⚫️ሊስትሮዋ ዘማሪት ፅጌ ማርያም እና ባለ በገናዋ ሃና ማርያም ተገናኙ Tbebegna setoch sigenagnu endih new yemiyamrbachew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 мар 2023
  • ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ያነሳል፤ የሰዉ ፍቅር ያልቃል የእርሱ ግን ይወልቃል።
    ስለሆነዉ፣ እየሆነ ስላለዉ እና ገና ስለሚሆነዉ ነገር ሁሉ የሁሉም ባለቤት የሆነዉ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ዘወትር የተመሰገነ ይሁን።
    ከእህታችን ጎን ሁናችሁ ለምታበረታቷት ሁሉ ፈጣሪ መልካም ዋጋችሁን ይክፈላችሁ🙏
    #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
    #subscribe_share_አድርጉ
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #orthodox_tewahdo
    #aba_gebrekidan_interview
    #eotcmk
    #comedianeshetu
    #ድንቅልጆች
    #dn_henok
    #ዲያቆንሄኖክ
    #memhirgirmawendimu
    #dn_yordanos_abebe
    #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ
    #MemeherDrZebeneLemma
    #መምህር_ዘበነ_ለማ
    #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
    #mahtot
    #ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ
    #zemari_abel_mekbib_new
    #ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ
    #zemari_tewodros_yosef_new
    #zemari_yilma_hailu_new
    #ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ
    #zemedkunbekele+ነጭ_ነጯን
    #ዘመድኩ_በቀለ
    #quanquayeneshmedia
    #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ
    #etartmedia
    #ethiopianmovie
    #adeydrama
    #ethiopiandrama
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #eritreamovie
    #eritreanmezmur
    #youtubeislife
    #subscriber
    #youtubeguru
    #youtubecontent
    #newvideo
    #subscribers
    #youtubevideo
    #youtub
    #youtuber
    #youtubevideos
    #aletube
    #Eregnaye
    #bruktawit
    #Newethiopianmusic
    #SeifuonEBS
    #SeifuFantahun
    #SeifuFantahunShow
    #seifuonebs
    #ethiopiantiktok
    #ethiopia
    #eregnaye
    #እረኛዬ
    #adagnu
    #shorts
    #short
    #moneymaking
    #Bitcoin
    #Crypto
    #cryptocurrency
    #money
    #paypal
    #paypalmoney
    #making_money
    #makemoneyonline
    #makemoneyfast
    #money_on_youtube
    #howto
    #increaserevenue
    #increase_cpm
    #finance
    ⚫️ሊስትሮዋ ዘማሪት ፅጌ ማርያም እና ባለ በገናዋ ሃና ማርያም ተገናኙ
    Tbebegna setoch sigenagnu endih new yemiyamrbachew#investing
    #marketing
    #affiliatemarketing
    #affiliatemarket
    #affiliate_marketing
    #united_states
    #saudi_arebia
    #united_arab_emirates
    #germany
    #netherlands
    #denmark
    #switzerland
    #sweden
    #kuwait
    #canada
    #truki
    #australia
    #norway
    #united_kingdom
    #finland
    #unitedstates
    #norway
    #unitedkingdom
    #uae
    #poland
    #dollar
    #ethiopiancomedy
    #ethiopiandrama
    #ethiopianmovie
    #ethiopiandram
    #ethiopiannews
    #habeshatiktok
    #habeshatiktokvideos
    #etv
    #etvnews
    #ebs
    #ebstv
    #ebsnews
    #kanatvመምህርገብረመድህን እንየው
    #Aba_gebrekidan_sibket
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 57

  • @Selina6648
    @Selina6648 Год назад +24

    አንቺ ጀግና ሴት ነሺ እግዚአብሔር የያዘ አይወድቅም አያፍርም አንቺን ትልቅ ቦታ ላይ እንጠብቅሻለን እርግጠኛ ነኝ አንቺ የሴቶች ተምሳሌት ነሺ አሁንም እግዚአብሔር ያበርታሺ ይህን የሰጠሺን ፀጋ እና መልካም ባህሪ አይቀይርብሺ በርቺልን😘🙏

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Год назад +7

    እህታችንን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ❤❤❤❤❤

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 11 месяцев назад +4

    መታደል እንደዚህ ያሉ ጠንክሩ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ።ጠንክሪ አደራ ቅጭላትሺን ተጠቀሚበት!? ድምፅሺንም ካሁኑ ተጠቀሚበት

  • @netsanetmelaku8481
    @netsanetmelaku8481 Год назад +7

    ዘመናችሁ ቤቱ ይለቅ ።ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 11 месяцев назад

    👍እህታችን ፅጌ ጎበዝ የሄድሽባቸውን መንገዶች እጅግ አከበርናቸው ። በማስተዋል ፅጌ ማርያም የጌታን እናት ማርያምን ይዞ ማን ያፍራል ማን ይከስራል እስኪያልፍ ያለፋል። አመብረሃን ትባረኪ አዘጋጇም እታችን ፀጋው ይብዛልሽ አሜን!!❤✔

  • @tade866
    @tade866 7 месяцев назад

    በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ፅጌ😘🙏🙏🙏

  • @abegebru
    @abegebru Год назад +4

    ቢዘገይም እግዚአብሔር የሚቀድመው የለም እግዚአብሔር የያዘ አይወድቅም

  • @emuemu1805
    @emuemu1805 Год назад +2

    Berchi ehtachin tsege

  • @ethopiaethiopia3666
    @ethopiaethiopia3666 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-hv9ql6ul4n
    @user-hv9ql6ul4n 11 месяцев назад +2

    ስታምሩ ፈጣሪ እንዴት ቢወዳቹ ነው በዚህ ዘመን በዚህ መመረጥ

  • @user-lx9dh9be5f
    @user-lx9dh9be5f 11 месяцев назад

    በቤቱ ያፅናችሁ

  • @nemmanemma8084
    @nemmanemma8084 10 месяцев назад

    ፀጋውን ያብዛላችው በርቱ❤❤

  • @zinateklu3982
    @zinateklu3982 11 месяцев назад

    Egziabher tilk bata yadrssh berchi hulem fetari kanchi ga yihun 4:13

  • @user-ps3vn7ce5u
    @user-ps3vn7ce5u Год назад +3

    እግዚአብሔር ስራውን ሁሌም ይሰራል ተመስገን እግዚአብሔር ፈጣሪየ !!! ይቅርብ በለኝ እኔን ደካማውን አትተወኝ ?

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад +3

    እህታችን ፅጌ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @mesi685
    @mesi685 Год назад +4

    🥰🥰🥰ጸጋውን ያብዛላችሁ 😊

  • @zmarit-tihitina12
    @zmarit-tihitina12 Год назад +2

    ,በርቺ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @asresashabreham5171
    @asresashabreham5171 11 месяцев назад

    Tsige betam jegina seti nesh berititesh aberetashign

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ፅግዬ የኔ ማር አንች ጀግና ነሽ

  • @meseretmeserettefera7440
    @meseretmeserettefera7440 Год назад +2

    አግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 11 месяцев назад +1

    አይዞን ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 Год назад +1

    ጎበዝ እህታችን ቀጥይበት

  • @Aryam-Begena
    @Aryam-Begena Год назад +1

    በርቱልን

  • @user-ck9iw4md8j
    @user-ck9iw4md8j 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር የበረታሸ ጎበዝ ❤

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 Год назад +1

    የምር በኡነት ዝማሬ መላክ ያሰማልን ተመስገን

  • @arayanahome9979
    @arayanahome9979 Год назад +2

    Keduse gberil ergem edemena tsena yesetshe kemlawe betesbochesh gare

  • @hadamudeki4966
    @hadamudeki4966 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በቤቱ ያጽናቹ።

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Год назад +4

    ጸጋውን ያብዛላቹ በርቱ⛪💗

  • @user-zu6yk9ue7
    @user-zu6yk9ue7 Год назад +1

    በርቱልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tsehaytube-fd8pv
    @tsehaytube-fd8pv Год назад +2

    ጎበዞች ናችሁ በርቱ በወጣትነትህ ዘመን ፈጣሪህን አስብ ይላል በቤቱ ያፅናችሁ አንድ ነገር ግን ስናማትብ በትክክል መስቀል እየሰራን እናማትብ አንዳንዴ የተዘቀዘቀ መስቀል ሁሉ ነው የምንሰራው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zemaritinsaefikadutube2056
    @zemaritinsaefikadutube2056 Год назад +1

    በቤቱ ያጽናችሁ

  • @brtukanworknehtube5819
    @brtukanworknehtube5819 Год назад +2

    ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉እህቴ ጎበዝ ልጀ ነሽ 🎉🎉🙏🙏🙏🎉🎉

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n 11 месяцев назад +1

    😘😘😘በርቱ ክርስትያን እህቶች💒

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 11 месяцев назад +1

    yene konjo eht hulum yalfal kmnm belay fetari tibeb setoshal egziyabhern amesggne

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 11 месяцев назад

    Ehetachni Emanate Sagawene Tebezaleshei

  • @kalkidanyeemebetilje5482
    @kalkidanyeemebetilje5482 Год назад +1

    Betam yemudachwe ehtuche nchwe ❤❤❤

  • @user-hg2yk9im3h
    @user-hg2yk9im3h Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @waaqayyooabdiikoti5828
    @waaqayyooabdiikoti5828 Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @Wenshattameru
    @Wenshattameru Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @TemesgenTadese-ye7yp
    @TemesgenTadese-ye7yp 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muiuethoipa5809
    @muiuethoipa5809 Год назад +1

    😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EtsubTame
    @EtsubTame 3 месяца назад

    Keredachuye ehet wendemoche kehesanenete jemero bemezemer new yadekute

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p 11 месяцев назад

    ❤❤❤💒💒💒💒

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 11 месяцев назад

    🎉 እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እህቶቼ
    እኔን ደካማዋን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሕወት ብላችሁ😥 እግዚአብሔር ልቤን እዲመልስልኝ መኖር የምፈልገው ሂወት እየኖርኩ አደለም በመንፈሳዊ ሂወቴ
    እየደከምኩኝ መጣሁ

  • @Marta-eb2xy
    @Marta-eb2xy 9 месяцев назад

    Hi😊😅😮😢🎉😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @satelaworku5145
    @satelaworku5145 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አድራሻችሁን እፈልጋለው

  • @Adis-ni3ye
    @Adis-ni3ye 3 месяца назад

    ቪዲዬ ምንድነው?

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Год назад +1

    ክፍል 2ትን ልቀቁልን እየጠበቅን ነው??

  • @SelamKonjo-uu3eh
    @SelamKonjo-uu3eh Год назад +1

    እንዴ ጭራሽ የእኛ ሀገር ልጂናት አዉዉዉ ላገኛት እፈልጋለሁ አረ በማርያም