የአማራ ልዩ ኃይል ምረቃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 276

  • @Aነኝወሎየዋ-c3f
    @Aነኝወሎየዋ-c3f 3 года назад +53

    አማራዩ 🕌❤⛪በርቱ 😘😘😘አላህ ይጠብቃችሁ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 3 года назад +39

    ተጨማሪ ምልምል ያስፈልገናል በቂ አይደለም የሚቀጥለው ዙር ግን እኔም አብሬችሁ እንደምሆን ቃል እገባለሁ ።
    አማራነት ክብር ነው💚💛❤

    • @thematteroftime3906
      @thematteroftime3906 3 года назад

      ከብት ብዛት ሳይሆን ጥራት አላማ የሌለዉ የከብት መንጋ ተመረቀ አልተመረቀ ምን ዋጋ አለዉ።

    • @መነናዊትባለማሕተቧ
      @መነናዊትባለማሕተቧ 3 года назад +1

      @@thematteroftime3906
      አንተ አላማ ስላለህ አይደል ከተማ የምታቃጥለው ንፍጥ ጥፋ ከዚህ አለማ እንዳለው እኮ በግልፅ አሳየህ እንዳተ ተመርቆ ሀገርና ወገኑን አያወድምም አያርድም

    • @aberraabebe1496
      @aberraabebe1496 3 года назад

      @@thematteroftime3906 ⁸

    • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
      @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 года назад

      በትክክል የአማራ ህዝብ በጣም ብዙ ነው ይጨመር ደምሪኝ ውደ

    • @ክብሬናትሀገሬ
      @ክብሬናትሀገሬ 3 года назад

      @@thematteroftime3906 ለኢትዮጵያ መሞት ክብር ነው እናተ አላችሁ ካልሰርቅን ካላበላሽን ብላችሁ እሞሞቱ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 года назад +14

    ጀግኖች አቤት የሕዝብ ፍቅር ራችሁ ውይኔ ለእናተ ያለኝ ክብር እና ምስጋና ዘላለማዊ ክብር ጀግኖቼ እኔ ደግም ሁሉግዜም ጎናችሁ ቆማለሁሉ በ ዉዳችሁ የእናተን ጀግነት በአይኔ አቻውለሁ ክብር ለጀግኖቼ እጀግ ከልብ አመሰግናለሁ ይጠብቅልኝ 👏👏👏💐👏💐👏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    ዋውውየኔጀግኖችአላህዬጠብቃችሁ💚💛💙❤👍💪💪💪💪👏

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ኘ2ሰ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ኘ2ሰ 3 года назад +39

    በርቱልን ጀግኖች አማራ💚💛❤

  • @hanan7573
    @hanan7573 3 года назад +33

    የኛ ጀጎኖች አቦ ወኔችሁ ብቻ በቂ ነዎኮ የአማራ ልዩ ሀይል 💚💛❤

  • @alemuatalay6716
    @alemuatalay6716 3 года назад

    እውነት በእውነት የአማራን ልዩ ሀይል ና ፋኖ ሚኒሻ የሚተካከል የለም የኔ ጀግኖች

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 3 года назад +19

    የእግዚአብሔር እርዳታ ይጨመርበት ሰላሙን ያምጣልን

  • @derebaebdorssisa3915
    @derebaebdorssisa3915 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
    ኢትዮጵያዊዬ ተስፋ አላት በሀገር ወዳዱ አማራ።
    እግዚአብሔር ለአንዱ/ዷ የአማራ ልይ ኃይል የ100 ሰው ጉልበት ይስጣችሁ።

    • @derebaebdorssisa3915
      @derebaebdorssisa3915 3 года назад

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @addisabeba100
      @addisabeba100 3 года назад

      አሜን!!! ይስጣቸው !

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥሩ አባባል ነው ጎበዝ

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 3 года назад +13

    እንግዲህ ዕወቁት አማራ ከጠነከረ የኢትዮጵያ አንድነት ይመለሳል ።

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    ኤግዚያብሔር ይጠብቃቹ እንደዚህ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሸት ንግግር ነበርየናፈቀኝ ይህን ያሰማንአምላክ ይክበርይመስገን

  • @gebrehanayehuale2325
    @gebrehanayehuale2325 3 года назад +10

    የሰማይ አምላክ ከእናንተ ጋር ኢትዮጵያን እና አማራን ይጠብቅ!!!

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 3 года назад +6

    እንኳን ደስአላችሁ በርቱ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ በርቱልን ጠንክሩልን ቸሩመድሀኒያለም የቅድስትድንግል ማርያም ልጅ ያበርታችሁ አሁንም የሀገራችሁንና የህዝባችሁን ፍቅር በእጥፍ ይጨምርላቹ በቅንነት እንድታገለግሉ ይርዳችሁ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 года назад +6

    የኢትዮጵያ አለኝታ አማራ ተደራጅ ተደራጅ መክት አንክት አንድ ሁን ወገኔ አማራየ

  • @ቴዎድሮስወምኒልክ
    @ቴዎድሮስወምኒልክ 3 года назад +17

    አማራ ልዩ ሀይል በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @tamer8965
    @tamer8965 3 года назад +10

    ውዶችዬ አማራዬ አይዞን ጀግናዬ ውድድድድድድድ

  • @i-am-Amhara
    @i-am-Amhara 3 года назад +4

    አቤት ደስ ስትሉ ደሞች በርቱልኝ እግዚአቢሄር ይጠብቃችሁ

  • @ኢትዮጵያትኑርለዘላለ-ነ9ዠ

    በርቱልን ወንድሞቻችን እኔስ አልቅሸ ልሞት ነው በአማራ ወገኔ እስከነብሳቸው በሳት እየተቃጠሉ እንደበቀሎ እየተጠበሱ ወገኔ እንባችሁ ይታበስ ይሆን የአማራ ስቃይ መቸም ቢሆን አንጀታችን አይወጣም ቁስላችንም አይሽርም ከባድ ነው የአማራ ዘር ዋጋ ኢትዮጵያም ከፍላ አጨርስም ዋጋውን ወየው እኔስ አልቅሸ አልቅሸ አልቅሸ እራሰ መምተኛ ልሆን ነው

  • @moguesmengaw6201
    @moguesmengaw6201 3 года назад

    በኢትዮጲያ = ታሪክ ወታደርና ጠበንጃ ታጣቂ የሕዝበና ያገር ዘብ ጠባቂ { ነፍጠኛ} ታሪኩ የቤተ አማራ የኛው ነው :: በርቱ::

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 3 года назад +12

    አቤቱ ፈጣሪ አምላክ ለወገኖቻችን ለወንድሞቻችን ጥላ ከለላ ሁንልን ።በርቱልን እል ልል ልል ልም ብየ አለሁ

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 3 года назад

    አማራ ጀግና በርታ ጠንካራ ትዕግስተኛ የዋሁን ገበሬ ወገንህን ጠብቅ ደደቦች ገበሬን እያረዱ ህዝባችን በረሀብ ሊጨርሱ የተነሱትን ትምህርት ስጣቸዉ።

  • @edemialeme.35
    @edemialeme.35 3 года назад +34

    እግዚአብሔር: ከናንተ: ጋር:: ይሁን::

  • @gelagaybayih2670
    @gelagaybayih2670 3 года назад +4

    Bravo B/ G Asaminew's children 👏. We are always with uuuuuuuu

    • @wudiseraye5411
      @wudiseraye5411 3 года назад

      US ERITREANS ARE TIRED OF ALWAYS SAVING UR COUNTRY. STOP TALKING AND USE THIS ARMY TO CONTROL UR OWN COUNTRY. WE ARE ALREADY ANNEXING TIGRAY TO ERITREA. WE DONT HELP FOR FREE

  • @tedywise1937
    @tedywise1937 3 года назад +3

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ሆይ!
    እባካቹ የሀገራችንን የወታደራዊ አቅም እና ያላትን ወተደሮች መሳሪያዎች አይነት አድራሻ እና ቦታ ሚስጥር ለጠላቶች አታዉጡ፡፡እኛም ከነጮች ሰለገዛን ጠላቶቻችንም ላሉን መሳሪያዎች ማምከኛ ወይም መከላከያ ከመግዛት ከመስራት መንም አያግዳቸዉምና፡፡ባናዳዎች መረጀዉን ለጠላቶች ሊሰጡ ይችላሉና፡፡ስለዚህ የምንዘግበዉ መረጅ ላይ እንጠንቀቅ!
    የቀደመዉን የአባቶቻችን የድል ታሪክ እንደግማለን!
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይባርክ! 💚💛❤️

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 года назад

    Ethiopian በጣም ቆንጆ ጽሁፍ አለን፣ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል፣ እኛ ወታደራዊ ኃይል ነን እና እርድ ኢትዮጵያዊነትን የሚከፋፍል ነው፣ ይህ ኢትዮጵያን ትወዳለህ ደስ ይበላችሁ

  • @YHNER
    @YHNER 3 года назад +8

    አማራየ ሁለየም ለምልሙልኝ መመረቃችሁ ጥሩ ነዉ ግን ይህ ነብሰ በላ መንግስት እንደባለፈዉ ልዮ ሀይላችንን እወንድሞቻችን ላይ እንዳደረሰዉ እንዳያደርስባቸሁ እራሳችሁን ጠብቁ ወገኖቸ እዉዳችኃለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @onethiopiatube371
    @onethiopiatube371 3 года назад +3

    እናንተ ምርጥ የህዝብ ልጆች ንግግራቹህ እንኳን ሲያረካ ምንም እንኳን የአማራ ጥቃት እያንገበገባቹህ ኢትዮዽያ ነው እምትሉት ደግሞ አሸናፊወች ናቹህ!!

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад +9

    Kegzabihar Betahy Ye Ethiopia🇨🇬🕊
    Tesfa Amara💚💛❤️New💯✅Bertu👍
    Wegnoha💞Yewnet Amlik Qedus Egzabihar🙏
    Besrahyu Hulu Kefyt Yeqdemelihyu Amen(3)🙏
    Egzabihar Amlik🙏Ye Ethiopian🇨🇬🕊
    Tinsaya Yasayen Amen Amen Amen🇨🇬🕊🙏

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 3 года назад +1

    በርቱ ወገኖቼ አንድ ሆናችሁ ላለመደፈር ተሳስባችሁ አማራው እንዳይታረድ እንዳይሳደድ ከለላ ሁኑት

  • @ማህሌትራያናጎደሬዋ
    @ማህሌትራያናጎደሬዋ 3 года назад

    የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን አማራ ምርጥ ዘር በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር እኮ ነው

  • @Kነኝየአሏህበሪያ
    @Kነኝየአሏህበሪያ 3 года назад

    ፍትህ ለአማራ የጊራና ህዝብ አለቁ ድረሱላቸው የወገን ያለህ

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 3 года назад

    ተጨመራ ዙር መሠልጠን አለብን እነዚህን ጀግኖች አማራን ጠባቂ ናቸውና በተለያዩ ነገሮች ከውጭም ከውስጥም መርዳት ግዴታችን ነው አደራ ድጋሚ ሥልጠና ከአማራ ክልል አስተዳደር እንጠብቃለንቢቻል ጠቅላላ የአማራ ወጣት በውትድርና መሠልጠን አለበት።

  • @genetdebebe8019
    @genetdebebe8019 3 года назад +26

    ፈጣሪ በቃሉ ይጠብቃችሁ

  • @ahlmsa7819
    @ahlmsa7819 Год назад +1

    💪💪

  • @selam8844
    @selam8844 3 года назад +8

    አገኝሁ እንደከዚህ በፊቱ ከፊት አድርገህ ከሆላ ወዳጅ በሚመሰሉ ግን ጠላት በሆኑት እንዳታሰመታቸው ፈጠሪ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
    @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 года назад +3

    ከከከከከከ
    ኮመንቶች ምነዉ አማራ አማራ አለቹ 😎የአማራ ብቻ መከለከየ👮 መሰለቹ ወይ🇪🇹የሁሉም ቤሄር ነዉ የለበት ደሞ የምሞተዉም የሁሉም ቤሄር ሳዉ ነዉ ዘረኝነት ጥንብ ነት ተወት🇪🇹ይቺ 🇪🇹ነት የገረ አገረችን🇪🇹👮አላህ አገረችንን ይጠብቅልን🇪🇹🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ክብሬናትሀገሬ
    @ክብሬናትሀገሬ 3 года назад

    አማራየየየየየየ ተራራው አይበገሬ ድል ለኢትዮጵያ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 года назад +2

    አማራየ ተደራጅ ሀገርክንና ራስክን አድን ተደራጅ ተደራጅ

  • @selanchehabte3080
    @selanchehabte3080 3 года назад +1

    we will never forget general Asamenew tsgie. good luck graduators.

  • @احمدخميس-م1ج
    @احمدخميس-م1ج 3 года назад

    Bretu Egziabher knant gar yehun Amen amen 💪💪👍👍

  • @hhfod3428
    @hhfod3428 3 года назад +6

    ዋው ጀግናወች ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl

    ደሰ ይላን ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን ጀግኖችየ።

  • @sayedahmada9137
    @sayedahmada9137 3 года назад

    ግረማሞገሣችሁ.ሢምርየህዝብሥትሆኑ.ሥታምሩ.በርቱ.የህዝብገዳይይጠፋሉ.ተናበቡ.ዉሥጣችሁ.ያለነምቢሆነ..ምንእደሚሠራ.አጥኑት..የዋህመሆንአልበጀም.ላማራ

  • @edemialeme.35
    @edemialeme.35 3 года назад +6

    Congratulations love you.!

  • @k.4773
    @k.4773 3 года назад +18

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የአፄወቹ ልጆች

  • @mumuye5
    @mumuye5 3 года назад +10

    ብዙ አታጩሁት ሙያ በልብ ነው

  • @ፍአኖነውደሜ
    @ፍአኖነውደሜ 3 года назад +1

    የኔ መለአሎወች የአማራይቱ ማህፀን ያፍራችሁ ውርቆች አምላክ ይጠብቃችሁ የኔውቹ

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች

  • @እሥላምነዉሄወቴ
    @እሥላምነዉሄወቴ 3 года назад +5

    👏👏💚💚💛💛❤❤
    ፈጣሪከናተጋይሁን🙏

  • @hailemariammamo1051
    @hailemariammamo1051 3 года назад

    ብዙ እንደዚህ አይነት የአማራ ልዬ ሀይል ምልመላ እና ስልጠና ይደረግ ብለን የአማራ ክልል ባለስልጣኖችን ልናሳሰብ እንወዳለን

  • @worebado6556
    @worebado6556 3 года назад +9

    ሌላ ዙር በፍጥነት በፍጥነት ጀምሩ እናዋጣለን

  • @berhanuasres3032
    @berhanuasres3032 3 года назад

    ይሄ ነው የኢትየጵያ አንድነትና ባንዲራችን እንዲ ነው መውጣት ያለበት ከአን ብሄር ብቻ የተወጣጣ ያልሆነ ምርጦች እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samuelyilie9712
    @samuelyilie9712 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን እንዲሁም በሌላ ዙር አሰልጥኑ

  • @dejenkefe6766
    @dejenkefe6766 3 года назад

    ጀግና አማራ በርቱልን

  • @122wwwv12wwwv
    @122wwwv12wwwv 3 года назад

    እግዛቤር. ከናተ ጋር ይሁን. 💚💛❤💚💛❤👍👍

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 3 года назад +5

    እምንኮራባችሁ በምክንያት ነው:: በርቱልን!!

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 3 года назад

    መሻ አለህ በትክክሊ ወድመቾቸን አይዘቸ👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💡💡💡💡💡🇪🇹

  • @maruakaluakalu9672
    @maruakaluakalu9672 3 года назад

    Geat Achievement !! Keep it and make your people great

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 3 года назад +2

    ጀግኖቻችን በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @solomonliben6001
    @solomonliben6001 3 года назад

    ይህ በቂ አይደለም ጀነራል አሳምናው ጽጌ ያለው ነገር ትክክል ነው ተከበናል እና ተጨማሪ ያስፈልጋል

  • @belayneh4514
    @belayneh4514 3 года назад

    መልካም ነው እናንተ በተለይ እነዚህን የልዩ ሀይል አባላትን ያሰለጠናችሁ ኢትዮጵያን የምትወዱ መሆናችሁ ከሰልጣኞቹ ተዋፅኦና ቃላት ማየት ይቻላል ግን ሌላው በተለይ የተወሰነው ህዝብ ኢትዮጵያን የሚያይበትን አንግል ሳየው አፍራለሁ። ግን ይሁን ምን ይደረግ

  • @abdimohamed5396
    @abdimohamed5396 3 года назад

    ያማራና የኢትዮጵያ ህዝብ ኩራት ነችሁ በርቱ ጀግኖች የህዝብ ጥላት የሁ ፀረሰላም ሐይሎችን ከገቡበት ከብታችሁ ጉሮሮዉን የዛችሁ ለፍረርድ አቅርቡአቸዉ በተለይ የተህነግ ትርፍራፊን እደምትደመስሷቸዉ ሙሉ እምነት አለኝ

  • @assabutegenu3423
    @assabutegenu3423 3 года назад +3

    ልዩ ሃይላችኝ ከፖለቲካ ሸክም መለየትና ለህዝብ ስለሆነ እናውቀዋለን

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g3672 3 года назад

    መጪው ዘመን የሰላም ይሁን! የአማራው ጠላት ብዙ ነው። በተለይ በዚሁ መልክ እየሰለጠነ ያለው የኦሮሞ ልዩ ሃይል እንደ እናንት ኢትዮጵያ የሚል ሳይሆን ኦሮሞና ኦሮሙማ የሚል ከናንተ የተለየ ሌላ አላማ ያለው መሆኑን፡ ብሎም እናንተኑ ሊያጠፋ የተዘጋጀ እንደሆን አውቃችሁ፡ ነቅታችሁ መጠበቅ ያስፈልጋል። ቢቻል እያንዳዳችሁ አምስት አምስት ወጣት በግል አሰልጥናችሁ አማራን ከጥፋት ለማዳን በርትታችሁ ስሩ።
    እግዜአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን!

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 3 года назад

    የኢትዩፒያ አጥሮች ናችሁ እግዝሀቤር ይጠብቃችሁ ትክክል ነው አኢትዬፒያ ያለች አማራ ውስጥ ነው እና ኢትዬፒያን የምትል ሁሉ ከአማራ ጎን ሁን

  • @danieltefera8333
    @danieltefera8333 3 года назад

    ልዩ ሃይል የሚለው አደረጃጀት ቀርቶ የኢትዬጵያ ሃይል የሚባልበትን ቀን ናፈኩ ለሁሉም የውትድርናን ሞያ ሰልጥናችሁ ሃገራችሁን ለማገልገል በቆራጥነት የተነሳችሁ ጀግኖች በመሆናችሁ ምስጋናየ ይድረሳችሁ አንድ ኢትዮጵያ አንድ ሃገር::

  • @halimasaudi6924
    @halimasaudi6924 3 года назад +1

    አላህከጎናችሁይሁን የኔጀግኖች ሁሌም ዶአየነው

  • @ሙሉወሎየዋ-ጐ9ቨ
    @ሙሉወሎየዋ-ጐ9ቨ 3 года назад

    💚❤️💛👍👍👍👍💪💪💪💪ጀጎኖቸ ናቹህ

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 3 года назад +4

    እንደው ብዙም ባወጡ ይሻላል የሚያችሁ ሁሉ አይኑ ደም ይለብሳል

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад +2

    Lewnet Le Ethiopia🇨🇬🕊Yemtisru
    Jagnohahyn💚💛❤️Egzabihar Amlik🙏
    Yetebiqahyu Wegnoha💞Amen🙏Tekileigohyn
    Ena Asmesayihyn Egzabihar Ke Ethiopia🇨🇬🕊
    Meder Yatfalen Amen🙏🇨🇬🕊🇨🇬🕊🇨🇬🕊

    • @Salassalas8144
      @Salassalas8144 3 года назад

      አንቺ የዛ ዘመድኩን የሚባል ጴንጤ ስእል ይዘህ ትዞርያለሽ። ክክክክክክክ።

    • @melkamalmaz246
      @melkamalmaz246 3 года назад +1

      @@Salassalas8144 ምን አገባክ

    • @Salassalas8144
      @Salassalas8144 3 года назад

      @@melkamalmaz246 ያገባኛል። ጅንታ ባሪያዬ ነው

  • @dawitalemayehu4495
    @dawitalemayehu4495 3 года назад

    አዎ ሰልጥኑ ተዘጋጁ አማራንና ኢትዮጵያን ለማዳን

  • @abab4003
    @abab4003 3 года назад

    ውድኢትዩጵያንአለህይጠቃችሀ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ

    ታርዳችሁ ቆያቹ ዘገያቹ ይሁን ብቻ በርቱ

  • @meseretgetachew6473
    @meseretgetachew6473 3 года назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። በተቻለን ከጎናችሁ ነን

  • @اللهأكبراللهأكبر-ف5غ

    አይይይይይይይይ ሀገሬ ልቤ ቆሰለብኝ ክብር ለናተ

  • @molofantay26
    @molofantay26 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ሀይል እና ሞገስ ይስጣችሁ 💚💛❤

  • @haiatmohammed2186
    @haiatmohammed2186 2 года назад

    አማራ💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍

  • @hailemariammamo1051
    @hailemariammamo1051 3 года назад

    ኢትዮጵያን የመጠበቅ ሀላፊነት አለባቹ በርቱ ወገኖቼ

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 года назад

    Wow bikatahcew😳🇪🇹🇪🇹💪

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 3 года назад

    ጀግናው አማራ በቆራጥ እነቱ ተነስቶአል እነ ሆድ አደር እነ ደመቀ መኮነን አለቀላችሁ ካሁን በኋላ አማራን አትወክሉም።

  • @ahmedseid4335
    @ahmedseid4335 2 года назад

    አማራየ💪💪💪💪💪💪❤❤❤

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад +1

    ደስ ብሎናል ገና ይቀጥላል💪💪💪💪💪💪💪

  • @emebetdeme7359
    @emebetdeme7359 3 года назад

    EGZABHARE EGZABHARE EGZABHARE YDGELE MARAME LEGE MEDENALME KE KEFO YETEBEKASHO KE GARE YHENE EGZABHARE AYELEYSHE
    😍🙏🙏🙏

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 года назад +7

    እሰይ የኔ ውዶች 💕

  • @sayedahmada9137
    @sayedahmada9137 3 года назад

    አርዛሬሥ.እኔንም.በጨመራችሁኚ..በግልተምንቃጠል.ብናቃጥልነበር.በርቱ

  • @zingero2017
    @zingero2017 3 года назад

    ሐእጩ መኮንን ጀማል ሙሄ (በገ ጂራቴ :ኑገመቺስቴ ገመዲ) እኛም በሐረርጌ ባሌ ሸዋ ለተፈጠርን ፬ ፭ ኛ ትውልድበዘር አማሮች የሖነው አንተ ያገኘኸዉን አይነት (inclusive ,Respect) አድል አንድናገኝ አንታገላለን አንተም ጩህልን እናመሠግናለን
    ትህነግ ትቀበራለች;
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hellote2354
    @hellote2354 3 года назад

    Amhara jegena 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @baroshbh9489
    @baroshbh9489 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁንልን ወገኖቼ!!!

  • @emebetemebet4357
    @emebetemebet4357 3 года назад

    በርቱ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ገና ነን

  • @سارهسليمان-ج1ع
    @سارهسليمان-ج1ع 3 года назад

    ድሮም ጀግና ናችሁ በርቱ በርቱ

  • @ahmedsul1138
    @ahmedsul1138 3 года назад +1

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️የኔጀግኖች ፈጣሪይጠብቅልን አሜን ኡፍፍፍፍ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @ቶሌካኢ
    @ቶሌካኢ 3 года назад +1

    ዋናው መታጠቅ ነው ሌላውን በግዜው ይታያል።አማራ መካከልህ ያለውን እእንክርዳድ ጠርጥር ወለጋና አጣየ መተክል የታርዱትን አማራ ርስተህ ከተኛህ በቃህ አንተም ትታረዳለህ

  • @ዜድመሃመድ
    @ዜድመሃመድ 2 года назад

    ከስደት መልስ ኢሻአላህ ወልቃይትን እንጎበኛለን አላህ ያበርታችሁ ከጎናችሁ ነን

  • @eliasaweke1962
    @eliasaweke1962 3 года назад

    Bertu🙌🏽❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯

  • @abyiotshiferaw8471
    @abyiotshiferaw8471 3 года назад

    የሀገር ፍቅር ለማረጋገጥ የሚያሰችል ልዪ ሙያ

  • @thetruth1394
    @thetruth1394 3 года назад

    Go bless Ethiopia

  • @Yወርቁአዱኛ
    @Yወርቁአዱኛ 3 года назад

    አማራው ተራራው አይበገሬው እዩት ግርማሞገሱ በቅንነት እድታገለግሉ አደራ እላለሁ በየሐዳችሁበት ድል ከናንተ ጋር ይሁን አምላከ ቅዱሳን

  • @mtgadn
    @mtgadn 3 года назад +1

    oh! Amhara shall prevails despite the overwhelming odds in every corners of our country

    • @mak.stif.g3672
      @mak.stif.g3672 3 года назад +1

      i dont think the federal govt likes this development. so there should also be uninformal special reserve force in case the federal govt. intends to strike unexpectedly.