Sami Berhane ሳሚ ብርሃነ Weinaye Weinay ወይናየ ወይናይ (Official Audio)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • Please Make Sure to Subscribe to this channel & Share with your family and friends.
    ________________________
    Vocals, Music Arrangement, Guitar, Bass Guitar, and Studio Recording - Sami Berhane
    Lyrics - Beyene Hailemariam
    Keyboard - Berhane Kidane
    Kirar - Mulu Hailu
    #SamiBerhane #EritreanMusic #TigrignaMusic #WeinayeWeinaye #AfricanMusic #MeadiBeteseb

Комментарии • 794

  • @samiberhaneofficial
    @samiberhaneofficial  6 лет назад +360

    Please make sure to Like, Subscribe and Share with your friends and family.

    • @የማነባርያኪሮስምቅናይ
      @የማነባርያኪሮስምቅናይ 6 лет назад +14

      Sami Berhane ግድን ሳብስክራይብ ክገበረካ የ ኣነ ብወገነይ ንመጀመርያ ግዝየ ኣብ ክሊ ዕድመ 13 ዓመት እንከለኩ ናትካ ደርፊ የ ሰሚዐ ናይ ነገር ኑኡሽቶ ብምካነይ ኣብ ዝኮነ ሬድዮ ናትካ ደርፊ እንተዘይመጽዩ ይዓጽዋ ነይረ ።ሓደ ካብ ዝክርታተይ ዩ ስለዚ የ ካኣ ሳብስክራይብ ክገብረካ ዘለኒ ።ን 14 ዓመት ጠፊኢካ ኣለካ ኣያይ ሳሚ ፡ድሕሪ ዶክቶር ትሓቢሩ ምስ ወርቀት ገለ ትብል ደርፍካ የለካን ።ምናልባት ኩነታት ኤርትራ ዶ ደሪኩካ ይከውን ፡ንስካ ኢካ ትምልሳ ።ብዝኮነ ኣብዚ እዋን ውራውራ እውን ኢድካን እግርካን ሒዝካ ደው ኢልካ ጸዋር ኢካ ኣያይ ሳሚ ድሕሪ ግዝየ ግን እቲ ካናሪ ዝኮነ ድምጽካ ምስታ ዘይትምኖ ጊታርካን ደበክ ትብለና ትከውን ።ዕድመን ጥዕናን ካኣ ይምነየልካ ብልቢ ካብ ዝፈተውካን ዘክብረካን ሓውካ ኤርትራዊ ስደተኛ ካብ ሃገረ እስራኤል ፡ካብ ኤርትራ ካብ ከባቢ ዓዲ ቀይሕ

    • @sreritrean2043
      @sreritrean2043 6 лет назад +24

      Sami jigna fetawi hizbun hagerun keep going ahead eri boy

    • @Peace-zf1br
      @Peace-zf1br 6 лет назад +6

      Baabb sami edmen tennn yehbka wedi 6 amet kelku natka yeseme nera beal sheberriii haaaaaahhh sedt sedi ajoak baba sami ab gonka alana haidish nesba alan ms ezzź wera were adnana

    • @astermesfin2060
      @astermesfin2060 5 лет назад

      Btame emwedaw zafgi naw samyee leji eyalw yawtaw ehinen zafen

    • @djrobi8769
      @djrobi8769 5 лет назад +1

      Done brother!!

  • @m.5328
    @m.5328 2 года назад +179

    የሸገር ልጆች በዚ የጨፈርን አለን እዚህ?😍

  • @kukuassefa7880
    @kukuassefa7880 4 года назад +103

    ትግርኛ የማይችል ሁሉ ይሄን ዘፈን መዝፈን ይችል ነበር nice one

  • @Chrrishu
    @Chrrishu 4 года назад +67

    ይህን ዘፈን ብዙ ከመስማቴ የተነሳ ትግሪኛ የለመድኩ ሁሉ ይመስለኝ ነበረ የሚለው የገባኝ ይመስለኝ ነበረ በጣም በጣም ብዙ ትዝታ ሳሚ ጊዜው በረረ ያኔ ገና መፈንዳታችን ነበረ ያለዚህ ዘፈን አንሰማም ነበረ ወያኔና ሻቢያ ተጣልተው ዘፈኑን መክፈት አቁመው ነበረ ሁሉም ነበረ ሆነ ዛሬ በዘመኑ በነበሩ የአዲስ አበአባ የአራዳ ልጆች ስም ለሰጥኸን ጥሩ ጊዜ አመሰግናለሁ

  • @tadessewaleligneayalew4334
    @tadessewaleligneayalew4334 3 года назад +38

    ይህ ዘፈን እንደጉድ አዲስ አበባ ላይ ተሠምቷል ያኔ የሃይስኩል ተማሪ ነበርን አይ ጊዜ ከፒያሣ አውቶቡስ ተራ ልደታ ሰባተኛ መነን ሆቴል ግሪን ሆቴል ትርጉሙ ሳይገባን ጨፈርንበት አይገልፀውም ስንቱን ጓደኞቼን ላሥታውሳቸው
    የታሪካችን አንድ አካል ነው ይህ አልበም ሳሚያችን Tnx!!
    እንወድሃቹሃለን ኤርትራውያን ።

    • @FishMan-j1c
      @FishMan-j1c Месяц назад

      እኔ አለው ክብርልኝ ዋው አንደኛ🎉

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx Год назад +52

    ኤሪትራዊያን የሰዉ ዘር ናቸዉ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ።

    • @SamriBaba-fz3oj
      @SamriBaba-fz3oj 9 месяцев назад +6

      በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ሁሉ የሰው ዘር ነው

    • @DavidJohn-pc4bx
      @DavidJohn-pc4bx 9 месяцев назад +1

      Qetafi nek

    • @curiouscelebs
      @curiouscelebs 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @YimajMohammed
      @YimajMohammed 7 месяцев назад +2

      አንተ/አንቺ የከብት ዘር ነሽና ነው እንዴ ?

    • @NahomSisay-f7l
      @NahomSisay-f7l 6 месяцев назад +1

      የሰዉም ሰው አለው ok ​@@SamriBaba-fz3oj

  • @girmagetahun9653
    @girmagetahun9653 2 года назад +48

    ትርጉሙን መልክቱን ባልሰማም በፍቅር የምወደው ዘፈን ነው የልጅነት ዘመን ያስታዉሰኛል ❤️❤️

  • @Adulis-cg4kz
    @Adulis-cg4kz 11 месяцев назад +10

    ሳሚ ብርሃነ 1997 ኣብ ግርማይካ ከሎና በዛ ደርፊ እዚኣ ተጸልልና ኔርና ዓድመን ጥዕናን ይሃብካ የቐንየልና❤❤❤❤❤

  • @menetata5704
    @menetata5704 5 лет назад +161

    በዚህ ዘፈን ፎንቃ ያልገባለት የአዲሳባ ልጅ የለም I love it so much

    • @merrytube8231
      @merrytube8231 4 года назад

      Ye adesabeba lej endet semtot new fkir meziew Kkkkkkk
      I like it oll for samyeee song
      ruclips.net/channel/UCwuJUy5sl_Dqh4VZWUlMdkA

    • @mobilmobil8351
      @mobilmobil8351 4 года назад +14

      @@merrytube8231 ሙዚቃ አለማቀፍ ቃንቃ ነው ገባሽ የግድ ቃንቃ ማወቅ አይጠበቅሽም

    • @mobilmobil8351
      @mobilmobil8351 4 года назад +11

      ልክ ብለሀል ሳሚ አዲስ አበቤወች በጣም ይወዱታል

    • @merrytube8231
      @merrytube8231 4 года назад

      @@mobilmobil8351 bemtakew ngir fkir yezhall ende
      Yelkus eza menoru ertirawyan yabdubetall malt yeshalall

    • @merrytube8231
      @merrytube8231 4 года назад +1

      Tef setatu setmtubin entelachewaln
      Egremngedachinm lensemaw enchilaln gn manm yabde alayenm begd argachut eko ho
      Yetsadbachu Demo i don,t have time ok

  • @sabaasrate7210
    @sabaasrate7210 3 года назад +98

    I am from Ethiopian community from 🇺🇸 USA 🇺🇸. I extremely love all traditional Eritrean ❤ music. Thank 👏 you 👏so 👏 so 👏 so 👏 much for sharing. ESPECIALLY for example Sami Berhane AND Abraham Afewrkie....... Etc, are extremely professional, an outstanding and special Eritrean singers. Thank you so much forever.

    • @eyobkidane
      @eyobkidane Год назад +2

      We love you back. As an eritrean i also love Ethiopian music tremendously especially ኤፍሬም ታምሩ፣ ሙሉቀን መለሠ

    • @JordanAbiyot
      @JordanAbiyot 3 месяца назад

      ​please help me how can I get to USA

  • @filimonberhe8434
    @filimonberhe8434 5 лет назад +262

    I am from Tigray. I used to listen to Sami when I was living in Khartoum as a kid. It reminds me a lot of my experience with my Eritrean friends in Khartoum and shabia school. One of the few artists that have touched the hearts and minds of many generations and still the music is legendary.

    • @abinternet2308
      @abinternet2308 4 года назад +13

      yes it is a nice memory bro

    • @felegmehari1603
      @felegmehari1603 3 года назад

      [[

    • @KT-gs7ib
      @KT-gs7ib 3 года назад +19

      We are one people, one language. It belongs to you the same way to Eritreans.

    • @abrahamzare5390
      @abrahamzare5390 3 года назад +18

      It is great to hear this from a Tigray we are all brothers and sisters- all Habesha all Afrcans. Peace & Love for all of us ❤❤❤
      Viv l'Afric !!!!

    • @frefgimelhake2725
      @frefgimelhake2725 2 года назад +11

      We are all tigrnya people bro nothing is different

  • @beemnetbayeh5756
    @beemnetbayeh5756 4 года назад +29

    በጣም ልጅ ነበርኩኝ ይሁን ዘፈን ስስማ ጥሩ ትዝታ አለብኝ ትርጉሙ ሳይገባኝ እየው እስካሁን ደርስ አዳምጠዋለው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

    • @abdulhakimmuhamed1259
      @abdulhakimmuhamed1259 2 года назад +1

      እኔም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር አንዱ ይሄ ሙዚቃ ነበር እስካሁን ድረስ እወደዋለው አንቺ የልሽው ነገር እውነት ነው!!!

  • @BiniyamAwel
    @BiniyamAwel 9 месяцев назад +145

    Anyone 2024 listening this legendary

  • @kidslife2496
    @kidslife2496 2 года назад +21

    እንደኔ ኤርትራውያን ጎረቤቶቹን ያስታወሰ 🤔

  • @foziamohammad2681
    @foziamohammad2681 Год назад +16

    I am Ethiopian from north wdllo woldya i love Eri music especially sami birhane❤❤❤❤❤❤

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 3 года назад +4

    እናመሰግናለን ሳሚ ብረሓነ የማከብርህ አድናቂህ ነኝ የጥንት ከጧቱ የግጥምህ ቅኔወች አንዳንዶቹ ቢወሳሰቡብኝም ግን እውስጤ ኮለል ብለው ልክ እንደ ኤፍሬም ታምሩ አማርኛ ዘፈን ነው የምወዳቸው በቃ ደስስስ ይሉኛል እንጂ ዝምብየም ለከበሮው መደለቅ አይደለም ገና ከአስር አመቴ ትግርኛ ሳልቺል ሳዳምጥህ የነበርኩት አሁንም እንደዱሮው የዓሠብ ኤሬና አነጋገር ቢጠፋብኝም በደንብ እረዳለሁ ተርጉሙልኝ አልልም አወ ሀያ አመት ሆነኝ በቀይ መስቀል ከዓሠብ ከወጣሁኝ ግን አሁንም የአእምሮየ ሚሞሪይ እዛ ዘመን ላይ ቆሟል ህዋሀት በጀመረው ጦርነት ምክኒያት አፈናቅሎ የህይወት መስመራችንን የስንቱንይሆን ያበላሸብን እኔ በእርግጠኝነት ነው የምላችሁ ከሀያ አመት በፊት ከዓሠብ ተፈናቅለን ስንወጣ ጀምሮነው ለእራሴ መኖር መደሰት ያቆምኩት በቃ ገና አስራ አምስት አመት ሳይሞላኝነው ሰለራሴ መኖር ሳልጀምር ያስቆመኝ መለስ ዜናውይና ዘሮቹን አላህ ይበቀላቸው ህይወት ሞታቸውንም ሳይቀር ዘላአለም አይባረኩ ይሄንብቻነው ማለት የምችለው ሳምየየ አክባሪ አድናቂህነኝ አመሰግናለሁ።

  • @TedrosKedus-mj3ob
    @TedrosKedus-mj3ob 10 месяцев назад +2

    ዋው ሳሚዬ በተዘሸን ነው አስመራ ከቤት ስሄድ አንተ አ አ ቀቀሊቲ ክሪሁን ሂቴከል ነበረክ አድናቂህነኘ አ አ ቃሊቲ ቴወድሮስ

  • @gebermiskalgarigari8866
    @gebermiskalgarigari8866 Год назад +2

    ደቂ ሚድረ ባሕሪ ተደሰቶ ኢተ ፈቲኩማ ድማ ናይ ሳሚ ብርሃነ ሸር ኣይንሕመቂ ኣስተውዕል ወድ ኢረይ

  • @abdullahahmed1249
    @abdullahahmed1249 4 года назад +18

    ይገርማል ስለ በሙዚቃ ብዙም አላውቅም ግን ህይ በሙዚቃ ትርጉሙንም ሳላውቅ ውስጤን የሆነ ስሜት ይፈጥራል

  • @ZenebecheKebede
    @ZenebecheKebede Год назад +3

    ሳአሚ ብራአኔ ካአልቤ ደፊናአታአ ክፎቶሆ ደርፊናአታአ ሁሉኢትዮጵያአዊያአን ከንፎቶ ሰላአምክ ያአብዛአልክአምላአክ

  • @wendemenehtadesetadese1540
    @wendemenehtadesetadese1540 3 года назад +8

    ሳሚዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ወንድሜ በጣም የሚገርም ሙዚቃ ብዙ ኢትዮጵያዊ ያበድንበት ባለህበት ሰላምና ጤና ይስጥህ

  • @jitu2085
    @jitu2085 2 года назад +31

    I am Ethiopian born in Addis , we used to listen Sami so much until we learn to understan the meaning, it reminds me my young ages in Addis Ababa , Sami you are a legend LOVE and PEACE to you and 🇪🇷

  • @iseyasmsgna1406
    @iseyasmsgna1406 5 лет назад +61

    ያ ጀምዓ ኣባይ ጥራሕ ድዪ view የለን ናይ ሎሚ ደርፍታት ኢኾ ኢና ተሰምዐ ዳም ዳም ንበሎ ኢዚ ክቡር ስነ ጥበባዊ ሳሚ ብርሃነ ሓውና. Sami i approsiate u bro i love u so much be con... blz .

  • @Tesfa_na
    @Tesfa_na 3 года назад +81

    እስከ ኣብዚ 2021 ነዛ ደርፊ እንዳስተማቐርኩም ኮመት ተምብቡ ላይክ ዝበጡ

  • @kalidabuafnan5707
    @kalidabuafnan5707 6 месяцев назад +9

    am ethiopian i was 6 years old when my sisters get married . this song was played all day .i remember the vibe . what a great memory

  • @temesgenzewde7824
    @temesgenzewde7824 2 года назад +4

    1990 ይህ ዘፈን ሲለቀቅ የ 5ተኛ ክፍል ተማሪ ልጅ ነበርኩ ethio-ኤርትራ ጦርነትም ነበረ በወቅቱ

  • @NasraddienNoor
    @NasraddienNoor 6 месяцев назад +6

    انا سوداني واحب سامي برهاني منذ عشرون سنه وهو فنان كبير محبوب من جميع أفريقيا واحب هذه الأغنيه... ربنا يديك الصحه والعافيه

  • @sisaykidane1234
    @sisaykidane1234 5 лет назад +31

    በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ማለትም የተጨበጨበለት

  • @noah4567
    @noah4567 3 года назад +41

    This song takes me back to the old sweet times when I was a high school student in Dekemhare. It brings tears to my eyes as I remember my teenager years and old friends. Thank you Sami . You are a real legend. 🙏🏽

    • @wedikeshi9502
      @wedikeshi9502 3 года назад +2

      I remember to Noah. Sgab class natu b microphone yesmuna Nerom. I was 7th grade at that time. Golden era of my life. ❤️

    • @abulassel3655
      @abulassel3655 2 года назад

    • @abulassel3655
      @abulassel3655 2 года назад

    • @fikera9960
      @fikera9960 4 месяца назад

      Brought it me back a lot I can't speak or write. Give me courage, please !

  • @gebretsadik-cv1ir
    @gebretsadik-cv1ir 9 месяцев назад +7

    ግዜ ከማይሽራቸዉ ብርቅየ ኤርትራዉያን ሙዚቀኞች ኣንዱ ሳሚ ብርሃኔ ነዉ

  • @habtamugetachew6679
    @habtamugetachew6679 2 года назад +13

    AM from Gojjam Ethiopian . I extremely love all traditional Eritrean musics*ወይናየ

    • @testtest2609
      @testtest2609 2 года назад

      Hi brother from Gojam, I'm Eritrean but my grandmother was from Gojam from the Marcos & Dembecha area. She died before I was born so I never got to meet her. Much love 🇪🇹🇪🇷

    • @Hora-c8r
      @Hora-c8r 11 месяцев назад

  • @yetbarekyetbarek1185
    @yetbarekyetbarek1185 7 месяцев назад +4

    ፍቅር የሆነ ሙዚቃ still 2016 ክረምትም እየሰማነው ነው አንድ ሰዉ አድርጎ የፈጠረን አምላክ ከ ኤርትራ ጋር አንድ ያድርገን : አዲስ አበባ አስመራ

  • @idag777
    @idag777 Год назад +3

    Honestly real ones know sami berhane is one of the best Eritrean musicians of all time. It's only Abraham that tops him.

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 2 года назад +4

    እኔ ሳሚ ትዝሚለኝ በዚህ ዘፈን አዲስ አበባ እኛ ሰፈር መጥቶ ነበር ሰዉ ሁሉ ይወደዉ ነበር ዘፈኑ ግን ቅኔ ነዉ እህቱ ለመጠየቅ መቶ ነዉ አቤት እኛ ሰፈር ብዙ ኤርትሪያኖች ነበሩ ግማሹ ተባረረ ግማሹ እስካሁን አሉ ያንግዜ ነዉ ሚያስታዉሰኝ ኢትዮጵያ ደህና ናት

  • @jaimyjaimy9807
    @jaimyjaimy9807 4 года назад +27

    Ohh 😭😭😭I remember my child hood Eritrean friends in Addis.

    • @selemawitdaniel9146
      @selemawitdaniel9146 4 года назад +2

      Nay bhaki i miss my child hood tezmleseley

    • @kinglion4970
      @kinglion4970 3 года назад

      @@selemawitdaniel9146 mas ametemhert eyu shkorina

  • @sarafiseha8930
    @sarafiseha8930 3 года назад +31

    Sami 1990 generation never forget you. Our heart is melted by your song.

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 3 года назад +14

    It reminds me my childhood. All my Eritreans around my neighbors in Addis. Whenever I listen your music, it reminds me 8th and my beloved neighbors when they play it while drinking coffee. Jesus. All memories flash back! Thank you

    • @rest8848
      @rest8848 Год назад +3

      My neighbors at kebena area were Eritreans, wonderful childhood memories. Politics always shape our lives anyways. But lett's always keep for love each other. We don't know what tomorrow brings. Especially kids should always be though loving each other irrespective of religion and ethnicity. Kids have potential to unite the world.

    • @gizawasefa1614
      @gizawasefa1614 Год назад

  • @tomtomtombossa
    @tomtomtombossa Год назад +4

    I never knew Tigrigna song was this popular in Adis back then (from the comments). Lovely times

    • @mindfull_being123
      @mindfull_being123 3 месяца назад +1

      It was during times of peace. We enjoyed each other’s music. Thats how it should be. Unfortunately politics is shit

  • @AbuWoldesenbet-t4k
    @AbuWoldesenbet-t4k Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ሳሚ አዋሳ ከተማ ላይ የጨፉርንበት የልጅነት ትዝታዬ

  • @makimekdelawit
    @makimekdelawit Год назад +5

    Im from ethiopia 🇪🇹amhara i love Eritrean and tigregna music ever ❤❤❤❤❤❤

  • @የባሰቀንመጣአሳልፈው
    @የባሰቀንመጣአሳልፈው 4 года назад +4

    ድሮ የምንሰማው ዘፈን like

  • @t.d.4755
    @t.d.4755 5 лет назад +23

    From Ethiopia, I love your music Sami
    Truly a timeless classic

  • @tankgod2002
    @tankgod2002 5 лет назад +5

    ኣየ ወ ግዜ ሕሱም ንሰናይ ጸጋይ ንድግፍ ኔርና 98 ሰላም ከሎ ግዜ ሰናይ

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 3 года назад +3

    ወይኔኔኔኔኔ ትዝታ ወደ ልጅነት ትዝታዬ አ አ በየናይት ክለብ ይሄ ብቻ ነበር ሚከፈተው

  • @ShakuaA
    @ShakuaA Год назад +3

    ሳሚ ወይናየ ሰናይ ጊዜ

  • @seblewongelbiruk2435
    @seblewongelbiruk2435 Месяц назад +1

    አይንህ ይገርመኛል🤔 Hunter eyes 😍

  • @Tsehaytube2716
    @Tsehaytube2716 3 года назад +2

    ህፃን እያለሁ ደስ እያለኝ የምጨፍርበት ሙዚቃ። ጊዜዉ ይከንፋል።

  • @Dereje-i3j
    @Dereje-i3j Год назад +5

    love to Eritrean peoples and music sami birhane Amazing song

  • @bereketman3446
    @bereketman3446 Месяц назад +2

    Miss you my daddy 😢 he loves this song

  • @AbdiqaniWarsame-lz3bm
    @AbdiqaniWarsame-lz3bm Год назад +4

    Still I'm listening from somalia 🇸🇴

  • @FishMan-j1c
    @FishMan-j1c Месяц назад

    አቤቴ ዋው ቤስት ሙዚቃ አንድኛ🎉

  • @meseretaddisu7361
    @meseretaddisu7361 5 лет назад +4

    ሳሚ እንደ እናት የማይሰለች ሃብት አውርሰኸናል፡፡ መቼም በልባችን ትኖራለህ ውድድድድ…………

  • @afandiimuttaqii2894
    @afandiimuttaqii2894 Год назад +7

    I wrote about this song and Dawit Mekonnen's Oromiffa song "An Dhufeen jiraa" in my latest ethnography book titled "Borana and Barentu" (2021). I did so because the two songs dominated the radio, TV, Tapes, cafes, taxis and other media in Ethiopia in 1997-1998.

    • @dehabamine2322
      @dehabamine2322 4 месяца назад

      How interesting. I would love to hear your findings.

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 2 года назад +2

    ውንጅር ውንጅር ፣ ሳሚ እንወድሃለን ።

  • @erditemesgen9217
    @erditemesgen9217 2 года назад +2

    ባባን ማማን 1997 ዝተመርዓናሉ ያ ወጽያ ይብሉኒ ነሮ ም ዛደርፊ ሳሚ መዘከርታ ያ

  • @mekdestemesgen3930
    @mekdestemesgen3930 10 месяцев назад +1

    ትርጉሙን መልክቱን ባልሰማም በፍቅር የምወደው ዘፈን ነው የልጅነት ዘመን ያስታዉሰኛል

  • @emebetgirma1506
    @emebetgirma1506 Месяц назад +1

    Sami Enewedehalen ❤ Addis Abeba Chefernbet WOW !Des Emel geze ❤

  • @elizabethgizachew9114
    @elizabethgizachew9114 2 года назад

    ከዚህ ሁሉ ጊዜ በኋላ እስክስታውን አንደ አዲስ አሰነካሁት ቋንቋው ባይገባኝም።

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 года назад +8

    Addis Abeba was on fire on Sami music 🎶

  • @tesfanegussie4745
    @tesfanegussie4745 Год назад +4

    What a song ❤.
    I am from Ambo, Ethiopia.

  • @azmarino6117
    @azmarino6117 2 года назад +6

    I think this song was popular in Addis than Eritrea, that's reminded me my childhood also my nice Haben she was 7 years old

  • @mkgmogtmarchangel8366
    @mkgmogtmarchangel8366 4 года назад +7

    ወይኔ ትልቅ ማሰታወሻዬ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ አሰካሁን

  • @sey5809
    @sey5809 11 месяцев назад +1

    It remembered my diploma class and one of my best friend Abiye yemane he invited me to z music. And it always back me to that lovely time. In dire daw . sami birhane it is memorable.

  • @tesfaldetfitwi3312
    @tesfaldetfitwi3312 5 лет назад +5

    ኣየ ግዜ ዝሓልፍ ዘይመስለካ፥ ተማሃሮ ካልኣይ ደረጃ ከለና ነዚ ናይ ሳሚ ደርፊ ተኣኪብና ክንሰምዕ ። ዓርከይ ዝነበረት ጋል ጼጥሮስን እቲ ጥዑም ግዜን ኣዘኪርካኒ ሳሚ

  • @Addis-72
    @Addis-72 4 года назад +13

    I love love Eritrean song !!!!!!

  • @samsonsamson-sh1vk
    @samsonsamson-sh1vk 6 месяцев назад +1

    ሳሚ ሓወይ ቡጣዕሚ ጽቡቅ ስራሕ ኣዛ ደርፊ ብጣዕሚ እያ ትቅስቅሰኒ ኣሕ ስሚዒት ዘለዎ ሙዚክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tombreezy308
    @tombreezy308 5 лет назад +22

    This song reminds me of my school friend's backing the old good days in Axum Tigray what a decent music!! Salute Too Sami

  • @MesseleDesalegn
    @MesseleDesalegn Год назад +1

    When l listen this music l remember my birth place Bale Robe with few Eritreans we listen this music I don't know the meaning ..l had enjoy it and it remembers me my all friends there but that idiot war split us.I don't know whare they are.sami we love you Ethiopia jimma .

  • @dk2403
    @dk2403 Год назад +3

    Music breaks barriers put by politicians and evil minds authoritarian regimes. I used listen to this music at Boying Music in Shashemene when I were junior high. I can still feel the vibrations of the music the town. Long live Sami and all those who sing peace and love to bring the society together.

  • @ወለተሚካኤል-123
    @ወለተሚካኤል-123 7 месяцев назад +1

    ይገርማል ስራ በጀመርኩበት ወቅት ታዋቂ ሆኖ ነበር ያው በኢትዮ ኤርትራ ችግር ምክኒያት ናይት ክለብ ምናምን እንዳይዘፈን ተከለከለ
    ብዙ ነገር ያስታውሰኛል ...........................

  • @girmaseyoum2013
    @girmaseyoum2013 2 года назад +3

    Wow after long time 🎼I’m from Addis 🇪🇹

  • @mesaywoubshet7932
    @mesaywoubshet7932 2 года назад +6

    Missing asmara and ERI ppl to the moon and back 💋 😢.......just visited the mysterious land ppl in October 2022...
    My heart remains in asmara❤❤❤❤❤

  • @stk1975
    @stk1975 5 лет назад +15

    How can you not like Sami music, it is addictive. I remember Sami and a bunch of us going to San Diego for a show in the 90's, that was a fun time.

  • @abeyuasheber
    @abeyuasheber 3 года назад +6

    Samie we love you as a family from Gonder.

  • @lidyaissak5357
    @lidyaissak5357 4 года назад +13

    I listen this music still now .I love this song & sami 😘😍🇪🇷🇪🇷😘😍

  • @stesfazghi2239
    @stesfazghi2239 2 года назад +4

    ሰናይ ስናይ። the first Eritrean singer I Sawa l7ve I'm Eritrean but came here as kid I was dancing 💃 so much he thought I'm sure I was crazy but I was just so happy to be surrounded by my beautiful childhood memories of Asmerina ❤️

  • @danieltadesse4375
    @danieltadesse4375 Месяц назад

    Sami wedi Tigray 💊💊💊

  • @koukistan3284
    @koukistan3284 2 года назад +3

    Ow shit too much memories… from Afar 🇪🇹 🇪🇷 🇩🇯 … thank u Mister Sami Berhane ❤..

  • @Metkel849
    @Metkel849 Год назад +1

    This song should dedicate to Halabay ( yonas zekaras) and senay Tsegay 1997-1998 championship .

  • @TemiGulbet
    @TemiGulbet Год назад

    ሳማ ወዲ ቀጽሎ ❤❤❤❤❤❤

  • @afombre9817
    @afombre9817 3 месяца назад

    sami zebeyeni derfi kestawuseka enkeleku afkaritey felemay sebeytey yestawus thanks sami shikor

  • @walbet2700
    @walbet2700 6 лет назад +107

    ሳሚ ከኣዲስ ኣባ ልጅ ሰላምታዬ ይድረስ!
    ከተኽለ ተስፋእዝጊ፥ ኪሮስ ኣለማየው፥ በሗላ በትግርኛ ዘፈን ኣሳበድከን።
    በቡና ቤት ዘፈኖችህ እንዳይከፈት ሲያግዱ እኛ በግድ እናስከፍት ነበር። ብዙ ትዝታ ኣለኝ ባንተ ዘፈን። ኣምቼ ጓደኞቼ ወንድሞቼን ኣሰብኩ...

    • @takalgerekal4606
      @takalgerekal4606 5 лет назад

      ሳሚ ሙዚቃ በጣም ቆንጆ ነሀ

    • @tekleweinihaile6962
      @tekleweinihaile6962 5 лет назад

      Ena alew yet nw yaleshew esti benatshe .ya geza ma ayresame benatshe face book adrasha lakuwe enchawet

    • @takalgerekal4606
      @takalgerekal4606 5 лет назад

      @@tekleweinihaile6962 chiger ylabem

    • @hagerawitube2449
      @hagerawitube2449 5 лет назад +4

      ብዙ ግዜ አለፈ ። ይገርማል ብቻ

  • @danielberhane4236
    @danielberhane4236 4 года назад +13

    Loved this song since I was 7 year old ,still I can remember when we used to dance with my little sisters ,till the whole album finishes every night ,till the cassette player finishes the battery .

  • @mhreteabhabteab4143
    @mhreteabhabteab4143 2 года назад

    Abzi aleka derfi kabten zfetwen sami goyta tibeb Edmen tenan yhabka fetari!!!

  • @Adelharrish
    @Adelharrish 4 месяца назад

    Viva habesha ❤❤❤❤❤well done sami❤❤❤❤❤❤

  • @lola-ir4ok
    @lola-ir4ok 4 года назад +22

    This song has always motivated me. My name is tsedal, and my mom used to sing me this...❤️

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 2 года назад +3

    Beautiful 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🙏🏾

  • @azizaibrahim1224
    @azizaibrahim1224 4 года назад +12

    Unforgettable memory. Mihireteab, you were the one who always borrowed me the casset. You went to Eritrea, but I don't know where are you now. Greetings to you and those who were around Kera at that time...

    • @eyobkidane
      @eyobkidane 2 года назад +1

      As an eritrean i was touched by your comment. Bless You my dear .

    • @azeezaibrahim6570
      @azeezaibrahim6570 Год назад +2

      ​@@eyobkidane Thank you for you understand my feelings ❤

    • @eyobkidane
      @eyobkidane Год назад +1

      @@azeezaibrahim6570 pleasure is mine dear.

    • @tomtomtombossa
      @tomtomtombossa Год назад +1

      I hope you will find your childhood friend

    • @azeezaibrahim6570
      @azeezaibrahim6570 Год назад +1

      @@eyobkidaneThank you for sharing my feelings

  • @mussie8930
    @mussie8930 2 года назад

    ብጣዕሚ ኻብዝፈትዎ ደርፊ ሳሚ

  • @trhasgirambes8336
    @trhasgirambes8336 5 лет назад +10

    ሳሚ ምርጥ ዘፋኝ የአሁን ኤርትራዊ ሰገጤ ናቸው አገረሰብ ይበዛል

  • @millionmeuz7036
    @millionmeuz7036 2 года назад +6

    It reminds me of my early childhood .when it was being played I was so little . such music and some photos are the only way of me remembering those fuzzy and blurry ages of my lovely childhood. I just love it.

  • @soresa5238
    @soresa5238 2 года назад +4

    Man we used to get crazy when this song came on in the night club.I don’t understand the words but the music is amazing and another level. I have so much memories 🥲🥲🥲in Addis Ababa Piassa.

  • @danielhailu4612
    @danielhailu4612 3 года назад +1

    በዚህ ዘፈን ትዝታ አለኝ ቋንቋውን ባልሰማም ዘፈኑ ግን እንደምናገረው ቋንቋ ይገባኝ ነበር

  • @solotefera8782
    @solotefera8782 9 месяцев назад

    በጣም ከፍተኛ ፍላጎት ነበረሕ ሣሚ Consert ለማሣየት ኢትዮጵያ ቢሣካልህ አላውቅም ቢሣካልህ ደሥ ይለኛል እንደ ምኞትህ።

  • @1Alextex
    @1Alextex 2 года назад +4

    Musics like this one are "landmarks" of an era.✅

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 5 лет назад +7

    One of the most popular Eritrean songs

    • @darcybrain7063
      @darcybrain7063 5 лет назад

      I am new here please contact me via email dacy0975@gmail.com i have something to share with you very important and you will love it.

  • @markoseshume3969
    @markoseshume3969 Год назад

    I am from Addis Ababa .I used to listen Sami when I was Kid and it reminds me Ethiopian and Eritrean are families and Still Sami's music tells me that we are from one family

  • @DanielGhebrezghi-kl6fl
    @DanielGhebrezghi-kl6fl 5 месяцев назад

    Abdu kiar kderfa rieyo cocert mexye ydegma aleku 🎉😂😂😂 ❤❤❤❤ Sami legend l❤❤❤

  • @foadabdu4959
    @foadabdu4959 3 года назад

    😪😪😪 ዘመን ጥዑም ነሩ ልዝቢ ትግርኛ ተጋሩ ከይ ተቀየሩ።

  • @nurkahssay689
    @nurkahssay689 7 месяцев назад

    reminds me of addis ክረምት ትልቁ ቤታችን,,,,,I love it