ወንድሞች በፍቅር መንፈሰ ድንቅ ቆይታ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | dagi tilahun | ተመስገን የጌታ ልጅ | speak the truth
HTML-код
- Опубликовано: 8 окт 2024
- #መዝሙር #ተናገር #ወንጌል #speakthetruth
ኤል ቃል tube
ወንድሞች በፍቅር መንፈሰ ድንቅ ቆይታ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | dagi tilahun | ተመስገን የጌታ ልጅ | speak the truth
ተባርኩ ወንድማች የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ለሁለችንም ፍቅር ይሰጠን❤❤🙏🙏
ዶ/ር የናፈቁት የናፈቅነውን ነገር ጌታ ኢየሱስ ይሙላልን አሜን❤
ወንድሞቼ በጣም ፀልያለው ያ መልካሙ ቀን እንዲመጣ ናፍቆቴ ነው መሰባሰባችንን ያልወደደ አውሬ ዛሬ ይወጋ ኤርምዬ ናፍቄሀለው ብዙ ነገር ቀረብን ኤርምዬ 🙏🙏🙏
ዳጊ እወድሀለሁ❤❤❤ፀጋ ይብዛልክ ወንድምነት ባንተ ዝማሬዎች በብዙ ተባርክያለሁ ወንድሞች ሁላችሁንም በጌታ ፍቅር እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ዶ ር ሻዎል ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤
አባት ሆይ የወንድሞቼ ህብረት ፍቅር ፣ አንድነት፣ መያያዝ እንዲመለስ በእየሱስ ስም እለምንሀለሁ😢😢😢😢
ለተሜ ጥሪ ቀረበ? ምን እንዲሆን? ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን የውሰደው ጌታ የተመሰገነ ይሁን
እና እያላችሁን ያለው ዳጊ ለፍቅር ሲል ነው የንን ሁሉ ያደረገዉ ነው??? እይ ካላችሁ ሰዉን ያባላውእሱ ነው ሰለዚህ ይቅርታ መጠየቅ እለበት ግላዊ ድካምን መግለፅ መፀሀፍ ቅዱሳዊ እይደለም እሱን መገሰፅ በጣም ነው የምትፈሩት ።obviously he is influencing you with his status