረኩት ወንጀል አልቀጣም 😊😊