@@jomek5209 really how some one can even existed with this kind of ignorance. your heated toward this people is eating you alive. Can i aske you to get a history lesson and know the truth. አንተና መሰሎችህ በበታችነት ስሜት እስከመቼ ትኖራላችሁ። ታሪክ አብበህ ማንነትህ እወቅ። ሳትገዛ የግዛትነት ሳትጨቆን የጭቆናነት ስሜት እንዲኖርህ ያደረጉት አለቆችህ እንዴት እየተዝናኑ እንዳለ ብታይ መልካም ነው። ያልተመረዘ ታሪክ አንብብ እና ስሜትህን ከእንደገና ፈትሸው።
Hey BiniYam, we should always be grateful to you for sharing such historical records. Just wondering, though; there's just nothing you can possibly do about the lack of audio on most of the clips you post? I don't know how (or if at all possible), but it'd have been very nice if you somehow could. While I don't speak neither, I even like those with audio even in French or German more than the mute ones. Anyway, thanks again; keep up the good work!
Wow beautiful and blessed video thanks whoever's upload this videos 🙏🙏👍
የሰው ወዝ የከተማዋ ውበት እንዴት ያምራል! 💚💛❤ ደግሞ ተማሪዎቹም ወታደሮቹም ሲያሳዝኑ 😘💚💛❤
ጩሗችሁ ጩሗችሁ መዓት አመጣችሁብን በልኩ ብታደርጉት ኖሮ ጥሩ ነበር እርግጥ ነው ደርግ እነዲመጣ ወይም እንደዚህ እንደሚሆን አታውቁም ነበር።
የድሮ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጨቋኝ ስርዓትን ለመገርሰስ አንድ ላዮ በመታገል
ህይወቱን ገብረዋል። የዛሬዎቹ የዘረኝነትና
የጥላቻ ትውልድ ተማሪ ተብዬዎች በዘር ተቧድነው የገዛ ወንድሙን ለምን ክልሌ መጣ በማለት በግፍ ይገድለዋል።
ከስልጣኔ ማማ ወርደን ወደ ባርባሪዝም
የጭለማ ዘመን መውደቃችን ስንመለከተው
ምነው በዚህ የዘረኝነትና የጥላቻ ዘመን ባልተፈጠርኩ ያሰኛል።የዛሬ ዩኒሸርስቲ የንፁሀን ማረጃ ቄራ ሆነዋል ያለፈው የአባቶቻችን አፅም እሾህ ሆኖ ይውጋን!!
መቼም አማራው አይደለም በዝህ ሰልፍ!!!
መሬቱን የተቀማው የኦሮሞ ህዝብ ና የኦሮሞ ተማሪዎች ናቸው!!!
አማራው በዝህ ወቅት ግብፆች ባዘዟቸው መሰረት እየኖሩ ነበር!!!
ጀግና ህዝብ ዛሬም ለደብተራ እና ለባንዳ ያልተኛ!!!!
@@jomek5209 ምን እየቀባጠርክ ነው ጆሌ አይሲስ ዘ አልሸባብ???
@@jomek5209 really how some one can even existed with this kind of ignorance. your heated toward this people is eating you alive. Can i aske you to get a history lesson and know the truth. አንተና መሰሎችህ በበታችነት ስሜት እስከመቼ ትኖራላችሁ። ታሪክ አብበህ ማንነትህ እወቅ። ሳትገዛ የግዛትነት ሳትጨቆን የጭቆናነት ስሜት እንዲኖርህ ያደረጉት አለቆችህ እንዴት እየተዝናኑ እንዳለ ብታይ መልካም ነው። ያልተመረዘ ታሪክ አንብብ እና ስሜትህን ከእንደገና ፈትሸው።
Hey BiniYam, we should always be grateful to you for sharing such historical records. Just wondering, though; there's just nothing you can possibly do about the lack of audio on most of the clips you post? I don't know how (or if at all possible), but it'd have been very nice if you somehow could. While I don't speak neither, I even like those with audio even in French or German more than the mute ones. Anyway, thanks again; keep up the good work!
አዲስ አበባ ከነወዟ ሳለች። ወያኔ መጥቶ አመድ ሳይነፋባትና ሳይበክላት ኢትዬጵያ ከነሙሉ ክብሯ ሳለች።
Zoetrope Luck በጣም እንጂ
Wentem
መቼም አማራው አይደለም በዝህ ሰልፍ!!!
መሬቱን የተቀማው የኦሮሞ ህዝብ ና የኦሮሞ ተማሪዎች ናቸው!!!
አማራው በዝህ ወቅት ግብፆች ባዘዟቸው መሰረት እየኖሩ ነበር!!!
ጀግና ህዝብ ዛሬም ለደብተራ እና ለባንዳ ያልተኛ!!!!
Why most of ur videos are silent
በደህናው ጊዜ የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ ቢሆን ጥይት በደረት ነበር እንዲህ የባሰ ነገር ይመጣል ብላችሁ አላሰባችሁም ነበር, ለመሆኑ ከዚህ ውስጥ ስንቶቻችሁ በህይወት ትኖሩ ይሆን???
This is the generation that brings curses to Ethiopia
Biniam hiruts story በርታ/በርቺ
ከየት ነው ምታገኝው ይሄማ በጣም ጠቃሚ ታሪክ ነው ወይኔ ንጉሱ ይሻሉን ነበር መች አውቀው አሳ ጎርጋሪ ዘንዶ ያወጣል ሆነ ነገር የባሰው መንጌ መጥቶ አገሪቷን በደም አጠባት
የሚገርሙና ትዕግሥተኞች ነበሩ
What's up with the audio ?
Sintu alefe lemehonu ahun behiyewet noro yalenebetin yemeyay yenor yehun ?
No audio 😏😏😏
1974 ካሜራዎች ድምጽ አይቀዳም እንዴ?
@Omg how in the world u got all these old videos? Even ETV archive doesn’t have it
guessing British or French archives
አዲስ አበባ ላይ መንጋ
ለሀጭ ሳያዝረከርክባት
These careless Ethiopians fought against the authority of the king of kings and reaped the world wind. Dont ever repeat it.
መቅሰፍት የሆነ ትውልድ ኢትዮጵያን ባፍጢሟ ደፍተዋት ይኸው የነሱ ጦስ ለልጅ ልጅ ልጅ ተትረፈረፈ
ዶሮ ጭራ ጭራ ማረጃዋን ታወጣለች። ይህ ሁሉ አጉል ዋይታና እረብሻ አገር አፈረሰ። እኛ አሁን መከራውን እንቀበላለን።
ደሮ ጭራ ጭራ መታረጃዋን አወጣች
አንተ ሆዳም እነዚህ በግፍ ለተበደሉ አርሶ አደሮችና ስራ አጥ ለፍትህ ጫሩ አንተ ለከርስህ ጥንትም ዛሬም አድርባይ ባንዳ ተነቃቅተናል።
@@BbBB-yv8vy አስኪ ንገረኝ የትኛዉ ስራ ተፈጠረ የትኛዉ አርሶ አደር ሕይወቱ ተቀየረ : ደንቆሮ የደርግ ካድሬ ::አሁን ላለንበት ሁኔታ ተጠያቂወች እነሱ ናቸዉ አሁንም ሀገራችን የሚበጠብጡ የዛ ትዉልድ ባዶ ቀፎወች ናቸዉ ወያኔም የዛ ትዉልድ ዉጤት ነዉ ያን ሁሉ ወጣት የቀጠፉና ያስቀጠፉ ሀገራችንን ያዋረድና የቀዝቃዛዉ ጦርነት አዉድማ ያደረጉ ኮሚኒዝም ምናምን እያሉ የስንቱን ደም ያስፈሰሱ እነማን ናቸዉ ?ደንቆሮ ከብት እንደአንተ አይነቱ ከብት ምንም ሊገባዉ አይችልም::
@@dawetabebe3947
ያኔ አንተ የት ነበርክ? ጭነት የበዛበት የአገዛዙ ሸክም አገራችንን እያነፏቀቀ ቢያንስ ጭነቱ መራገፍ ነበረበት አንዱ ባይሳካ ሌላዉ ተሳክቷል። ገዳዩን እንጅ ሟች ትኮንናለህ? ምን አይነት ህሊና ነዉ? ይህ ስህተት ነዉ።
@@BbBB-yv8vy ማን ነዉ ገዳይ ማነዉ ተገዳይ ሁሉም ጎራ ለይቶ ነዉ ሲገዳደል የነበር ሁሉም የሚከተሉት አይዲወሎጂ የሚቃወመዉን እነደጠላት መፈረጅና ማጥፋት የሚፈቅድ ነበር ሁሉም እንደአቅሙ ገሏል መንግስትም አቅሙ ትልቅ ስለነበር ከሁሉም በላይ ገሏል :ከሁሉም የሚያሳዝነኝ ምንም የማያዉቁ ምንም ያላደረጉ ኢትዬጽያዉያን ሞትና ስቃይ ብቻ ነዉ :አሁንም ሀገራችን እየበጠበጠ ያለዉ የዛን ዘመን ፓለቲካ ነዉ::
Dingaye Rasi Hodame Tadiya Teregitewu Indinoru Nw Yemtifeligewu
ያ ክፉ ትውልድ
Wow just watching this video shows that we went almost backwards after this
መቼም አማራው አይደለም በዝህ ሰልፍ!!!
መሬቱን የተቀማው የኦሮሞ ህዝብ ና የኦሮሞ ተማሪዎች ናቸው!!!
አማራው በዝህ ወቅት ግብፆች ባዘዟቸው መሰረት እየኖሩ ነበር!!!
ጀግና ህዝብ ዛሬም ለደብተራ እና ለባንዳ ያልተኛ!!!!
ወሬ ያኔ ለነጻነት እንጂ ለዘረኝነት አይደለም ሚታገሉት ሲጀመር በደርግ ጊዜ ዘር ሚባል ታሪክ የለም አደ አገር አንድ ኢቶጲያ አለቅ ካላወክ ጠይቅ እደናተይነቱ ነው ያልተጻፍ ነገር ድእሮ እድ አርገውናል እያላቹ አሁን ላለው ወጣት እንቅፋት የሆናችሁት ሺ አመት ይቶሩ ይመስል ማህይም
አንቺ ምድረ ደብተራ፡
ደርግ ዘረኛ ያልሆነው ለአማራ እና ኦርቶዶክስ ነው፤ እንጂ ትግራይ ምንእንዳደረገ አንብብ፤
ኦሮሚያና ደቡብ ህዝብ በአማራው ኦርቶዶክስ ምን ስደረግ እንደነበረ አንብብ!!!
የታሪክ አተላ ሁላ!!!
ክክክክክ ዝም በል እስቲ ከግብጽ ጋር ማን እንደሆነ አሁንም ግልጽ እያየን ነው በፊት አማራ ኦሮሞ ትግሬ ደቡብ ሳይሉ ይችን ሀገር አቆይተውልናል ዛሬ ደብተራ ምናምን የምትለው ለመሆኑ ደብተራ ማለት ምን ማለት ነው እስቲ ግልጽ ጥያቄ መልስ ስጠኝ
@@jomek5209 ክክክክክ ኦርቶዶክስ ምን አደረገች ዛሬ ቤተክርስቲያኗ ሲቃጠል የሳቅን ሁላ ነገ የምናለቅሰው ከዛሬው ሳቅ ይብሳል ክክክክክ ያስቀኛል ጭንቅላታችሁ ኦርቶዶክስ ምን አደረገች ሲቀጥል ደሞ አማራ አማራ የምትሉት ለምንድ ነው የዛሬ ትውልዶች ነን እኮ እንዲ የሚያስጠላ ዘረኝነት ልባችን የሰነቀው ኦርቶዶክስ ዘር ስላልመረጠች አዎ አሁንም እሳት ላይ ነን ሰከን ብለን እናስብ ዘረኝነት ጥንብ ነው ስንሞት ዘራችንን ይዘን አይደለም የምንሞተው ስራችንን እንጂ ሙስሊምም ሆንክ ፕሮቴስታንት ውረድ ከዘረኝነት መጀመሪያ ከዛ አማራ ያደረገህን ትናገራለህ ብልት የወንድ ልጅ የሚቆርጠው ጡት የቆረጠው የተቆረጠውም ቆራጩም በእጅህ አለ መጀመሪያ እኔ ማነኝ በልና ምን ሰሩ አባቶቼ ብለን እናስብ እንጠይቅ በእውቀት እንጂ በበሬ ወለደ አይደለም መሆን ያለበት ወንድም
@Mahi Nahi ድንኳን ጠባቂ ማለት ነው!!!
///ከአይሁዲ(ፈረንጆች) ////
ቢጫ መብራት ይከበር ነበር።
እናንተ ጦሰኞች! በጥብጣችሁ በጥብጣችሁ አገሪቷን ለነፍስ በላው ደርግ ዳረጋችሁዋት: ደርግ ደግሞ እናንተን እየረሸነ ደማችሁን እንደ ጎርፍ አፈሰሰው: የት ላይ ነው ኢትዮጵያ የተጠቀመችው ደሃስ መቼ ነው ያለፈለት? ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም
No Sound no sence
ሰልፍ ን የተረጋጋ ፍፁም ጨዋነት ተተላበሰ
1960 ትግል big wrong wrong jus Be eimoshen. Yetederge.
Benate geze hulum wetat be Ethiopiawent nbr yekomwe
We used to have real police compared to woyane police hmmmmm. Acted like animal noooo animals are better .
My peoples, my heroes God bless Ethiopia.
Historyical
እኔ የሚገርመኝ እሄ ትውልድ ነው ቀዳሽ እና ወዳሽ ለይቶ የማያውቅ
First get education and then you change society