🔴አዲስ ስብከት 🔴"አታውርደኝ" መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ |
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- Temro Mastemar | ተምሮ ማስተማር
+++ t.me/temro_mas... +++
📡ተምሮ ሚዲያ 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
፡ለመረጃ 📞 +251922114455
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ @temromedia
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ temromedia
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/temro_mas...
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
Temro 1 / @temromedia
➽ የቲክቶክ ገጻችን
www.tiktok.com...
➽ ድረ ገጻችን
www.temro.org
የኔ አባት ስብከትህን ብዙ ነገር አልፌ አለሁ ሰሰማ እዴት ወዴ ውስጤ እደሚገባ ቃለ ሂወት ያሰማልን 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ያለሁት በስደት ነው ድንግል ማርያም እረድታኝ በሰላም ወደ ሀገሬ ገብቸ ይሄን መምህር ሳላገኘው እንዳልሞት ፀልዮልኝ በጣም ነው ምወደው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን🎉🎉🎉 ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤
እንቁ አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥
በእውነት መምህራችን ቃለ ህወሃት ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን በረከቱን አብዝቶ ያድልልን በስደት ሆነን ተስፋ በምንቆርጥበት ሰአት ተስፋ እንድኖረን የእግዚአብሔርን ቃል በሚጣፍጥ አንደበት ስለምትመግቡን እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏
Amen amen amen
❤❤❤❤
እስኪ እደኔ ኦርቶዶክስ ሆኖ የታደለ❤❤❤❤
እየሱስን ጌታ ብሎ መቀበል ነው የዘላለም ሕይወት መታደል እንጂ ኦርቶዶክስ መሆን አይደለም ቁምነገሩ ኦርቶዶክስ በሃይማኖት ስም የተከፈተ ተቋም ነው ልክ እንደ ካቶሊክ ፕሮቴስታንት አድቬንቲስት .... በቃ ማለቂያ የለውም ስለዚህ እነዚህ ሐይማኖት አይደሉም ሐይማኖት ግን አንድ ነው ጌታም አንድ ነው እግዚአብሔር አንድ ነው መንፈስም አንድ ነው ይህች ናት ክርስትና ከዚህ የወጣ ማንኛውም ተቋም ከክፉ ነው:: ኦርቶዶክስና ካቶሊክ ባረጀ አቁማዳ አዲሱን የወይን ጠጅ አድርገው አቁማዳው ፈንድቶ መንፈሳዊነቱ ቀርቶ በኦሪት አገልግሎት ሚደክሙ ከንቱ አምልኮ ያላቸው ናቸው:: ሌላው ፕሮቴስታንቱ ደግሞ ምንም መንፈሳዊ ቢሆንም አገልግሎታችን ግን ሥጋዊ ድካም ባላቸው አንዳንድ አገልጋዮች ለብዙ ሴክት መከፋፈል ሆኗል:: ነገር ግን በክርስቶስ አንድ የሆነው ከሁሉም እየወጣን ትክክለኛውን የሐዋርያት ትምህርትን እየተከተልን የተዋረደውን ከከበረው እየለየን በመንፈስና በእውነት ሆነን እግዚአብሔር እናመልካለን:: አንተ(ቺ) ከዚህ ከንቱ አንዳንድ የኦርቶዶክስ ገዳይ ከሆነ ትምህርት ተጠበቅ(ቂ) ተአምረ ማርያም ድርሳናት ገድላት ትተህ(ሽ) መጀመሪያ እስኪ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ(ቢ)!
😘😘😘💞💞💕💕💕👏👏👏😘😘😘😘💞💞💞👏
Enas koshesalehu bethelot asbughe welrte maryam blachu
እኔእኔም ነኝ ❤❤
🙏🙏@@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጥና በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🤲🤲💒✝️💒✝️💒✝️
ቃለህወት ያሠማልን ወድማችን ኑርልነ❤❤❤❤
ከመውረድ መጠበቅ የፈለገ ሊማረው የሚገባው ትምህርት ነው:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Elele elele Egziabhere yemesgen ❤❤❤❤Memherachen kalehiwot yasemalen ❤🎉❤🎉❤🎉😊😊😊
ቃለ ሂወት ያሰማለን ባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዕቁ አባታችን የህይወት መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን አሜን❤❤❤❤❤❤ "አታውርደኝ" አምላኬና መዲሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ እደኛ ሀጣትና በደል ሳይሆን በምህረትክ ማረን 🎉🎉🎉🎉
መምህሮቻችን እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍናቹ❤❤❤❤❤❤😮😮
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢kale hewte yasmalen abatachen amene amen
በእውነት መምህራችን ቃለ ህወሃት ቃለ በረከትን ያሠማልን
ሁሌም ስብከትህን ስሰማ ውስጤን ሰርስሮ እንባዬ በጉንጬ ይፈሳል ፀጋህ የበዛ ነው ቤቱ ያፅናህ ሺህ ሁንልን
Kele Hiwot Ysemalen.Amen.
Yeortodoks eku memhr kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
መምራችን እሪመከጠናጋራ እይስጢልን እግዚአብሔር በምተዲበት ቅዱሣን መላእክት ን ይላኪልህ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
አሜን ላልደረሰ እያዳረስ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታችንን እንወጣ like share subscribe
ቃለ ሕይወት ያሰማልን💙ከዚህ ""አታውርደኝ""❤🎉😢
አሜ ን
አሜን❤❤❤❤❤❤
ቃለሒወትን ያሠማልን😢👏ረጅምእድሜናጤናይስጥልን አባታችን👏
ፀጋውን ብዝት ያርግልሀ በድሜ በፀጋ ይጠብቅ
መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ኑርልን
ቃላ ህይወትን ያሰማልን መምህረችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen ❤❤❤
እግ/ር ይስጥልን።
ጸጋ በረከቱን ያድልልን
ጊቢ ገብርኤል ሰፈሬ የተወለድንብህ ያደግንብህ የተማርንብህ የተጠመቅንብህ ዛሬ ሰፈራችን ፈርሶ በእንባ ፊቴን ሁል ጊዜ አጥባለሁ ። የጊዜ ጉዳይ ሆነና ትዝታ ሆንክብን። በአትዬ. ኪዲዬ እናቴ ቅድስ ገብርኤል ከአዘናችን ታደጉን አሜን
😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
It is a heart healing message, I don't fully understand Amharic but ከዚ ልዕልና ኣይትውረዱ፡ ከዚ መንፈሳዊ ሂወት ኣይትውጡኡ....
God bless you more and more in this difficult time ❤️❤️❤️❤️
Kale hiwetin yasemalin wud memihrachin edimena tena abizito yisitih egizabiher amilak ❤❤❤
አሜን ቃሌህወት ያስመልን
Amenamenamen ❤❤❤
ቅር ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ወንድማችን መምህር እዪብ የቤተክርስቲያን አይን ነው ❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤
አሜን❤❤❤
አሜን❤❤❤
ቃል ህይውት ያሰማልን መህምራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Fetari edmena tegawn yabzalk wendme kalehywet yasemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት የሰማን
ቃለህይወት ያሰማልን በህይወት በጤና ይጠብህ አሜን
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በቤቱ ያጽናልን
ቃለወ ትን ስማልን አሜንአሜን አሜን
Kale hiwot yasemalen yagelglot zemenotn yarzemln memhr ❤
ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏
መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምራችን🙏🙏🙏🌹🌹
አሚን አሚን አሚን ቃለ ህዪወት ያሰማልን ምምህራችን🙏🙏🙏
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔርወደልቦናችይመልሰን
አሜን{3} ቃለህይዉትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን❤❤❤❤
AMEN AMEN AMEN
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጤና በእድሜ ያኑርልን❤❤❤
Amen abatachen talent baseman ❤❤❤❤
አሜን አታውርደን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ለንሥሀ ያብቃን ❤❤❤❤❤ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በሥደት ያለነዉንም ለሀገራችን ያብቃን
Sadail❤❤❤❤❤❤❤❤❤fxarydark
አሜን አሜን አሜን በውነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውነ በልባችን ያኑርልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን።ቃለህይወት።ያሰማል።መምር።በእውነት።ልቦናይስጥን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና ያኑሩልን መምህራችን አሜን
Kale hiwet yasemalin abatachin ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጸጋ ያቆይልን ❤❤❤🎉🎉🎉
Amen amen Kal hwet yasmalen agerachnn selam yarglen❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
Amen amen amen kala hywotini yasamalini ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
ቃለሂይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ለንሥሀ ያብቃን ❤❤❤❤❤ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በሥደት ያለነዉንም ለሀገራችን ያብቃን 😢😢😢😢😢
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💕
ቃለ ህይወት ያሰማልን መህምራችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Kale hiwot yasemaln❤
የኛ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰💚💛❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋየን የምቀጥልበት ሀዘኔን የምርሳበት ብርቱ መምህሬ ቃል የለኝም በጣም በከፋኝ ግዜ አአንተን ስብከት ስሰማ ያምላክ ስም ያፅናናኛል ያበረታኛል አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen. Amen Amen 🙏🙏🙏
Kale hiwet yasemalen ❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤
Zadre❤0❤❤❤❤❤❤❤000❤0❤0❤0
🙏🙏🙏❤❤❤❤
Amen 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🙏🙏🙏
Amen amen amen kaleheweot. Yasamalen
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤waqayyoo sagale jirenya isini haa dhagechisu ebifama ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Amen memhirachin kalehiwot yasemalin
Orthodox enate❤❤❤❤❤❤❤❤wendeme fetari yemebekelen amen 🙏 🙌 👏 ♥
Amen👏👏👏
Kale Hiwot Yasemalin
Kale hiwet yasemaln❤❤
Tebarek
አሜን❤❤❤❤መምህር❤❤ዘመኖት❤❤ይባረክ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ፍፃሜኤን አሳምርልኝ ጭቀት አለብኝ
ቃለህይወትን ያሰማልን የኔእንቁ መምህሬ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢ቃለሕወት የሰማልን።
Amennnnnnn amennnnnnn amennnnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadrln 😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤አሜን ቃለ ሒይወት ያሠማልን
Aman Aman Aman Kalehywet Kale Bereket Yasemaln
ቃለህወት ያሰማልን ከባታችን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Kalehiwet yasemaln agalgelot zabanun ye barkilne mahamerchen ❤❤❤ Orthodox mehon endet matdel nw❤❤
Ammeen ammeen ammeen ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያስመአልና
ቃልህይወት ያሰማል❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤አሜን፥አሜን፤አሜን
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤ድንግል አሜንድንግልትባርክህ ❤❤❤
የተዋህቶ እቁ መምህራችን ቃለ ህይት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤