ፊሎ አባቷን ጉድ ሰራችው😍😍😍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 693

  • @hayute
    @hayute 2 года назад +157

    መታደል ነዉ የምር የመዳም ቅመሞች እኛ መቼም ምኞታችን አያልቅም አብረን እድሜያችን እየሄደደሁ ግን አልገባንም 🥺

    • @nefissaahmed6741
      @nefissaahmed6741 2 года назад +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍

    • @መሬየምነኝወሎየዊ
      @መሬየምነኝወሎየዊ 2 года назад +1

      ኢሻአላህአነደቅንይሳካልአብሸሪወደ

    • @tube-xo4on
      @tube-xo4on 2 года назад +1

      ደምሩኚ እህቶቸ በቅንነት

    • @chalikelbeche5015
      @chalikelbeche5015 2 года назад +1

      Ayezon wude qen ale🙏

    • @Defend202
      @Defend202 2 года назад +1

      በጣም ሻማ ቀለጥን

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 2 года назад +77

    እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግላችሁ በጣም ደስስስ የምትሉ እናትና አባት ናችሁ!!!
    🤲🙏✝️💙💙💗💗💚💛❤️

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    የኔ ጣፋጭ ፊሎዬ አፏ እዴት ነው የሚጣፍጠው የኔ ኮልታፋ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ አዳምና ፊሎ

  • @ዙዚነኝ
    @ዙዚነኝ 2 года назад +9

    ወላሂ ዩቱብ ላይ ከማያቼው ሠዎች አንድኛ የምወድው ሳምሪና ፋኒ ነው 4 አመት ሆነኝ አንድ ቀን ቪደውቼም በጣም ይመቼኛል የምር እወዳቼዋለሁ አላህ ካለ ኢትዮጵያ ስትመጡ አገኝችሁ የሆናል የምር በጣምነው የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 года назад +216

    ሚዲያ ላይ ከማያቸው ጥንዶች ፋኒ እና ሳምሪ ብቻ ናቸው የሚመቹኝ 😍

  • @ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ
    @ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ 2 года назад +33

    ፊሎ የኔ ጣፋጭ😂😂😍ወንዱ አባቱን ነው የሚመስለው ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 2 года назад +2

    የወንድሜን ልጅ ትመስላለች ፉታ ሁሉዉ ነገራ ተባረኩ እድግ በይልኛ የኔ ቆንጆዎዉ አፉ ሲጣፉጥ አማርኛዋ ደግሞ እንዴት ያጣፉጣል

  • @elsabetgrmea9531
    @elsabetgrmea9531 2 года назад +37

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታሆች ናቸው እግዚአብሔር ያሳድግላቹ😘😘😘😘

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu 2 года назад +23

    1 /2/3 ካላስ 😄😄😄 ፊሎዬ አጋባንብሽ አይደለ የማዳም ቅመሞች 😂😂

    • @zyoutube3703
      @zyoutube3703 2 года назад +1

      😂😂ከየትአመጣችዉ ካላስን

    • @Fatima-ot2vu
      @Fatima-ot2vu Год назад

      @@zyoutube3703 ሙስጥፋ አብሩችው እሚሰራው አረብኛ ሲወራ ሰመችዋለሁ በፊት ከሱ ኮረጃ ነው መሰል 😂

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 года назад +3

    እንደ ሳምሪና ፋኒ እና ቃልና ሀዲስ የምወዳቸዉ ጥዶች የሉም ፍቅራችሁ ይብዛ ፊሎዬ እድግ በይ የኔ ጣፋጭ ስቃ አሳቀቺኝ

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    በስደት ሁነን እድሜችን ጨረሥን አላህ ላገራችን ያብቃን ልጅም ይወፍቀን ያረብ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 года назад +26

    ግን ውነትኛ ፍቅር እኮ እናተ ጋ ነው እኔም ግን ፍቅር የሆነ ሂወት አለኝ አልምዱለላህ አላህም ምስጋና ይገባው በልጂም ባርኮኛል😘😘አላህ ያሳድግንልን ፊሎ እየዘፈነች🤣

    • @Ruta688
      @Ruta688 2 года назад

      ደምሪኘውዴ

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Год назад +1

    ልጆች የአላህ ስጦታ ናቸው እድግ ይበሉላችሁ አቦ ምርጥ እናት ና አባት ናችሁ ለእኛም አላህ ይወፍቀን

  • @memaraboutall55
    @memaraboutall55 2 года назад +3

    እናተ አስመሳዪች ቤ/ክ ድምፆን ስታሰማ ዝምታን የመረጣቹ ቃሉም እንደሚለዉ በሰዉ ፊት የመሰከረልኝን እኔም እመሰክርለታለዉ በሰዉ ፊት የሰዉ ፊት የካደኝን እኔም እክደዋለዉ እንደሚል አታዉቁምን!!!!!!!!

    • @eyumuller502
      @eyumuller502 2 года назад

      Betekekel ehet menew zemeten meretechu

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ 2 года назад +25

    ፋኒ አባትነት በጣም ነው እሚያምርበት በስምአም ከፊሎ ጀምሮ አየውት ዋው👌

  • @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
    @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ 2 года назад +10

    የኔ ቅመም ፊሎዬ እግዚአብሔር ያስድግሽ አዳምዬም ድንግል ታሳድግህ❤

  • @aliasgarkallang5153
    @aliasgarkallang5153 2 года назад +32

    የኔ ፍቅር ፊሎዬ ልጆቻችሁን ጌታ ያሳድግላቹ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 2 года назад +6

    በጣም ደስትላላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
    ፊሎዬ ቅዱስኡራኤል አእምሮሽን ብሩህ ያርግልሽ
    ሳምሪ ፈኒ ጎበዞች አማርኛ አዋሯት በደንብ

  • @letish3773
    @letish3773 2 года назад +15

    የኔ ውዶች ልጆች የቤት ድምቀት ናቸው እግዚአብሔር ብጥበቡ ያሳድጋቸው ❤❤😘😘

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +6

    የእኔ ማር ፌሎ እያየናት አደገችኮ ውይ አፏ ደስ ሲል እግዚአብሔር በጥቡቡ ያሳድግላችሁ 💕

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 года назад +18

    እነዚ ጥዶች የሚወድ እውይ የኔጣፍጭ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Enen550
    @Enen550 2 года назад +7

    ፊሎን ሳይ ውለጅ ውለጅ ይለኛል እፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ስደት በቃሽ በለኝና ጉጉቴን አማላልኝ እድግ ይበሉልሽ ሳምሪየ ምርጥ እናት ነሽ❤❤❤

    • @tube-yk9ic
      @tube-yk9ic 2 года назад

      አቤት ውርዴት kkkkkk እኔኮ የዳጊ ይቱብ ይመስለኝ ነበር ለካ በስሟ ከፍተሽ ነው ኸረ ይደብርሽ በራስሽ ተማመኝ በዳጊ ስም አትነግጂ😡😏

    • @sayedahmada-wg9pk
      @sayedahmada-wg9pk Год назад

      ​@@tube-yk9ic እኔም ኡሳ መስለኝ አዉን ሰብስክራይቤ አነሰበታለዉ ሌሽ በሰዉ ስመሰ ይነግደሉ

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 2 года назад

    የኔ ማር እድግግግ በይልን ፊሎንኮ ስወዳት ማሻአላህ ደግሞ የጂጂ ኮፒ ማር የሆነች ቀበጥ አስቂኝ ፍቅር ልጅ ሆናለች ወንድምሽ አድጎ በራስሽ ቻናል ለማየት ያብቃን ከአዳም ጋር ለብቻችሁ ። ማሻአላህ ከአይን ይጠብቃችሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 года назад +2

    እንዳንዴ እናትሽን ትመስያለሽ በፀጉርሽ ስታይል ።አላህ ያሳድጋቸው ማሻአላህ ።ፍቅራችሁ ብዝት ይበል።🙏♥️

  • @tube703
    @tube703 2 года назад +5

    ፊሎዬ ስትጣፍጥ ❤ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላቹ!!

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 2 года назад +4

    ብዙ ጥንዶችን እከታተላለሁ ግን ፌክ ናቸው እውነተኛው የጥንዶች እስታይል እናንተጋ አለ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 2 года назад +9

    የኔ ጣፈጭ ፊሎዬ አለህ ያሳድግሽ 🥰🥰🥰

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 Год назад +1

    አስታዋይ የልጅ አዋቂ አላህ የጠብቃችሁ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +38

    ኡፋ ፌሉ ለአቅመመናገርና ሙዚቃበቃች😂😂 አፏሲጥምማርርር😘😘😘😘😘ፋኒሳምሪ ልጆቻቹን ጌታያሳድግላቹ

  • @sofiyaarga8016
    @sofiyaarga8016 2 года назад

    እኔም ከስደት ከተመለስኩ በ9ወሬ ገና ዛሬ ማርገዜን ተነገኝ አልሀምዱ ሊለህ ደስ በሎኛል እንደኔ በልጅና በሀገራቹ ናፍቆት ለኖራቹ አለህ ሀሰበቹን የሰካላቹ አብሽሩ

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 2 года назад +3

    ሳምሬየ ጨዋ ቆንጆ እስከነ ባለቤትሽ መልካም ስነምግባር የሞላባችሁ ጥንዶች አላህ በሰላም በጤና ያሳድግልሽ

  • @hirut758
    @hirut758 2 года назад +3

    ፊሎዬ ማር እድግ በሉላቸው ጣፋጭ የሆንሸ ልጅ🥰🥰🥰

  • @ehfdchd7744
    @ehfdchd7744 2 года назад +8

    ወይኔ ፊሎ አፏ ሲጣፍጥ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ😘😘😘😘

  • @sus2475
    @sus2475 2 года назад +1

    እውይ የኔ ማሮች ደስ ሲሉ ፊሎዬ የኔ ጣፋጭ ሙሉ ቪድዩ አንች ብታወሪ ምንም አልጠግብሽ የእህቴ ልጅ ልክ እንደፊሎ ገና ማውራት ላይ ነው አፉ ሲጣፍጥ ስሰማ ብውል ምንም አልጠግብ

  • @አላህወኪል-ዸ2ቘ
    @አላህወኪል-ዸ2ቘ Год назад

    እድግ ይበልላችሁ የኔ ቆንጆ
    እኔ አርባቀኔ 20ቀን ነው እምቀርሚኝ ማለት ነው ግን እናትነትሽ በጣም ያምርብሻል ከምልሽ በላይ እናትነት ውበት ሆኖ ሳለ ባንች ግን በጣም ይለያል

  • @tube3507
    @tube3507 2 года назад +3

    😍😍❤❤❤❤👉የኔ ጣፋጭ ፊሎዬ እውይ አላህ ያሣድግላችሁ ፊኒና ሳምሪ ፍሬዎቻችሁን የፍቅር ተምሳሌቶች😘😘

  • @hanhaymanotmosneh137
    @hanhaymanotmosneh137 2 года назад

    ሳምሪ በጣም ነው የማደንቅሽ ሁሌ በተፈጥሮሽ ነሽ ሲበዛ የሴት ወይዘሮ ደስስስ የምትይ ነሽ አትቀባቢ ውብ የሆነ መሰጠት አለሽ በጣምነው የምወድሽ ።።

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 2 года назад

    እኛ ቁጭብለን ታላድነገር ማሻአላህ ከአድ ወደሁለት ሳምሪ ና ፋኒ አሏህ ያሳድግላችሁ ቤታችሁም በፍቅር በደስታ አላህ ይሙላላችሁ ለኛም አላህ ያቅርበው አናችንን ባናችን የምናይበት ግዜ

  • @Kbnjjj
    @Kbnjjj 2 года назад +4

    እውነተኛ ፍቅር የተመሰረተበት ትዳር ይስጠን አራታመቴ ሀኒና ፋኒ ከተከታተልዋቸው ሁሌ እውነተኛ ትዳር ይግጠመን

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እዉይ የኔ ወርቆች ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰 እሸይ እድግ በሉልን አዳምዬ እንኳን ተወለድክልን እንኳን ለ 2 ኛ ወርህ አደረሰህ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግልን 🤲🤲❤️❤️❤️ ፊሎዬ ጣፋጭ እደጊልኝ እሟሟሟሟሟሟሟሟሟ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ደግማችሁ ደጋግማችሁ ዉለዱ ክበዱ የልጆቻችሁን ማእረግ ያሳያችሁ 🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 2 года назад +2

    የኔ ፍልቅልቅ ፈሎ 😘😘😘ስወዳት በማርያም እኮ እግዚአብሔር ያሳድግቹ

  • @hamidfozitube4934
    @hamidfozitube4934 2 года назад +2

    ፊሎ የኔ ፍልቅልክ እሷ ከለለች አይደምቅም እኮ ማር የሆነች ልች አላህ ያሳድግላችሁ

  • @roudamohammed5030
    @roudamohammed5030 2 года назад +2

    ኡፍፍፍፍ የኔ ጣፋጭ ፊሎዬ 🥰🥰🥰❤️❤️አላህ ያሳድግላችሁ

  • @አርሴማየኔልጅ
    @አርሴማየኔልጅ 2 года назад +11

    ስርዓታቹ ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል አናንተን አይቶ comments like shareአለማድረግ ንፉግነት ነው❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +1

    ሳምርዬ @ ፋሂ @ ፊሎዬ ቆንጆ @ አዳምዬ... እንኩዋን ለዛሬዋ... ቀን በሳላም.. አደረሳችሁ... በጣም ደስ ይላል
    በ አለም ዙሪያ ለምትገኙ ወገኖች... ልጅ እምትመኙ. ፈጣሪ ይስጣችሁ... ልጆች ከ እግዚአብሔር... የሚስጡ ልጅች... ናችው እና ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😘🥰 እመቤቴ
    ታሳድግላችሁ ... ፊሎዬ እመቤቴን እሄም 2 ልጆች አሉኝ
    ሴት @ ወንድ... ሳልጠግባችው አደጉ... አሁን እማ ቲሄጀር ሆኑ 🙏🙏🙏

  • @አዝመራዘኪዳነምሕርትቲዩብ

    የምር በጣም ነው ምናዝነው ፋኒ እና ሳምሪ እንዴት በአሁን ሰአት ዝም ትላላችሁ ለሃይማኖታችሁ መሆን ያቅታቸሃል እንዳውም በጣም ነገሮችን ማስተላለፍ ትችሉ ነበር ግን በጣም ያሳዝናል ምን ዋጋ አለው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነ 2 года назад +18

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ስታምሩ ፊሎ የኔ ጣፋጭ አፋ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ አዳምዬ ሁለት ወር ሞላው አይይይይ ግዜው እንዴት ነው የሚሮጠው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 2 года назад

    ወድ ልጂ አባቱን ሲመስል አግዚአብሄር ያሳድግላቸሁ እናንተ ጠካሮቸ በርቱ

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 2 года назад

    እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግላችሁ በጣም ደስስስ የምትሉ እናትና አባት ናችሁ!!!
    🙏💚💛❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 года назад +1

    የኔ ወርቆች ስወዳቹ ቃል የለኝም የፍቅር ተምሳሌቶች ፊሎዬ ቅመሜ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💐💐💐💐💐💐💐

  • @raimaraima7921
    @raimaraima7921 2 года назад

    አሏህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፊሎየ የኔ ጣፋጭ አዳምዬ እድግ በሉልኝ ስወዳችሁ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 2 года назад

    ፊሎዬ ሳቂታ ልጆቻቹ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ግን የቤተ ክርስቲያን ድምጽ ለምን አትሆንም???

  • @MartinaMamati
    @MartinaMamati 2 года назад

    አዳም ና ፌሎ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋቹ ስወዳቹ በጣም ደስስስ የምትሉ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ 🙏🙏

  • @ብንየጌታልጅ
    @ብንየጌታልጅ 2 года назад +3

    ሰታምሩ ሰወደቹ😘😘❤😍ልጃቸውን እግዚአብሔር የሰድገችው❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 года назад +1

    የኔ ሜርርርርር ፊሎዬ አፍሽ ሲጣፍጥ እድግግግ በይ የኔ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ 2 года назад +3

    ደስ የሚሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅርና ጤና ይስጥልን

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ወይኔ ፎሎዬ አፎ ሲጣፍጥ የኔ ማር😘❤❤

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 2 года назад +5

    ምድያ ላይ የምወዳቹሁ ጥዶች እናንተ ብቻ ነው የምር ፍቅራቹሁ ብዝት ይበልልኝ ሳምርየ😘❤❤

  • @fasigayewollolejitube
    @fasigayewollolejitube 2 года назад +1

    በሰድት ሁነን እድሜቸን ሳንጨርሰ ለዚህ ከብር ያብቃን

  • @sofasa5637
    @sofasa5637 Год назад

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እደው የዚች ልጅ ነገር ይገርመኛል እንደ አሁኖቹ ልጆች አይደለችም የድሮወቹ ናት ክክክክክ እደው ስታስቅ በዕውነት

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 2 года назад +3

    ፊሎዬ አፍሽ ሲጣፍጥ የኔ ማር አዳምዬ እድግ ይበልላችው

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 2 года назад +4

    የኔ ወረኛ ፊሎዬ እድግ በይልኝ የኔ ጣፋጭ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 года назад

      እህቴ ደምሪኛ አችም በስላም ወለጅ

    • @Asad-ir6gr
      @Asad-ir6gr 2 года назад +1

      ማሻ አላህ ፊሎ ጣፋጭ የሆነች ልጅ አላህ ያሳድግላችሁ ሁለቱንም የምር በጣም የሚሳሱ ልጆች ናቸው

  • @meseretweldea9149
    @meseretweldea9149 2 года назад

    የምር ምርጥ አባት ነህ የሚድይ ብቻ እንዳይሆን

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 2 года назад +1

    ማሻላህ አንተን የመሰለ ከሙስሊም ቢገኝ ጥሩ ነበር አይለያችው ማሮች

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ይህ ምርጥ ቤተሰብ ደሰሰሲል❤❤❤❤

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ያሣድግላች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በሠው ሀገር ሥትረዳዱ ደሥ ይላል 🥰🥰🥰

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 2 года назад +5

    ታምራላችሁ የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ልጆቻችሁን

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 2 года назад

    ምርጥ ጥንጆች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ፋኒ ሳምሪ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    የኔ ማር ፎሎዬስታምርአፉሲጣፍጥ አላህ ያስድጋችሁ

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment 2 года назад +10

    በሰዉ ቤት የምትንከራተቱ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💓💕🍬🇪🇹
    የኔውዶች ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁም ጤናማ ጠቃሚ ያድርግላችሁ🥀🥀
    የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ጠሩ ትዳር የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 😍😍😍

  • @ስደተኛዋእናቷንናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቷንናፍቂ 2 года назад +1

    እግዛብሔር ያሳድግላችሁ በቤቱ በፍቅሩ አንፆዎ ደግም እድግ ብለው ሰርጋቸውን ለማዬት ያብቃን

  • @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ

    ልጆች እግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🥰🥰🥰

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 года назад +1

    ወይኔ እንዴት እንደምታምሩ በማርያም😘😘😘😘😘💐💐💐💐💐

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 года назад

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ግን እኩ ሱሪ ሀሁለተኛ አለብስም ብለሽ ነበር?

  • @genettessema1970
    @genettessema1970 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግልችው🙏🙏🙏

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 года назад

    ፊሎዬ ከነ ውንድምሽ እግዛቤር ያሳድግሽ ጣፋጭ ማር

  • @angasakokeb380
    @angasakokeb380 2 года назад

    ሳሚሪ ፍሎ እግርዋን አመሳቅላለች ሌላልጅ ሊመጣነው ይላሉ እናቶች

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ፍሎዬ የኔ ጣፋጭ ውድድድ ነው ማረግሽ የኔ ልዩ ሳምርዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያድግላችሁ🥰🥰በጣም ደስ የሚል life ነው ያላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ 🥰

  • @ሲፈንየማርያምልጅ
    @ሲፈንየማርያምልጅ 2 года назад

    ፋኒ ጎበዝ ነው ለቤቢ ልብስ ሲቀይር ሁለቱም ይደጉላቹ❤

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 2 года назад +5

    በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም... ነው እኮ የምትምሩት❤️🥰

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 2 года назад

    የኔ ጣፋጭ ፊሎየ እድግ በይይ አዳምም አላህ ያሣድግህ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ማሮች እግዚአብሔር ልጅጅቹንም ያሳድግልቹ የኔውድ🤲🤲🤲🥰🥰🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏🙏❤❤💋💋💋

  • @alemdejene8894
    @alemdejene8894 2 года назад +2

    Addama is so cute best family ❤❤❤it’s love.

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 2 года назад

    የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ሳምሪ ፊሎዬ ፋኖኢል ትንሹ አላዘር ብየሀለሁ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 года назад

    ፊሎዬ የእኔ ፍቅር አፌ ቁርጥ ይበልልሸ በማርያም ሁሌ አማረኘ አሰወሪያት ሳምሪዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫

  • @zeytunatemam5207
    @zeytunatemam5207 2 года назад +1

    አላህ ያሣድግላቹ በጣም ነው የምታምሩት ፊሎ የኔ ቆጆ ውድድድድ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 года назад

    ማሻአላህቅመምየሆነችልጅ አላህያሣድግሽ

  • @gut7948
    @gut7948 2 года назад

    እግዚአብሔር ያሳድግልሺ ሳምሪ ልጆችሽን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 года назад +9

    እደፋኒ አይነት አባቶችን ያብዛልን የኢትዮ ወዶች እስኪ ከፋኒ ተማሩ ማነው እስኪ ሚስት ተኝታ የልጆቹን ዳይፐር ልብስ የሚቀይር መታደል ይሉሀል ይሄነው አባቴ ሳምሪዬ አንችም ምርጥ እናት እህት ሁሉ ነገር ነሽ ❤❤❤❤

    • @tagiashito9348
      @tagiashito9348 2 года назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@tagiashito9348 እህት ደምሪኝ

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ ስታምሩ ፍቅርን ታስተምራላችሁ💕💕💕❤❤❤

  • @ferafera850
    @ferafera850 2 года назад

    ፊሎዬ የኔ ማር ሁፍፍፍፍፍ አፍሽ ሲጣፍጥ የኔ ኩልትፍትፍ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mtroyal2537
    @mtroyal2537 2 года назад

    ስለፈጠረሽ ማርያም ብለሽ ስሞን ጠርተሽ ከምጥ ስለተገላገልሽባት ስሞ እናትሽን አስቁሚልን ተይ ፈጣሪ ይፈርዳል🙏

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 года назад +1

    Ye tewahido lijoch samri ena fani yemibalu ye oneg lijoch subscreib bemansat tebaberun!!!!!!!!!

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 2 года назад +7

    ፍቅሩን ያብዛላችሁ ልጆቻችሁም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ😍😘

  • @indujed3236
    @indujed3236 2 года назад

    Mirtoche endte ende mewdchu eko welhy allhe Selmach yabzlnghe Fani fiqire yehon lije sewdish 💋💋💋💋💋

  • @jgff8801
    @jgff8801 2 года назад

    የኔ ጣፈጭ አላህ ያሣድጋችሁ ሥታምሩ

  • @serklma4551
    @serklma4551 2 года назад

    እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋቸዉ ሳምርዬ

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 2 года назад +2

    መሸአላህ አላህ ያሳደግላችሁ ቆጆወች የማዳም ቅመሞች አላህ ለዚህ ቀን ያብቃን እኛንም ያረብ ቤተሰብ እኑን የምወዳችሁ

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 2 года назад

    እግዝኣብሔር በፀጋ የሳድግላቹ ፊልየ ጣፋጭ ኣድየ እድግ በይ ኣሰይ ኣባቱ ፋንየ ናው ቁርጥ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    የኔ ማር አፊሌ እውይ እግዚአብሔር ያሳድግሺ በሞገሱ እናበጥበብ