የ ብሎኬት ግንባታ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 15

  • @YasinAbate
    @YasinAbate 9 дней назад +1

    አስተማሪ ማለት እውቀት የማይደብቅ አዋቂ ነው እና ጎበዝ ነኽ ወድሜ ተባረክ።

  • @Amanuel_Official
    @Amanuel_Official Месяц назад

    በጣም ደስ ይላል ።ማስተማር ልክ እንደዚህ ሀሪፍ ነው

  • @sirakdemissie4946
    @sirakdemissie4946 Месяц назад

    በጣም ምርጥ ማብራሪያ ብሮ

  • @Semiraabdu-uv1fn
    @Semiraabdu-uv1fn 13 дней назад

    ወዲም ከቻልክ መልስ 5 ክላስ ለማሰራት መሰረቱን ለማስወጣት ስት ይወስዳል

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso7717 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ትምህርት ቤት ገብቼ የተማርኩ ነው የመሰለኝ በዚሁ ብትቀጥል ደስ ይለኛል በቂ ግንዛቤ እንድንይዝ 🙏🙏🙏

  • @mitikualemayehu3731
    @mitikualemayehu3731 19 дней назад

    አንድ ቁንጣ ሲሚንቶ በምን ያህል አሸዋ ጋር መቀላቀል አለበት

  • @mitikualemayehu3731
    @mitikualemayehu3731 19 дней назад +1

    አንድ ቁንጣ ሲሚንቶ በምን ያህል አሸዋ ጋር መቀላቀል አለበት ???

    • @ethioengineering
      @ethioengineering  17 дней назад

      Ratio 1:2:3 ከሆነ 1ቁምጣ ሲሚንቶ: 2ሳጥን አሸዋ: 3ሳጥን ጠጠር ማለት ነው

  • @SafFxf
    @SafFxf 2 месяца назад

    ባለስትነውቡልኬቱ

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 4 месяца назад

    ሠላም ወንድሜ እሰር ያልከውን አላሰረውም ለዚህ ነው እንደተናገርከው የሚሰነጠቀው

    • @SafFxf
      @SafFxf 2 месяца назад

      ቁጥርህ ላከው❤❤❤

  • @JemilaSeid-m6e
    @JemilaSeid-m6e 4 дня назад

    360 ካሬ ለሆነ ግቢ በሁለት ሳይድ ብቻ ለማጠር ስንት ቡለኬት ይበቃኛል ፕሊስ እምታውቁ ንገሩኝ

    • @ethioengineering
      @ethioengineering  3 дня назад

      የ አጥሩን ቁመት 2.5m ካደረከው 1,200 ብሎኬት
      የ አጥሩን ቁመት 2.ዐm ካደረከው 980 ብሎኬት

    • @JemilaSeid-m6e
      @JemilaSeid-m6e 3 дня назад

      @ethioengineering እሺ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ