ማፍያዎቹ ሙሉ ፊልም Mafiyawocu full Ethiopian film 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ማፍያዎቹ ሙሉ ፊልም Mafiyawocu full Ethiopian film 2022

Комментарии • 33

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 Год назад +6

    ዋው እንዴት መደንቅ ፊልም ሰራቹልን፣ ሆሊውድን ታስንቁ የለ እንዴ፣🙈 ወይ መግማት መግማማት አሉ😃😂

  • @comcill7000
    @comcill7000 Год назад +3

    ከዚህ በላይ ካየዉ የሌለብኝ ደም ግፌት እንደሚይዘኝ እርግጠኛ ነኝ 😫😫😫

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Год назад +1

    ደባሪ ፊልም

  • @biboboubi8987
    @biboboubi8987 Год назад +1

    ምርጥ ነዉ

  • @user-ql3jq6mt7j
    @user-ql3jq6mt7j 10 месяцев назад

    arif dereset nw bereta temechegnalek

  • @user-el8mu1ew2x
    @user-el8mu1ew2x Год назад +2

    ላይ ነበር የገባሁት ኮመንት ሣነብ 😣

  • @user-xh5uz8ix2o
    @user-xh5uz8ix2o Год назад +1

    Good good good

  • @estifanoskidane4650
    @estifanoskidane4650 Год назад +7

    የነብሰ በላ ስው በሊታ ፊልም ማየት ትተናል ድሮ ሳብስክራይብ ያልኩብክ ስህተት ነበር

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 Год назад

    ከ 3 በላይ ትላልቅ ተዋናይ አሉ ግን ፊልሞ ብታወሳስቡትና ልባችን ብታንጠለጥሉት አሪፍ ነበር ዝናቡ ገ/ስላሴ እና ጏደኛው የተዋናይ ምርጫ በጣም የሚደነቅ ነው ልብስ ብትመርጡ ደሞ አሪፍ ነበር ቀጥልበት ካሌብ እናመሰግናለን 👍

  • @user-bt3nf6pr6q
    @user-bt3nf6pr6q Год назад +2

    ፍቅረኛሞች እራሱ ይህን ያህል አይደዋወሉም ማፍያዉና ሌሎቹ እንደሚደዋወሉት

  • @user-bt3nf6pr6q
    @user-bt3nf6pr6q Год назад +3

    ምንድን ነው አርቲስቶቹ ሁሉ ፈዘዙብኝ በሰላም ነዉ

  • @sawa8227
    @sawa8227 Год назад

    Marrrr

  • @tahanassir1786
    @tahanassir1786 Год назад +1

    🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Год назад +1

    በአንድ ቀን ተሰርቶ የለቀ ማፈሪያዎች

  • @kirabea3812
    @kirabea3812 Год назад

    koshishoch tesh

  • @bitybrity6791
    @bitybrity6791 Год назад

    . NC

  • @yeshemoola4169
    @yeshemoola4169 Год назад

    አየ ፌልም 😃😃😃😃😃 ስደብሩ አሁን ይሄ ፌልም ነው ማርያምን እደዚህ አይነት ፌልምስ እኔም እሰራዋለሁ በጣም ቀላል ነው

  • @aminali2054
    @aminali2054 Год назад

    Koshasha film mesrat yetebekal kelduben mechem setochu lefilm yemechalu?

  • @hwhsjwhxbbs5928
    @hwhsjwhxbbs5928 Год назад

    አርፍ ንው

  • @AliAhmad-up2tm
    @AliAhmad-up2tm Год назад

    በ 1 ልብስ ሙሉ ሙቪ ሁፍፍፍፍ

  • @lalibela136
    @lalibela136 Год назад +6

    ፊልም በአንድ ቀን መስራት ተጀመረ መቸ ይሆን ለውጥ የምታመጡት አስተውላችሀል ጎበዝ በአንድ ልብስ ጀምረው በአንድ ልብስ ጨረሱት ይገርማል ወድያው አጥበው ወዲያው አድርቀው ነው ወደ ቀረፃ የሚገቡት

    • @user-ub5yy8kx6h
      @user-ub5yy8kx6h Год назад

      🤣🤣😂

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Год назад +1

      የኢትዮጵያ አርቲስቶች ጥናቱን ይስጣቸው ከኛአፍም ይሰውራቸው

    • @asdas7294
      @asdas7294 Год назад

      hhhhhhh nigarchow

  • @zahramohammed1809
    @zahramohammed1809 Год назад +1

    እስኪ እንየው ቅመሞች ሰብሰብ እያላችሁ

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Год назад +1

    ቲሽ ከቁም ነገር መንደር ተባራችሁ ነው ቀባቫሪ ሁላ 😏

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 Год назад

    ባለ ቢጫ ቁምጣዋ አንድ ፊልም ሙሉ በአንድ ቁምጣ አይ ፊልም

  • @AA-kt5zj
    @AA-kt5zj Год назад +1

    በቃ ፊልም እቃቃ መጫወቻ አረጋቹሁት

  • @shemlubintemam4967
    @shemlubintemam4967 8 месяцев назад

    Low budget movie

  • @danielberu1907
    @danielberu1907 Год назад

    እኔ የምለው ቅመም ነው የሚሠሩት ፊልም 🤔🤔🤔

  • @abbawuju5817
    @abbawuju5817 Год назад

    የኣማረኛ ፊልም መጨረሻ እንዲ ሆነ

  • @zerihungebreyes680
    @zerihungebreyes680 Год назад

    Director, all wrong.