ሰበር ዜና - ዶ/ር አብይ መልክት ላኩ | ጌታቸው ጥሩ ዜና ሰማሁ አለ | ሩሲያ እና ዩክሬን አዲስ መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 139

  • @user-hq1tx2du8u
    @user-hq1tx2du8u 2 года назад +29

    የመጨረሻው የአለም ፍፃሜ ዘመን ላይ ጦርነት ይበዛል ብለውናል አዛኙ ነብያችን ሰ ዐ ወ ሁላችንም እጃችንን ወደ ሀያሉ እና አዛኙ ፈጣሪያችን እንዘርጋ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 года назад +32

    ሁላቹም ባላቹበት የእግዚአብሔር ሰላም እና ጥበቃ ለሁላቹም ይብዛላቹ ጌታ ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +11

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ኃጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ኢትዮጵያን አስብልን 😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿ለዓለም ሁሉ ሰላምህን ላክ ከላይ ከአርያም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😥

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 2 года назад +13

    ሰላም ለሁላችንም ይሁን ድል ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ ይሁን 🇨🇬🤝🇪🇷ተባረኪ😘🙏❤👍

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +17

    ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሠላም ለአለማችንና ለኢትዮጵችን❤😘

    • @berhanuabraham1779
      @berhanuabraham1779 2 года назад

      Koy ene megemegn ezi page lay feth menester ale weys alalkum lemalet nw

  • @tenaadametube8353
    @tenaadametube8353 2 года назад +19

    እግዚአብሔር ቀኑን የተባረከ
    መንገዳቹሁን የተቃና
    መልካም ያድርግላችሁ ~❤️

  • @አቤልንጉሥቴዋድሮስ
    @አቤልንጉሥቴዋድሮስ 2 года назад

    ሁፋ እናት ሀገር የኛ ወዳጅ እሩሲያ እንደዚ የምትፈሪ ሀገር ነሽ ለካ ተቦቀቦቁ አሜሪካና አዉሮፖ

  • @zytunadawwod4850
    @zytunadawwod4850 2 года назад +3

    ዩክሬን በሰላም ለሩሲያ እጅ መስጠት የከፋ ጉዳት አያደረስባቸውም ፑቲን

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 2 года назад +6

    አንደህ ናቸው አሜሪካ አና አውሮፓ ማለት አይዞሽ ይልና ከዛ አንደ አፍጋኒስታን ህዝቡን ሜዳ ላይ ጥሎ ቻው ነው አምላኬ ብቻ አንተ ጣልቃ ግባ ንፁሃን ህዝብ አንዳያልቅ የምድሩን ኃይል ተራ አና ማስተዋል የተሳናቸው ናቸዉና 🙏🙏🙏😭😭🙏🙏🙏

  • @wubautomotive
    @wubautomotive 2 года назад +6

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 2 года назад +4

    እሆ ሁሉ የሚያመጣዉ ጆባይደን ነዉ አላህ ያሳዉ አሚንንን በሉ የኛም ሀገር አፈርሳለዉ ብላ ህልም ሆኖበታል ሁሉ እያፈረሰ ያረቢ አገራችን ሰላም አድርግልን 💚💛💖💚💛💖💕💕💪💪💪

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 года назад +5

    ፈጣሪ. የሩስይን. ጠላቶች. ይስርልን. !
    ሩስያም. በአሜሪካና. በአዉፖ. ባለስልጣኖች. ተቀይማ. ልህይዞአት. ወደ. ጦርነት. ባትገባ. ይመረጣል. !
    ሁሉንም. ነገር. እንደ ቀላል. መመልከትን. ጉዳት. ሊኖረው. ይችላልና. !

  • @fikert2915
    @fikert2915 2 года назад

    ድል ለሩሲያ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +1

    እንኳን በደና መጣክ አቤሎ ሰላም ያምጣልን ብቻ

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 2 года назад +2

    ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹

  • @gicfzdxhfzcj6066
    @gicfzdxhfzcj6066 2 года назад +10

    ድል ለሩስያ ውዲቀት ለአሜሪካ

    • @mekdes2690
      @mekdes2690 2 года назад

      ማሰብ ያለብህ በአሜሪካ ምን ያልክ ኢትዮጵያ ዊ እድል ነው

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 года назад +3

    💚💛❤እማማ ኢትዮጵያ💚💛❤
    ❤❤❤ስምሽ እራሱ ደስ ሲል❤❤❤❤

  • @astergashaw1994
    @astergashaw1994 2 года назад +2

    😭ሰላም ኢትዮጵያ ❤🇪🇹👏

  • @fuadmr5592
    @fuadmr5592 2 года назад +6

    ሰላም ውድ የሀገራችን ልጆች ሰላም ለሀገራችን ድል ለሩሲያ💖🇪🇹🇷🇺🇪🇹🇷🇺🇪🇹

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si 2 года назад +1

      ምን ገብቶህ ነው ድል ለሩስያ የምትለው ዮክሬን ትንሽ ህዝብ ያላት ሀገር ነችኮ እረ የምትፅፉትን ከማወቅ ጋር ይሁን😳

  • @user-ic8my2yz2b
    @user-ic8my2yz2b 2 года назад +1

    ሠላም ለሀገሬ የኢትዮጲያ አቤል ብርሀኑ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @user-uq4zp2sh7w
    @user-uq4zp2sh7w 2 года назад +1

    ጌታ ሆይ ሰላምህ ናፈቀን እባክህ የምህረት ፊትህን መልስልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😭😢

  • @emawduwaabayehyote4054
    @emawduwaabayehyote4054 2 года назад +3

    ሩስያ የክርስትያን ሀገር ፈጣሪ ይጠብቅሽ
    አንቺ አሜሪካ ምን አባሽ ፈልገሽ ነው ቆይ ጥልቅ ጥልቅ እምትዮ ክፉ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 2 года назад +1

    ብዙ ነሚያሳቅቅ ነገር በበዛባት አለም እባካችው እኛ ኢትዮጵያዊያን እንደሀይማኖታችን በፍቅርና በሰላም በይቅርታ ሆነን እንፀልይ ሞትም በሰላምና በፍቅር ሲሆንነው የሚያምረው የትቢቱ መፈፀሚያወች አያርገን ይቅር ይበለን ለአለም ሰላም ፈጣሪ ያድለን

  • @jalaneabera4716
    @jalaneabera4716 2 года назад

    ጥሩ አርገዋል አለመተባበራቸው ምክንያቱም መዘዙ ብዙ ነው

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 года назад +1

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ🇪🇹

  • @mahitube4141
    @mahitube4141 2 года назад +2

    ሁላችን ውደ ፈጣሪያችን እንማፀን

  • @argobba213
    @argobba213 2 года назад +4

    ሠላም ለእናት አገራችን 🇪🇹ፍትህ በሳውዲ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 2 года назад +1

    ይቺ አለም ትገርማለች ዩክሬንን አለንልሽ በርቺ ግፊ ሲልዋት የነበሩት አሜሪካ እና ምእራባዊያኑ አሁን ሩሲያ (ፑቲን) ዙሩን ሲያከር ላሽ ይላሉ ፑቲን አንበሳ ነው እናቴን ዩክሬን ያላት አማራጭ ከሩሲያ ጋር መስማማት ብቻ ነው ። አሜሪካንን እና ፈርሳይ ወዘተረፈን ያመነ እና ጉም የጨበጠ አንድ ነው። አሜሪካ ፑቲንን ይዘዝብሽ ለጌታም ጌታ አለው አሉ

    • @marthasertsu3173
      @marthasertsu3173 2 года назад +1

      Putinen sewedew✌✌America be ega yelemwedishewen 😂😂😂😂

  • @girmazewdie8907
    @girmazewdie8907 2 года назад +3

    ያለንበት የመጨረሻው ዘመን መሆኑን ቅዱሳት መጻሕፍት አብራርተው ገልጸዋል ፣ ትንቢተ ሕዝቅኤል ትንቢተ ዳንኤልና ሌሎችም ነቢያት እንዲሁም በአዲስ ኪዳን በተለያዩ መጻሕፍት የተጠቀሰው የመጨረሻ ዘመን ምልክቶች እየተፈጸሙ ስለሆነ አጭር ጊዜ እንደቀረው ሰው መኖርና ረዥም ጊዜ እንደሚኖር ሰው እየሠራን በጥንቃቄ መመላለስ ብልህነት ነው። ማቴ 24:1-44 ፣ 2ጢሞ 3:1-17

  • @user-so2le7lq8j
    @user-so2le7lq8j 2 года назад

    አቤቱ አንተ ታረቀን አለም ውጥረት ውስጥ ናት ኡፍፍፍ

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 2 года назад +2

    ዩክሬል አይዞሽ ፈጣሪን ተስፍ አርጊ ☝️☝️

  • @Lovely27735
    @Lovely27735 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ሰላም እንዲያደርግልን እንፀልይ እንጂ ኃይማኖት በመለየት መደጋገፍ አይበጅም ትልቁ ነገር እየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ሲሰቀል እኮ የተሰቀልኩት ለነእገሌ ብቻ ነው አላለም እና ኦርቶዶክስ ስለሆኑ የሚለውን አስተያየት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን። 🙏

  • @endris_
    @endris_ 2 года назад

    ድል ለ ሩሲያ ወዳጅ ሀገራችን እና ለኢትዮጵያ

  • @Queen-wg1si
    @Queen-wg1si 2 года назад

    Ethiopia 🇪🇹

  • @neza6422
    @neza6422 2 года назад

    የራሷ እያረረ የሰዉ ታማስላለቺ ይባልል ሁሉንም አገረ ሰላም ያረገዉ

  • @zytunadawwod4850
    @zytunadawwod4850 2 года назад +1

    አላህ ያብረደው ሩሲያ ምንም ጥፋት ባላጠፋች አላህ ለከይረ ያድረገው

  • @harmeekooo4902
    @harmeekooo4902 2 года назад +3

    I love you Rusiyaa 💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕

  • @sewasew
    @sewasew 2 года назад +2

    ካለፈው ነፃ ካልወጣን፤ በጠቅላላው ነፃነት የለም! ፈጣሪ በእምዬ ኢትዮጵያ ላይ የመጣውን ወደፊትም የሚመጣውን አስከፊ አደጋና ሰቆቃ ይጠብቀን ይሰውረን። አሜን🙏🙏🙏

  • @user-co1lp9ui3f
    @user-co1lp9ui3f 2 года назад +2

    ሠላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ إثيوبيا 🥰🇪🇹🇪🇹🌻
    ሥራ ፈተው ሀገራችንን ሢያተራምሡ ለነበሩት የአሜሪካ ሴናተሮች አፋቸውን የሚከፍቱበት አጀንዳ አጊተዋል መገላገልነው

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 года назад

    ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን

  • @DMYA370
    @DMYA370 2 года назад

    የዘመኑ አለምነህ ዋሴ አቤል ነው 🙏

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 2 года назад +2

    ለማናቸውም ሀገር ጦርነት አይጠቅምም ቆም ብላቹህ አስቡ አለማሀገራት በሙሉ☝️ 💚 💛 ❤ ኢቶጵያ ደሜናት 💚 💛 ❤🌿🌿

  • @MimoMimo-bl1ex
    @MimoMimo-bl1ex 2 года назад

    Abetu.getahoy.maren.maren.ende.hatytachin.sahon.bemert🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤲🤲🤲🤲😭😭😭

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 2 года назад

    Thank you Abel

  • @biniyo8097
    @biniyo8097 2 года назад +1

    አብይ እቺን ቻንስ ተጠቅሞ ባንዳውን ማፅዳት አለበት: ምክንያቱም አለም በሙሉ አይኑ ወደ ራሺያና ዩክሬን ስለሆነ::

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙ ወገኖቻቺን

  • @ራያራዩማዮቶፕራዩማ
    @ራያራዩማዮቶፕራዩማ 2 года назад

    አሜሪካን ማመን ቅቤን የጋለ ምጣድ ላይ አስቀምጦ ጠብቀኝ እደማለት ነው

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 2 года назад +1

    ጌታቸው እርዳታ ሊገባ ነው ብሎ የተደሰተው በእርዳታው ሰበብ ሊያስገባው ያሰበው ነገር ይኖራል እንጂ ዘላለሙን ሲበላው ለኖረው የእርዳታ ስንዴ እንደዚህ አይደሰትም ነበር መጠርጠሩ አይከፋም።

  • @user-vl6zl5bf2m
    @user-vl6zl5bf2m 2 года назад

    አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 года назад

    👍👍👍👍

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 2 года назад

    💚💛💜🙏

  • @user-km5sc3vj9h
    @user-km5sc3vj9h 2 года назад +1

    ሩሲያዬ ኦድሻለሁ

  • @hoyboys974
    @hoyboys974 2 года назад

    Selam selam

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 года назад

    ወይ አሜሪካ ምን አይነት ሀገር ናት ግን 🤔🤔🤔🤔🙊🙊🙊

  • @hassenomer103
    @hassenomer103 2 года назад +1

    What lesson could TPLF get out of western drama ???

  • @getachewetefa8788
    @getachewetefa8788 2 года назад

    እናመሰግናለን አቤላ

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 года назад +2

    ጌታቸው ረዳ የትግራይን ህዝብ ጠመንጃ አሸክሞ ያሥለምናል ሰርተው መብላት የሚገባቸውን ወጣቶች ነፍጥ አሸክሞ የ U N ስንዴ ሊመጣላችሁ ነው ጠብቁ እያለ ይቀልድባቸዋል

  • @aminabenateumor4408
    @aminabenateumor4408 2 года назад

    አላህ ሀገራችንን ሰላሞንይመልሰልን ያረብ አላህ ይቀረይበለንንን💚🌱🌱🌾ማሻአላህ ዲሬወች ሂጃባችነ ዉበታችን እደት እደሚያምረ ግረማሞገሳችሁ ልዩነዉ🌷🌷🌷

  • @harmeekooo4902
    @harmeekooo4902 2 года назад +1

    dell leRusiyaa

  • @user-wv5ku5ze7i
    @user-wv5ku5ze7i 2 года назад

    ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች

  • @skincarefacial8985
    @skincarefacial8985 2 года назад +1

    egziabeher yemesgen selehulum neger

  • @sameerasameera8915
    @sameerasameera8915 2 года назад

    👍👍👍💚❤💚

  • @MohamadHallal-sz3pn
    @MohamadHallal-sz3pn 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 2 года назад +1

    የምን የ3ኛው ጦርነት ነው? አሜሪካ ነገሮችን አጋና አፋፍማ ዞር ነው ስራዋ ይህ ህሉ ያደረሱዋቸው አሜሪካ ነች የተረገመች ሀገር እኔ ወድ ዩክሬን ወታደሬን አላስገባም ነው ያለችው 🥲

  • @abegaztube9527
    @abegaztube9527 2 года назад

    ሰላም ሰላም

  • @selamselam805
    @selamselam805 2 года назад

    Festar selamun yamimstalin lealemachin

  • @user-ri4qo1ww2v
    @user-ri4qo1ww2v 2 года назад

    Selame lenanta yun

  • @user-ic8lq7oc8x
    @user-ic8lq7oc8x 2 года назад

    😢😢😢

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 2 года назад

    ሠላምለአገራችንያራብ

  • @malmal5918
    @malmal5918 2 года назад

    አብይን የሚያሥፈራራው ባይደን
    በፑቲን ሱሪው ላይ ይቅዘን

  • @user-ww6to9cr6i
    @user-ww6to9cr6i 2 года назад

    ለዜናው እናመሰግናለን

  • @asdgasd4508
    @asdgasd4508 2 года назад

    ምነው ሣውድን የሚወር ጠፋ እፍህ ለወንድሞቻችን

  • @nabilanabila8892
    @nabilanabila8892 2 года назад

    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @robelkiros8519
    @robelkiros8519 2 года назад

    Urra good luck Russian 👍

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 2 года назад +1

    እፍፍፍፍፍፍፍ አቤት መቼሆን መልካም የሚሰማው

  • @abdulhafizkemalissa1254
    @abdulhafizkemalissa1254 2 года назад


    No

  • @borenamedia7198
    @borenamedia7198 2 года назад

    ፍትህ ለሳውዲ ታሳሪወች ውዲ ኢትትዬጲያዊን ወገኖቼ ፕሮፋይላችንን ጠቅ አድርገው ቤተሰብ ትሆኑንን ዘንድ በፍቅር ተጋብዛችሆል እንዴማታሳፍሩን በሙሉ ልብ ነው እንወዳችሆለን መልካም ጊዜ

  • @kiyaseaditube5679
    @kiyaseaditube5679 2 года назад +1

    የመጨረሻዉ ነብዩ 🌹🌹
    ነብዩ መሀመድ ሱ.ዓ.ወ🌹🌹
    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ 🌹🌹
    ፕሮ ፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🌹🌹🌹🌹

  • @Daliyaskitchen
    @Daliyaskitchen 2 года назад

    ጌታቸው አረዳ ከሞተ ቆየ እኮ

  • @chagnimidia3972
    @chagnimidia3972 2 года назад

    ቅድሜ ለሀገር

  • @roserose5889
    @roserose5889 2 года назад +1

    አይ አንች ዓለም ክፉ ነሽ ጻድቃን ሀጥያን ሁሉንም በአንድ ከረጢት ውስጥ አርገሻል

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 2 года назад

    አቤል ብርሃኑ ጎትጉተህ ጎትጎተህ ልክ እንደ ወያኔ እና ኢትዮጵያ የዩክሬንና የሩስያን ጦርነት ልትስጀምር ነው አይደል?

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 2 года назад

    ወይ ዘንድሮ

  • @ethiopassefs6053
    @ethiopassefs6053 2 года назад

    ድሬ ሰፈሬን ግሪክ ካምፕን ሰላሳየኝ አመሰግናለሁ

  • @sikosilo2323
    @sikosilo2323 2 года назад

    ዜናሆችህን ቀን ፃፊበት እባክ ታላቁ ጋዜጠኛችን በጣም እንወዳሀለን ግን አንተ ቃን ፃፊ ስንልህ እሽአትልም ለምን ግን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 года назад +1

    ሰላም ለገረችን ፈጠሪ በቀበለን እግዚአቤሔር መልካሙንጊዜ አምጠልን ሰላም ለኢትዮጲያ ሰላም ለኤርትረ ሰላም ለህዝበችን ፈጠሪይተረቀን ሰላም ለምለለአለም ፍፍፍትትት በሰዉዲ እስርቤት ለሚሰቀዩት ፍፍፍትትት

  • @user-gi4zo6sq7w
    @user-gi4zo6sq7w 2 года назад

    ጌች ጉድ እኩ ነህ

  • @senatyoutube1845
    @senatyoutube1845 2 года назад

    ሩሲያ በርቺ ካልደፈረ አይጠራም አሜራ ካልጠፋች አለም ሰላም አታገኝም

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 года назад

    🙏👏🙏🙏😭😭😭🇪🇹🇪🇹🙏

  • @deregebirhanu7872
    @deregebirhanu7872 2 года назад

    Geta egzaberi selame yadirg Ethoipian Hagar

  • @h.gebrndras6749
    @h.gebrndras6749 2 года назад

    ከምሽት ሐሙስ 04:00 የሩሲያው ኘሬዝዳንተ ቭላድሚር ቡቲን ወታደራዊ ዘመቻ ማፅደቃውን አስወቀ
    ሩሲየ የዩክሬንን ወረራ ጀምራለች።

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 2 года назад +1

    Dear God please protect the people in the way of all this

  • @glad5038
    @glad5038 2 года назад

    ኢትዮጵያም ክልል ከፋፍላ ልዩ ሀይል ከማጠናከር ይልቅ ባንድ ሆነን መከላከያን ብናጠነክር የማንም አመዳም እየተነሳ አይጫወትብንም ነበር ከአለም 8ኛ እንሆናለን ወደፊት

  • @bekelechmekasha5569
    @bekelechmekasha5569 2 года назад

  • @yibasyibas3350
    @yibasyibas3350 2 года назад

    Abel አድ ደብዳቤ እድታሰተላልፍልኝ ፈልጌ ነበር ተቻልክ?

  • @nabihaemuyeemu2968
    @nabihaemuyeemu2968 2 года назад

    Abatu gatahoye Beka belin Er Yeha metatafun Yetiw Ke pakistan Gare Degimo Ledigefi new Beliw Rusya Endayewirun Er Gatahoye Yetorenit Weran bekachu Belin Teliyu Hulachum Beyieminetachu

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 года назад

    ጌች በጥራቃ

  • @abiykebebew4847
    @abiykebebew4847 2 года назад

    የጠራሀቸው nuclear አገሮች 7 ሳየሆኑ 8 ናቸው

  • @sofiayeslamane6768
    @sofiayeslamane6768 2 года назад

    አሜሪካ የበላይም የበላይ አለው አስሩን ማቀብ በኢትዮጵያ ላይ ስትሯሯጭ ከርመሽ አንችን የሚፈትን በላ ጣለብሽ እስይ ጆባይደን የድሀው እምባ ይፍረድባችዉ

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ 2 года назад

    ጎራ በሉ ውዶች እናተን ዙና ለማረግ ዝግጅታችን ጨርሰናል ከእናተ እሚጠበቅ ቤተሰብ መሆን ነው