አስደናቂ የትንቢት ዳይሜንሽን//ነብይ መሊ ማርክ//2024/25🔥🔥🔥
HTML-код
- Опубликовано: 23 янв 2025
- ነበይ መሊ ማርክ በአዲስ ዳይሜንሽን ተገለጠ"🔥🔥🔥
#የእግዚአብሔር መንፈስ በሀይል በህይወታችን እንዲሰራ የሚያደርገው።
1=የእግዚአብሔር ቃል በቀን በሌሊት ማሰብ ማሰላሰል ነው።
=የእግዚአብሔር ቃል ህይወት ነው መንፈስ ነው።
“የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።”
- ኢያሱ 1፥8
=ቃሉን መናገር
“ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።”
- ዮሐንስ 6፥63
2=መዘመር
“በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤”
- ኤፌሶን 5፥19
3=በልሳን መናገር9
“በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2
#መጠባበቅ የመገለጥ ምንጭ ነው።
Do it prophet