Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ገኒዬ ጓዴ በእውነት አድናቂሽ ነኝ በተለይ በጥንካሬሽ በርቺልኝ one Lov ethioan❤
እናንተ ውድ ቤተሰቦች ሺ አመት ኑሩ ስታምሩ ዋው ❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ታምራላችሁ ገንዬ ግን አደራ የቅንድብን ነገር በደንብ ትምህርት ሰጥተሽ ለእናቶችም አርአያ ሁኝ
ስታስቁ ገንዬ ታድለሽ መባረክ ነው እኮ ከልጆችሽ ጋር ቁጭ ብለሽ መጫወትሽ እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅሩን yabzalachu🥰
ይህ ቤተሰብ ደስ ሲሉ ሰላማችሁ ይብዛ
Hay qedus sew ye germagnal hulem getan❤😂
ይህቤተሰብ ደሰ ሲሉ ❤❤❤
ችክ አልሽ ደስ ይላሉ እኮ❤❤❤
ቅርበታችሁ ደስ ቢልም እውነት ለመናገር ለእናታችሁ ክብር የላችሁም እናት የውሸትም ቢሆን ልትቀልዱባት አይገባም እሷ ተናዳ እያወራች እናንተ ትስቁባያላችሁ የዛሬው ፕራክ ነው ግን ሁሌ ሳያችሁ እሷ ተቆጥታ እየተናገርች እናንተ ቦታም አትሰጧም ምንም አይመስላችሁም እናት እኮ እናት ተነሱ ስትላችሁ ተነሱ ብዙ ግዜ ሳያችሁ በጣም ፊት ስለምትሰጣችሁ ይመስለኛል ንቄት አለባችሁ በተለይ ቅዱስ ምንም ነገር ስትላችሁ ፈጥናችሁ እሺ በሏት እርስ በራሳችሁ ተቀላለዱ ፕራንክ ተሰራሩ እንጅ እናት ላይ አትቀልዱ አታሹፉ አትሳቁ አትሳለቁ የሚቆጫችሁ ግዜ እንዳይመጣ እናታችሁን ተንከባከቡ በጣም በጣም በጣም አክብሯት ምንም ትበላችሁ ምንም እሺ ልትሏት ይገባል
ምን ያርጉ እንደመዳም ይፍሯት ሆጉድእኮነዉ የሚታዘዙትን ይሠራል በቃ ሁላችንም እናታችንን እነደዚህ ነን ያዉ ዛሬ በሠዉ ቤት እናቴ ይቅር በይኝ የምንለዉ ስላየነዉ እነሡ ደሞ አላዩም ስለዚህ ይዝናኑ
@@godu4351 እኔ አይዝናኑ አላልኩም። ግን መዝናናት ማለት እናትን እያናደዱ ነው እንዴ? የእናትን ደረጃ ያወቀ ሰው በ እናት ላይ አይቀልድም ያለፉትን ቪድዮችን ማየት ትችያለሽ ተቆጥታ ስትናገራቸው እንኳን ምንም አይመስላቸውም እናት እኮ እናት ለምን ያናድዷታል ህፃን ልጆች አይደሉ
ስታምሩ ጭቅጭቃችው እራሱ ልብ ያንጠለጥላል ስወዳቹ ኑሩልኝ 💚💛❤
My best fam love u❤
ክክክክክ ወላሂ እኔ እራሱ እነሱ ሲስቁ እኔም በሳቅ 😂😂😂😂
የገኒ ቤተሰብ እንኮን ደና መጣችሁ
የኔ ናፍቆቶች መጣችሁልኝ በናፈቀው ልቤ ሰላም ብያለሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
ውዶች ❤
Dave sewedew erga yala❤
አንዱን ልጂ ዳሪኝና አብሪ ልሁን ከምቀና
እናንተ ውድ ቤተሰቦች ሺ አመት ኑሩልኝ እወዳችኋለሁ
የዛሬውሰ ዝገት የሌለ ነው ያሳቀኝ 😂😂😂
እረ ገኒ በመቤቴ ቲጂ ምነው ጠፋት
❤❤❤❤😍😍😍😘😘
hy yegenye family selam
ሥታምሩ
ሠላምናችሁ
ክክክክክክክክ አብሬ መሳቄ
Dawit betam new miasazinew eko hule sayew yasazinegnal
Kkkkk...m❤🙏
አንዱን ልጂ ዳሪኝና አብሪ ልሁን ከምቀና😂😂😂😂😂
ጉዲ በል ጎንደር
😂😂😂❤
❤❤❤❤❤
ክክክክክክክክክ ያኝሻጉሊታቹ ደሞ
Nice job 👍🏻 😂
Hi 😂😂😂😂😂
Enatachun atanaduat ewent andachugnal makbre albachu
i have a crush on kidus lol
ድምጹ ምንም አይሰማም ጥራት የለውም