መንፈሳዊ ሰው ክፍል 5

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 6

  • @aynalemyakob6940
    @aynalemyakob6940 5 лет назад +2

    የእግዚአብሔር ሰው
    እይታዬን ነው ጌታ የቀየረው ትክክለኛ ወንጌል ክርስቶስን ነው የሚያሳየው ፣ወደ ክርስቶስ ነው የሚያደርሰው መስቀሉን ነው የሚያሳየው።
    ፓስተር ፍቄ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቤተሰብን ይባርካቸው።
    ፀጋውን ያብዛልክ ከዚህ የበለጠ የቃሉን ደጆች ይክፈትልክ ክርስቶስን ይበልጥ ለመግለጥ መንፈስ ቅዱስ የጥበብና የተገለጥ መንፈስ ያብዛልክ።
    የአንተ አይነቱን መጋቢ እግዚያብሄር ያብዛልን ተባረክ!!!!

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ፍቃዱ የአንተ ትምህርት በምንፈስ ቅዱስ እርዳታ በብዙ ለውጦኛል፣ ነክቶኛል፣ ባርኮኛል!!!

  • @hakib5417
    @hakib5417 5 лет назад +2

    I am so eager to listen your preaching &I thanks God because of you.

  • @mulukendestaayana7380
    @mulukendestaayana7380 4 года назад +1

    Waaqayyo si haa eebbisu baay'ee si nan jaalladha!

  • @Myen0912
    @Myen0912 5 лет назад +2

    ፓስተር ፍቄ ጌታ ይባርክህ። ❤️

  • @menale5109
    @menale5109 3 года назад

    Yes Pastor, We have to change our worldly value system. That makes different from unbelievers living way.