መዝሙረ ዳዊት ማክሰኞ 31-60 - Mezmure Dawit Maksegno 31- 60

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @AguagushKebede
    @AguagushKebede Год назад +69

    መድሐኒያለም ፈጣሪያችን እባክህ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ወደነበረችበት ሰላሟ መልስልን።

    • @mulugeta8326
      @mulugeta8326 3 месяца назад +1

      የለምድ ቆዳ የለበሱ ሌቦች የቤቸክርስቲያ አስተዳዳሪ ተሰግስገው ቅጣቱ ሲያንሰን ነው። ለአብነት ያህል፣ አ/አ ፈረንሳይ አቡነገብረመንፈስ ቅዱስ ቤ/ክርስቲያን የሚያስተዳድረው አፈቀላጤ የኢህአዴግ ወታደር የነበረ በስውር ምእመናን አየዘረፈ ነው፤ መንፈስ ቅዱስ የራቀው የታወቀ ሌባ ነው። ተጠንቀቁ። መረጃ አለኝ።

    • @WasKan-m5b
      @WasKan-m5b 5 дней назад

      Amen

  • @loveischalleng1479
    @loveischalleng1479 26 дней назад +7

    አምላኬ መድሃኒቴ እባክህ የልቤን መሻት ሙላልኝ አሜን

  • @HagiYmaryam
    @HagiYmaryam Год назад +79

    ጧት ጧት ስሰማው ቀኔ ይባረካል ካለህይወት ያሰማልኝ

    • @AnthonyAmedday
      @AnthonyAmedday 6 месяцев назад +3

      Yamefalegawu endaza nabere egzeyabehre karadaghie saleyeleghie

    • @sabchoHdC-xm9mt
      @sabchoHdC-xm9mt 5 месяцев назад +1

      👏👏👏👏❤❤❤❤

    • @ZebibAb
      @ZebibAb 5 месяцев назад +1

      ተፈጥሮ @@sabchoHdC-xm9mt

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal 3 месяца назад +8

    በአረብ ሀገር ያላችሁ በሙሉ ደስ ይበላችሁ እግዚአብሄር ከሲኦል ሊያወጣችሁ የታመነ ነው🎉🎉🎉🎉❤❤ተመስገን

  • @ReslanGhrawi
    @ReslanGhrawi 8 месяцев назад +59

    እግዚአብሔር ሆይ የዳዊትን ፀሎት የሰማህ የኛንም የስደቶኞችንም ፀሎት ስማልን 🤲🤲🤲🤲
    ለሀገራችን ለንሰሃ አብቃን 🙏🙏🙏

  • @ZenaBezu-bi2lg
    @ZenaBezu-bi2lg Год назад +3

    ሥላሴ.ከስቃይ.ሰዉሮወደአገርቨ
    .ይመልስቭ,አሜን

  • @eilse1301
    @eilse1301 3 года назад +158

    እባካቺሁ በማርያም ወለተ ሰላሴ በላቺሁ አሰብኝ በአረብ አገር ተሰቃየሁ በመብርሀን 😭😭😭አሜን ቃልሄወት ያሰማልን

    • @masresham
      @masresham  3 года назад +19

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ። በጸሎት በርቺ

    • @eilse1301
      @eilse1301 3 года назад +6

      @@masresham እኔ ነሰሀ መገባት እፈልጋልሁ ግን መለሽ ከዛው ነኝ መግብ አይመቺም እና በጣም ትመቸው እና አሰቃየኝ በጣም ምን ላደርግ 😭😭😭😭አባቴ ቸገሬኝ መምጣት አለቸል አሁን ነው የመጣሁ ምንም የለኝም

    • @masresham
      @masresham  3 года назад +36

      ያለሽበት ቦታ ከግምት ውስጥ ስለሚገባ ስለምትበይው አትጨነቂ። ዋናው ለንስሓ የተዘጋጀ ልብ መኖሩ ነው። ባለሽበት አካባቢ ካህን ከሌለ ኢትዮጵያ በመደወል ከንስሓ አባትሽ መወያየት ትችያለሽ። ንስሓ የየዕለት ተግባር ነውና ብትወድቂም ተስፋ መቁረጥ የለብሽም። እስከ እለተ ሞታችን መነሳትና መውደቅ የሰውልጅ የሕይወት ክፍሉ ነው። ከአቅምሽ በላይ ከሆነ እና የምትበይውን መምረጥ ካልቻልሽ ዋናው በሕይወት መቆየት ነውና በተገኘው ሕይወትን ማቆየት ግድ ይላል። በጸሎት መበርታት ለሁሉም ነገር መፍትሄ ነው። በጥቡዕ ልቦና ሆነሽ ጠዋት እና ማታ አቡነ ዘበሰማያትን ብታደርሺ ከበቂ በላይ ነው። አይዞሽ ድንግል ከነልጇ በምህረት እጇ ትዳብስሽ።

    • @eilse1301
      @eilse1301 3 года назад +9

      @@masresham አሜን ቤትክርሰትያን እንኳን የለም ያለሁት ጂዳ ነው እሽ ወንድሜ በሰልክ ነሰሀ የለም በለውይ ነው መምህር ዘበነ በሰልክ ፆሎት እና በሰልክ ነሰሀ የለም አለና አሰተማርን ለዛ ነው የጨነቀኝ ካለሁበት አንፃር ፆሉት እማ ማንበብ ቢያቀተኝ እንኳን የምትለቀውን አዳምጥና አሜን አሜን እላለሁ

    • @eilse1301
      @eilse1301 3 года назад +5

      @@masresham በቻ እግዚያቢሒር ይመሰገን አንተን ደሞ እንዲህ እንድናሰተውል ሰለላክልን በርታ እሸ በፆሎት አሰብን አትርሱን ወለተ ሰላሴ እባላልሁ መምህር ትሰፍየ ነው የነገርን አዳምጡ ግብ እና በሎ ቻናሉን

  • @asasasas9090
    @asasasas9090 9 месяцев назад +22

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤቱ እግዚያብሔር ሆይ አተ ይቅር በለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 4 месяца назад +12

    አምላኬ መድሀኒቴ መጠግያዬ አንባዬ ነህና እባክህ እንደ ሀጥያቴ አትክፈለኝ መረኝ ቢቸኛ ነኝና ስደተኛዋ ሊጅህ አፀደ ማርያም አትተዋት ይህንን ፀሎት ምታዳምጡ በፀሎት አስቡኝ በጭንቀት ውስጥ ነኝና❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZFANMEKONEN
      @ZFANMEKONEN Месяц назад +1

      አይዛሽ.እህት አለም ፈጣሪ አንቺ ጋር ይሁን❤❤❤

    • @NigistEthopia
      @NigistEthopia 11 дней назад

      አይዞሽ እህቴማርእመአምላክትርዳሽ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 9 месяцев назад +6

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማል❤❤🎉🎉🎉

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 4 месяца назад +12

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጸጋ ይስጥልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን የጻድቃኔዋ እመቤታችን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅልን አሜን ፡፡

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Год назад +17

    ቃለሕይወት ያሰማልን ጸሎተ መላክትን ያሰማልን

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 5 месяцев назад +24

    አሜን መዳኒቴ ይቅር በለኝ ቢቸኛ ነኝና አንተ ዘመዴ ወጌኔ መጠጊያየ መሸጋገርያ መመክያዬ አንተ ቢቻ ነህእባክህ ቢቻዬን አትተወኝ እርዳኝ

  • @ቤቴሌሔምየማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን✝️✝️✝️

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ጠብቅልን በስደት ያለነዉን ጠብቀን እመቤታችን ምልጃሽ አይለየን

  • @almasaboobacker5934
    @almasaboobacker5934 11 месяцев назад +12

    አቤቱ ጌታሆይ ማርን ይቅርበለን እመቤቴ ከልጂሺ ከዎዳጂሺ አማልጂን ይቅር ይለንዘድ እርሥቱን ይመልሥልን አሜንንን🤲🤲🤲✝️✝️

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Год назад +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @KochegnZendro
    @KochegnZendro Год назад +18

    በጣም ደስ ይላል በግዕዝ ለመማር ዜና አበው ቱዩብ ተከታተሉ

    • @mssnoon1874
      @mssnoon1874 7 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @almaz7677
    @almaz7677 11 месяцев назад +5

    ❤❤❤እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልንእግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን❤

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex Год назад +7

    Selam ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Etiopian ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Mariam ena welete Mariam ena oldTytshay ena oldrufael ❤❤❤❤

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 2 года назад +5

    Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete ETHIOPIAN 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 года назад +24

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ አምላኬ ሆይ ቃልክን በልቤናዬ አንርልን ማስተዋልን አድለኝ አሜን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 года назад +30

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ ሰለደረግልኝ ለዘለዓለም አመሰግንህ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህን ይሁንልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በፆሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች ወንድሜ ከሞት ተረፈልኝ ከጥይት 🙏💒💐

    • @sarauae4140
      @sarauae4140 2 года назад +2

      እግዚአብሄር ይመስገን እኳን አወጣልሽ
      አሜን ምን ይሳነዋል ለጌታ

    • @Tesadaju
      @Tesadaju 4 месяца назад

      ጌታችን መድሃኒታች አምላካችን ኢየሡሥ ክርሥቶሥ ሠላሙን ያውርድልነ ሁል ጊዜ ከጎናችን ይሁን አሜን

  • @LomiLomii-q1r
    @LomiLomii-q1r 10 месяцев назад +8

    Ameen Ameen Ameen 🙏
    Kal hiwot yasmalin tsagawun yabizlin

  • @mimietana1676
    @mimietana1676 9 месяцев назад +325

    ፈጣሪዬ አምላኬና ጌታዬመዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ያለሁት በስደት ነውና ብቻዬን አትተወኝ ከሚያስፈራራኝም ጠብቀኝ ።እቺን የምታነቡ ሁሉ ክርስቲያን እመቤቴ ማርያም ትማርሽ በሉኝ በጭቀት ውስጥ ነኝ በጸሎታችሁም አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @johnnygirma6821
      @johnnygirma6821 9 месяцев назад +32

      ልዑል ፡ እግዚአብሔር ፡ ጨርሶ ፡ ይማርሽ ፡ እህቴ ፡ አይዞሽ ❤

    • @mimisami7086
      @mimisami7086 9 месяцев назад +14

      አናቴ አምቤቴ በጨነቀሺ ንገር ሁሉ ፍጥና ታማልድሽ ምድሃንአልም ይደርስልሸ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @mimisami7086
      @mimisami7086 9 месяцев назад +7

      አይዞሽ ቅዱሳን ምላአክት ይቅርቡሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @zemaszemuy6673
      @zemaszemuy6673 8 месяцев назад +7

      emebet mariam temarsh,

    • @ZinashZinash-y2q
      @ZinashZinash-y2q 8 месяцев назад +4

      እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
    ከኔ ይብርታችሁ አስብኝ በፆለታችሁ አስካለ ማርያም

    • @sarauae4140
      @sarauae4140 2 года назад

      እመብረሀን ታስብሽ

  • @helenhelen349
    @helenhelen349 Год назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ. በረከትን ያሰማልን የሕይወት ቃልን ያሰማልን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርልን💠💠💠❤❤❤❤❤❤❤ በርከተዎት ይድረብን አሜን 💠💠💠❤❤❤

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex Год назад +6

    Selam Selam Enatit kidast Etiopian ❤❤❤❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል የልብ አምላክ ዳዊት በረከት ይደርብን አሜን፫

  • @ማህሌትአድሴ
    @ማህሌትአድሴ Год назад +6

    ፈጣሪየ በሀሰተኞች ተከብቤ ነፍሴን በፍርሀት ጠምደዋታል አባክህ አንተው አርዳኝ ካንተ ውጭ ማንም የለኝም

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በፆሎት አስቦኝ ወለተ ጊዮርጊ እሰከቤተሰቦቼ

  • @hananmg6839
    @hananmg6839 Год назад +11

    አምላኪ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ እኔ ደካማ ልጅህ ስደተኛነኝ

  • @NigstiHagos
    @NigstiHagos 5 месяцев назад +2

    እግዝአብሔር ሆይ ለኣገሬ እና ለንስሓ ኣብቃኝ🤲🤲🤲✝️✝️✝️🙏🙏🙏ልቦናየ ክፈትልኝ ✝️በመንገድህ ሁሉ እንድሀድ እርደዳኝ ኣግዘኝ ✝️ኣሳልፈህ እንዳትሰጠኝ✝️ቸር ነህና እንደ ቸርነትህ ✝️ቃሌ ተቀበለኝ🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @GodisLoveGodisKing
    @GodisLoveGodisKing 2 года назад +5

    Amen Amen Amen 🙏 kbrn msgenan nadena kdst dngl maryam ykun lemedhenina geatana eyosus krstosn yhun Temesgen Temesgen Temesgen Temesgen Temesgen Temesgen Temesgen Temesgen

  • @tsigeredadane786
    @tsigeredadane786 Месяц назад +1

    አሜን🙏🙏 ጠዋት ስሰማው በሰላም እውላለሁ😭😭 ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲

  • @zenakamis6774
    @zenakamis6774 2 года назад +16

    ፈጣሪ ሆይ ፊትህን ወደኔ አዙሮ ጎብኘኝም በደዌ ተሰቃየሁ በቃም በለኝ ታርከንም ቀይር አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 Год назад +1

    አሜን፫?ቃልህይወትያሰማልንየቅዱስዳዊት ረድኤትበርከትይደርብን

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 10 месяцев назад +19

    ❤አቤቱ❤ወደፈተና❤አታግባነ❤ከክፉሁሉ❤አድነን❤እንጂ❤መንግስት❤ያንተናት❤ለዘላለም❤አሜን❤አሜን።አሜን።አሜን።

  • @ZelekashAlemu-r4s
    @ZelekashAlemu-r4s 8 месяцев назад +13

    ቸሩ መድኃኒዓለም ሆይ ህሙማንን የምትፈውስ ሙታንንም ያስነሳህ ምንም የማይሳንህ እባክህ በህመም የሚሰቃዩትን ሁሉ በምህረትህ ማራቸው
    አሜን አሜን አሜን

    • @BerutAhmed-lb2uh
      @BerutAhmed-lb2uh 7 месяцев назад

      አሜን

    • @AnthonyAmedday
      @AnthonyAmedday 6 месяцев назад

      Egzeyabehre yesetechehu endanea yala segebegebe holyea yatadaragalatene ayayeme endamasgene lasatagie amalakatesheghie

    • @zenakamis6774
      @zenakamis6774 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ይጎብኘን 🙏🙏🙏

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Год назад +3

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰😍🥰🌹♥️💒✝️💒💒🙏🙏🙏

  • @ሁሉአገርየማርያምልጅ
    @ሁሉአገርየማርያምልጅ 2 месяца назад +2

    ቃለህይወትንያሰማልንፈጣሪዬአም ላኬናጌታዬመዳኒቴእየሱስክርስቶስእዳሃጣቴብዛትአትቁጠርብኝይቅርምበለኝ😢😢

  • @riyas8588
    @riyas8588 2 месяца назад +4

    አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ እናቴ ቅድስት ድንግልማርያምከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታርቄኝ አማልጅኝ

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go Год назад +6

    ❤❤❤❤❤የልበ አምላክ በረከቱ ይደርብን❤❤❤❤❤ወንድማችን የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤❤

  • @eteneshayehu7356
    @eteneshayehu7356 2 месяца назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ምህረትን ለምድራችን ይላክልን። ቀለሕይወት ያሰማልን።

  • @GenetKetema-j2i
    @GenetKetema-j2i Месяц назад +2

    እባቃቹ በጭንቀትና በመከራ ውስጥ ነው ያለሁኝ ወለተ ገብርኤል ብላቹ ፀሎት አርጉልኝ

    • @Rahelparks
      @Rahelparks 25 дней назад +1

      Egzihabher yidreslish amen

  • @OG0o
    @OG0o Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሠገን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🏥🏥🏥🏥🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏💙💜💙💜😍😍🙏🙏🙏

  • @AbcDef-e5k8m
    @AbcDef-e5k8m 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአባት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🤲🤲🙏🙏🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekkaMekka-f2q
    @MekkaMekka-f2q Месяц назад +1

    አምላኬና ጌታዬ አየሱስ ክርስቶስ ሆይ ያለሁት በስደት አገር ነውና አተ ጠብቀኝ ከሚያስፈራራኝ አና ከሚያስቸግረኝ ትላት አተው ጠብቀኝ

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን🙏🏾👏 አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን🙏🏾😭😭😭💚💛❤️

  • @hdu4612
    @hdu4612 3 года назад +6

    ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ፣ያገልግሎት፣ዘመንህን፣ሁሉይባርክልኝ

  • @zelalemegziabher658
    @zelalemegziabher658 Месяц назад +2

    ❤አሜን❤❤አሜን❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰመልን🎉🎉🎉የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን🎉🎉🎉 እኛንም እንደ ቃሉ ኤንድንኖር የመላእክት እርዳታ አይለየን🎉🎉🎉🎉 አሜን፫❤❤❤

  • @tsehaytsehy8343
    @tsehaytsehy8343 3 года назад +12

    *የቅዱሥ ዳዊት በረከቱና ምልጃዉ ይድርብን አሜን፫*
    *አቤቱ ጌታ ሆይቅዱሥቃልህን ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫* *
    *ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫*
    📚📚📚 📖📖📖

  • @annaannann8060
    @annaannann8060 Год назад +8

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @gufgif-tf5jk
    @gufgif-tf5jk Год назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን በዕዉነቱ አባታችን እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ 11 месяцев назад +8

    Amen amen amen kale hiwot yasemalegn memeherachn❤❤❤

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 9 месяцев назад +12

    📚 ስለ ቅድስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዘወትርም በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ከፍ ከፍ ያለ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    📚 እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የልዑል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    📚የአባታችን የቅድስ ዳዊት እረዴት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 года назад +16

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን የድንግል ማሪያም ልጅ የዳዊት መዝሙር በሰማው ግዜ ልቤን ደስ አሰኛት መዝሙረ ዳዊት ያቀረበልን ወንድማችን በድሜ በጢና ጠብቅልን የኔንም የልጅህን ሀጢያቴን ይቅር በለኝ

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 2 года назад

      AmenAmenAmen kalewot yasemaleng

    • @sarauae4140
      @sarauae4140 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን ይቅር በለን

    • @sarachernet605
      @sarachernet605 Год назад

      አሜን አሜን አሜን🙏💒🙏💒🙏💒🕊💕💖🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💖💖🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💒💒🙏🙏

    • @tsryedemla4703
      @tsryedemla4703 Год назад

      😅

    • @feraabera2411
      @feraabera2411 Год назад

      'P!!!!'s

  • @messiebirhanu9770
    @messiebirhanu9770 Год назад +2

    አቤቱ ጌታሆይ ሰላምህን አድለን

  • @AbcDef-e5k8m
    @AbcDef-e5k8m 2 месяца назад +1

    እባካቺሁበማረያም ወለተ ኪዲነብርት ብላቺሁ አስብኝ በአርብ አገር ተሰቃየሁ 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 Год назад +10

    አሜን ፫ የቅዱስ ዳዊት እረደት በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ቅዱሰ እግዚአብሄር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን አገራችንን ሰላሟን መልስላት 😢😢😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቸ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቸ5ዠ 2 месяца назад +1

    😢😢አሜን፫፣ የነብየ እግዚአብሔር የቅዱስዳዊት እረድኤትበረከቱይደርብን፡፡አሜን፡ፈጣሪየ፡፡አምላኬ፡፡እግዚአብሔር ይቅርበለኝ፡የቅዱስዳዊት አምላክ፡ለሀገሬ ምድር አብቃኝ፡፡፡ለንስሀሞት አብቃኝ፡፡፡

  • @BerhanuAbera-t9f
    @BerhanuAbera-t9f Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ በህይወቴ ግባ ባርከኝ

  • @philiposezewda2564
    @philiposezewda2564 9 месяцев назад +3

    Amen Amen Amen please God protect Orthodox for ever we can have true believe forever 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @dxbdxa5211
    @dxbdxa5211 Год назад +6

    ቃልህ ሂውቲን ያሰማልን❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @HanaAdemasu-cl5yv
    @HanaAdemasu-cl5yv 8 месяцев назад +1

    ቃል ሂዎት ያስማልን ወድማችን እኛንም ለንሳሀ ሞት ያብቅን አሜን አሜን አሜን

  • @zufan2081
    @zufan2081 Год назад +8

    Amennn amennn amennn qali hiwoti yasemalin egizabiher yakebirilin abatachin bereketachu yidiresen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MisrArsema
    @MisrArsema 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡን ላላቹህ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረትን ያዉርድላቹህ

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 Год назад +4

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤አባታችን

  • @sarkasarka5084
    @sarkasarka5084 10 месяцев назад +4

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤ barakatwa yedarebin 💒🤲🤲🤲🌿🌾🌿 ba ewnati qala hiyoti yasamalen la abatachin

  • @muluyeyoutube6124
    @muluyeyoutube6124 9 месяцев назад +4

    ጌታሆይ ለንሣሃ ለደጅህ አብቃን አሜን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት በረከቱ ይደርብን አሜን

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 9 месяцев назад +4

    ❤❤❤ qal hiyot yasemalin ❤❤❤.

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @thgggx2661
    @thgggx2661 Год назад +9

    አቤቱ ሆይ በቸሪነትህ አስበን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elizabethtasew8431
    @elizabethtasew8431 9 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁልጊዜ ስራ ቦታ ሁኘ ነው ማዳምጠው ይህን ሰዓት እግዚአብሔር ስለባረከልኝ አመሰግነዋለሁ ።

  • @ethiopianvaluation7672
    @ethiopianvaluation7672 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አቤቱ እንደ ኃጢያቴ ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነት ጠብቀኝ ከመከራ ሥጋ ጠብቀኝ

  • @eyerusalemmulu3913
    @eyerusalemmulu3913 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ናሆምሃብተማርያም
    @ናሆምሃብተማርያም 3 года назад +10

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @sarkasarka5084
    @sarkasarka5084 11 месяцев назад +2

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤ qala hiyoti yasamalen 💒🤲🤲🤲🌿🌾🌿

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስገኛል ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አሜን ❤️🕊️🥀

  • @mekdesshewaye2348
    @mekdesshewaye2348 2 месяца назад +1

    እመብርሀን የአንድዬ እናት ትማርሽ❤❤❤❤

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን 🙏❤️❤️❤️😭😭😭 አቤቱ ቅዱሰ ሆይ ማረን ማረን ማረን ይቅር በለን 😢😢😢 ሀገራችንን ጠብቅልን በቃ በል እይሄንን ሴጣን አንሳልን 🙏🙏🙏🙏😭😭 ወደነበርንበት መልሰን አሜን 🙏🙏🙏 ምህረትን ላክልኝ

  • @zzss7511
    @zzss7511 Год назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃወ ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ፅላት ላይ ይፃፍልን🙏💚

  • @እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ
    @እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ 6 месяцев назад +2

    አቤቱፈጣሪየሆይ ሀገራችነንን ሠላምአርገህ በስደትያለነውንለንስሀሞትአብቃን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TigiTemsgen
    @TigiTemsgen Год назад +3

    ቃልሂወት ያሰማልን እኔንም ሀጢያተኛዋን ባርያህን ይቅር በለኚ

  • @ffa66.96
    @ffa66.96 4 месяца назад +1

    አሜን ፫ በእውነት የቅዱስ ዳዊት አምላክ ሆይ አቤቱ በቸርነትህ አስበን እደኛ በደል ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይሁንልን አሜን ፫ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @TsehayFeru
    @TsehayFeru 11 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ዳዊት እረድኤት በረከት ይድረሰን አሜን

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @eyerusalemabebe4443
    @eyerusalemabebe4443 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሜን አሜን አሜን

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 7 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋው ያኑርልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mekdaesyezihalem2461
    @mekdaesyezihalem2461 Год назад +5

    ቃለህይወት ያስማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያረዝምልን

  • @g776yy3
    @g776yy3 7 месяцев назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት የስማዓልና ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን

  • @elizabethtasew8431
    @elizabethtasew8431 7 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    እንካን ለ 2016" ዓዲስ ዓመት በጤና በሰላም አደረሰን ለመላው ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ
    አገራችንን ከሰይጣን ፈተና ያድንልን
    ደም የሚያሰፈሰሰ የክፉ መንፈስ የሚዋረድበት ዓመች ያርግልን 👐

  • @የርዳኖስፀጋው
    @የርዳኖስፀጋው Год назад +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ያስማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የልባአምላክ ዳዉት ከርከቱ ይደርብን

  • @MagdisMagdis
    @MagdisMagdis Год назад +2

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለህይወትያሠማልን🙌🙌🙌

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 года назад +24

    አሜን, ቃለ ህይወት ያሰማልን, እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን 🤲🙏

  • @BekeleLerago
    @BekeleLerago 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን በቤቱ ያፅናችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Год назад +7

    Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen