የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት የተሳተፉበት ምክክር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии •

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet День назад +1

    ጥሩ ጅምር ነዉ ለዚህ እኮ ነዉ መመካከር መፍትሔ ያመጣል ከመሳሪያ እንዉጣ በሀሳብ እንመካከር

  • @nathanaelkebede5073
    @nathanaelkebede5073 День назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru День назад +1

    ብራቮ ጃል ሰኚ!

  • @feedelband205
    @feedelband205 21 час назад

    ልክ ነው እውነተኛ ፋኖዎች ጀዎርና አብይ ናቸው አማራው አሁን ለመሪነት ወደ ፊት ማምጣት ያለበት እውነተኛ የአማራ ታጋዩችን ነው እነሱም በUnited nation መድረክ ላይ የአማራን ጀኖሳይድ ያጋለጡ ከማንም በፊት እነሱ ናቸው የተናገሩት በተለየም አብይና ጀዎር ናቸው ሰለ ወለጋው እና አጣዩ እንደዚሁም አዲስ አበባ ውሰጥ ስለሚደርሰው የአማራ ጭፍጨፋና ግፍ በፊት ለፊት ወተው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቃላማ ይዘው ያጋለጡት ጀግናው አራጁ አብይና ጀዎር መሀመድ ሰለሆኑ እነሱን የአማራመሪ ማድረግ አለብን ዘመድኩን ነቀለም የውጭ ጉዳይ ሚኑሰቴር መሆን አለበት ለአማራው ሌላ ማንም ሰው አያስፈልገንም ጥሩ አርገው የሚያሳርዱን እነሱ ስለሆኑ የፋኖ መሪዎች አድርገን እነ እሰክንድርን ዞር ማድረግ አለብን ከዚህ በሁዎላ አንሞኝም እኛ የሚያስፈልገን በገንዘብ የተሸጠ ባንዳ እንጂ ዝም ብሎ ቆሎ እየበላ ድንጋይ ላይ ብርድ ላይ እየተኛ ጠመንጃ ይዞ የሚታገልን አርበኛ ፋሽኑ ያለፈበት ሰለሆነ አንፈልግም እኛ ኬክ እና የአሳማ ስጋ በኬንያና ጀርመን ውሰጥ ወይም አራት ኪሎ አባቶቻችን በሰሩት ቤተ መንግሰት ውሰጥ ተቀምጦ ህዝቡን በረሀብ እየፈጀ እሱ ግን የምግብ አይነት እያማረጠ የሚበላ ከርሳም ጀግና ነው የምንፈልገው የምንደግፈው :ይህን ሀሳብ የሚቃወም አማራ መቼም ካለ እሱ የለየለት እብድ ሰለሆነ መመርመር አለበት

  • @BereketKabalo
    @BereketKabalo 17 часов назад

    Up

  • @MustefaAdem-w9d
    @MustefaAdem-w9d 15 часов назад

    ምን ገብቷቸው ነው የተሳተፋት

  • @YismaReda-u8b
    @YismaReda-u8b День назад

    የምን ነፃነት ሰራዊት ነው ?ኢትዮፒያ ኦሮሞን እየገዛች ነው እያላች መልሳቹ ከ ኢትዮጵያውያን ጋር እርቅ በለህ ትዘግባለክ !! ጥንብ አንሳ ግራ የገባቹ