በሚስቱ የጠረጠረውን ወጣት ለመግደል ያሴረው አባወራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 68

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +2

    በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ፕሮግራማችው እናመሰግናለን እህቶቻችን በርቱ አንባቢውንም ማድነቅ እፈልጋለው

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው Год назад +23

    ዛሬ የሴቶች ቀን ነው ሴቶችየ እንኳን አደረሰን አእደረሳችሁ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад +2

      😂😂😮ተይ እንጅ

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው Год назад

      @@bosenagashu1673 😁😁😁😁

    • @hayuti8321
      @hayuti8321 Год назад +6

      ሁሌም የኛ ቀን ነው

    • @Sara-ne3cl
      @Sara-ne3cl Год назад +1

      አሜን

    • @menberedange1812
      @menberedange1812 Год назад +2

      ሴቶች ምን የሆንበት ቀን ነው ባክሽ??በቃ ነጫጭባ የሰጠንን ሁሉ መሸከም አይደክማችሁም ልበል ይሄ ትውልድ ሆ

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Год назад +4

    ወይ ሀገርችን አለህ ሰላምሽን ይመሊስልሽ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Год назад

    እግዝያብሔር፣ልቦና፣ይስጠን

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk Год назад +6

    ስለ ህይወት ላይ ያሉት ፖሊሶች ግን የኢትዮጵያ ፖሊስ መሆናቸውን እጠራጠራለሁ

  • @lijbeza
    @lijbeza Год назад +5

    በቀን በቀን ይለቀቅልን🙂👍

  • @HaHe-ix4yw
    @HaHe-ix4yw 6 месяцев назад

    ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነው

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад

    እናመሰግን አለን ስለ ህይወቶች

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Год назад

    መግቢያ ላይ ያለውን ፒክቸር ላይክ አርጌዋለሁ። ሶስት ሰዎች ሲተናነቁ ብስሪዋ በፈገግታ እያየች! ሙድ ምትይዝ መስላ

  • @sarahhabtamu6118
    @sarahhabtamu6118 Год назад

    ወይ አዱኛ ነፍ አዱኞች ናቸው አገራችን ሚያምሱት በአውን ሰአት

    • @weyni24
      @weyni24 Год назад

      ትክክል ሰው በመግደል በደብደብ የሚያምኑት

  • @freetafreeta
    @freetafreeta Год назад

    ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር 🙏
    የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን 👈

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +7

    📚የሀደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ ቃል አላህ ቃል አረሱል 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር አሟኝ የሆክ አሟ የሆሽ ያአላህ ቃል እናስቀድም 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌼

  • @disccell5888
    @disccell5888 Год назад

    እኳን፣ደና፣መጣቹ

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 Год назад +1

    ዉዶቼ እንዴት ናቹህ ስለ ሒወት ዉድድድ አደርጋችኋለሁ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Год назад

    polisochu Fetaru Ybarkachuh betam gegnoch nachuh

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    እናተ ለኔ ትምህርት ናችሁ

  • @armilearmile5055
    @armilearmile5055 Год назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏🇪🇷

    • @tigistiberhe3685
      @tigistiberhe3685 Год назад

      ❤️❤️❤️❤️ konjo program new yemtakrbt

  • @michealtatek4124
    @michealtatek4124 Год назад

    ምናለበት ይህን ያህል አንድ አንዴ ውሽማ ቢፈቀድለት ለማጫወት

  • @sjsjdjs8537
    @sjsjdjs8537 Год назад +1

    ከታሪኩ ቀጥሎ የናንተ ሀሳብ ❤

  • @نوفكمالابراهيم
    @نوفكمالابراهيم Год назад +1

    😍😍🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘

  • @loveshore3405
    @loveshore3405 Год назад

    👍👍👍👍👍🙏🙏🙏💯💯💯

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Год назад +1

    ወንጀልን በምንም ምክንያት መተባበር የለብንም

  • @በንትመሀመድ
    @በንትመሀመድ Год назад +2

    አሪፍ ነው ፕሮግራሙ ግን ይሔ ሁሉ ወንጀል እውነተኛ ታሪክ ነው ወይስ ልብወለድ ግራ ያጋባል

    • @fafialitube6664
      @fafialitube6664 Год назад

      እውነተኛ ታሪክ ነው

    • @Lovely27735
      @Lovely27735 Год назад

      እውነተኛ ፍርድ የተሰጠባቸው ናቸው በድራማ መልክ ቀርቦ ነው።

  • @meseretgtsdik-kz3uc
    @meseretgtsdik-kz3uc Год назад +1

    አስተማሪ ፕሮግራም ነው ቀጡልበት

  • @abaydemis866
    @abaydemis866 Год назад +3

    የኢትዮ ፖሊስ ፊልም ላይ ብቻ ነው እንዴ ስራውን ሚወጣው

    • @peace8494
      @peace8494 Год назад

      😂😂😂😂 ያስብላል

  • @Ztube2390
    @Ztube2390 Год назад

    በጣም ያሳዝናል ቅናት ከልክ ሲያልፍ መዘዙ ከባዲ ነው

  • @fatmah3917
    @fatmah3917 Год назад

    ❤😮

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 Год назад

    እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሳቹ
    እናንተ ያመናቹ ሙስሊም ሴቶች እናታችን መርየምን ምትወዶት እና ምትከተሏት ከሆነ ሁሌም የእናታችንን መርየምን አለባበስ ልበሱ!!!

  • @asasasas2169
    @asasasas2169 Год назад

    😭😭😭

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Год назад

    ሽኔ ነው እደዚህ የሚያደርገው

  • @MekidesWagijiraa
    @MekidesWagijiraa 3 месяца назад

    Adidas pl0geram yelam?

  • @tsehayneshmengesha6986
    @tsehayneshmengesha6986 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @noahsolomon885
    @noahsolomon885 Год назад

    meri betam tekebabash serge bet yalesh meselesh just konjo nesh beliku bitaegie tiru new

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    እህቱዋ ብትጎዳም በችካነያቸውና በሰሩት ወንጀል ነው ህሊና ብኖራት ለ ተግዳው ታስብ ነበር ወስዳ ከምትትልም ሆስፕታል ታደርሰው ነበር ከ ምመሰ ለ ው ቤተሰብ ጋር ነው በትዳር የተፅመረው !

  • @elisakonjo2390
    @elisakonjo2390 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @peace8494
    @peace8494 Год назад +1

    በሳምንት ሁለቴ አደረጋቹት ማለት ነው? እኔ ደሰ ይለኛል

    • @fafialitube6664
      @fafialitube6664 Год назад

      እሁድ እሁድ ነበር አይደል

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад

      ወንጀል ስለበዛ እኮ ነው በሳምንት ሁለቴ የሆነው

    • @peace8494
      @peace8494 Год назад

      @@fafialitube6664 አዎ እኔምኮ ገረሞኝ ነው

    • @peace8494
      @peace8494 Год назад +2

      @@አዳማናዝሬትአዳማ እወነት ነው

  • @Melat-dk9js6te1r
    @Melat-dk9js6te1r Год назад +1

    Bh

  • @yordiethio2587
    @yordiethio2587 Год назад

    ሜሪ በቀሚስሽ ፍቅር ወድቂያለው

  • @abudhabi1583
    @abudhabi1583 Год назад

    🙄🙄🥺🥺😭😭😭

  • @jakyia2023
    @jakyia2023 Год назад

    በፈጠረችው ፕሮፋይል አትቀይሩ😿

    • @peace8494
      @peace8494 Год назад +1

      😂😂😂እኔ እራሴ ጠፈተውብኝ ነበር 😂😂😂