በድራማ ምክንያት እውነተኛ ሚስቴን ፈትቻለሁ። የጠብቀው በፍካት ቲቪ አስገራሚ ቆይታ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 166

  • @UiHd-yv1nl
    @UiHd-yv1nl 5 месяцев назад +37

    ጠብቀዉ ሲመጣ ደስያላቺሁበላይክ❤❤❤

  • @alamadan717
    @alamadan717 5 месяцев назад +18

    ወይኔ ጠብቀውዬ መጣልን እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ናፍቀኸኝ ነበር ጠቤ❤️❤️ ተናኝ ሰው😂😂😂

  • @yokamoyotona4623
    @yokamoyotona4623 5 месяцев назад +11

    ፍካት ድራማ የሚያሳምሩ ጠብቀው አያለውና ትበይን ናቸው እነሱ የሚሰሩትን ድራማ በዩቲዩብ ማየት ደስ ይለኛል።

  • @ShimlesTekelgiorgis
    @ShimlesTekelgiorgis 5 месяцев назад +5

    ፍካት ቲቪዎች እናመሠግናለን በዚህ አጋጣሚ ጠቤ ሠላም ብለንሃል እኔና በተሠቦቼ በድራማዉ ብትቀጥልበት ደግሞ ዉስጣችን ነዉ በነገራችን ላይ የፍካት ቲቪ ቋሚ ተመልካቾች ነን ያዉ ድራማዉን ማለታችን ነዉ

  • @FasikewTube1ፋሲከውቲዩብ1
    @FasikewTube1ፋሲከውቲዩብ1 5 месяцев назад +11

    አስማረን እና አያሌውን ትበይንን ሻሸን ሽፈረውን አቅርቡልን!!

  • @Ethiopia734
    @Ethiopia734 5 месяцев назад +9

    እነ ትበይን እና አያሌውን አብራችሁ አቅርቡልን ስሞትላችሁ ፍካትየ ቀጣይ እነሱን እጠብቃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የዋዋእናቴናፈቅሽ
    @የዋዋእናቴናፈቅሽ 5 месяцев назад +7

    ጠቤ ዋዛ በጣም ጠፍተህ ነበር አብራቹ ተሰባስባቹ ስሩ እኖድሀለን❤️🙌👏

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 5 месяцев назад +7

    እሚገርም ውይይት በርቱ ይቀጥል……………ዝግጅታቹህደጉ ያገሬ ሰው💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Habiba-n1p
    @Habiba-n1p 5 месяцев назад +4

    ወይኔ ጠቤ እንኳን መጣክልኝ የኔ ወንድም ስላየውክ ደስ ብሎኛል በአላህ አትጥፋ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 5 месяцев назад +3

    ጋዜጠኛዉ መሽ አላህ እርጋታህ ፣አጠያየቅህ ደስ ይላል የልጅ አዋቂ ነህ በዚሁ ቀጥል ሰኢድ ወንድሜ አላህ ኸይረኛዉን ስራ ይወፍቅህ የአገሬ ልጅ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 5 месяцев назад

      ሥሙም ሠኢድነው ማሻአላህ

  • @tirunehdemelash6706
    @tirunehdemelash6706 5 месяцев назад +6

    ጠያቂው እርጋታህ ደስ ይላል በርታ።

  • @mekuriawassefa353
    @mekuriawassefa353 5 месяцев назад +4

    ጠብቀው እኳን መጣህ አትጥፋ እንወድሀለን ታዝናናለህ

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537 5 месяцев назад +3

    የኔዉንድም አላህ እትልቅ ደርጃያድርስህ ዉንድሜዋ❤😂

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 5 месяцев назад +3

    መርጌታ ጠብቀው የት ሄደህ ነው በጣም እኮ ገበዝ ተዋናይ

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 5 месяцев назад +4

    ውይይይይይ ጠብዬ እንኳን ደና መጣህልን ❤❤❤ ጭቃ ይልበስ ተናፍቀሀል 😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s 5 месяцев назад +7

    ጠቤ መጣህልን

  • @remedanamino
    @remedanamino 5 месяцев назад +5

    ሰኢድ ወንድሜ ተውበት አርግ እና ወደ ዲንህ ተመለስ እወድሀለሁ

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 5 месяцев назад

      እይ ወላ እሄብር እኮ ወድሞቻችንን አበላሸብን አላህ ይመልሳቸው

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 5 месяцев назад +1

      ጠብቀውሙስሊምነው. ማሻአላህደስብሎኛል.

  • @tigistwoldekirkos3720
    @tigistwoldekirkos3720 5 месяцев назад +1

    ጠብቀው በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁህ

  • @cocoaberaham627
    @cocoaberaham627 5 месяцев назад +2

    ስላየዉክ ደስ ብሎኛል😍😍❤
    የገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥም ነዉ

  • @seblemulugetha8401
    @seblemulugetha8401 5 месяцев назад +1

    ጠቤ ከነ አያሌው ጋር በጣም ያምርብሀል ተመለስ እባክህ

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 5 месяцев назад +2

    እደዚህ ተጠያየቁልን ብየ የኮመትኩትን ኮሜንት ስለተቀበላችሁኝ ክበሩልኝ በጣም ነው የምትመቹኝ የፍካት ዩቱብ ተዋናዮች ሁሉ ቁጥር አንድ ምርጫየ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ሙቸ ነው የምወዳችሁ በርቱ ለላክክና ኮሜንት አለሁላችሁ 😘😘😘😘ጠብቀውየ ተናፍቀህ ነበር በዚሁ አጋጣሚ እንኳንም መጣህ እንኳንም አየንህ ደስ ብሎኛል ባለፎጣወች 😘😘😘

  • @danltsb
    @danltsb 5 месяцев назад +2

    ጠብቀዉ እንኳን ደህና መጣህ ትክክለኝ ስምህ ማዉ❤

  • @gdgdgd-tt6jl
    @gdgdgd-tt6jl 5 месяцев назад +4

    ጠቤ እንኳን ደና መጣህ የኛ ቦልካታ ተጫዋች ያገሬ ልጅ❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @mwale8371
    @mwale8371 5 месяцев назад +1

    Welcome back Tebekew!!!

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 5 месяцев назад +2

    አያ ጠብቀዉ እንኳን በሰላም ተመለስክ።
    በርታ ❤

  • @عبدالرحمن-ظ6ف2ه
    @عبدالرحمن-ظ6ف2ه 5 месяцев назад +1

    ጠብቀው የኔፍካታ እካንበሰላም መጣህ

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 5 месяцев назад +1

    ጠብቀው እኳን ደህና መጣህ ❤❤❤ተናፍቀሀል🎉

  • @fikrtube-dx6mp
    @fikrtube-dx6mp 5 месяцев назад +2

    ጠቤዋ
    እኳን ደና መጣክ

  • @የፋኖውሚስትነኝየቦረናዋ
    @የፋኖውሚስትነኝየቦረናዋ 5 месяцев назад +3

    እር ጠብቀው ደስብሎናል ስለመጣህ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 5 месяцев назад +2

    ውይ ጠብቀው እኳንደናመጣህ💚💛❤

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 5 месяцев назад +1

    ጠብቀውየ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤

  • @WerkinheMmaru
    @WerkinheMmaru 5 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ጠብቀው

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 5 месяцев назад +1

    ጠብቀዉ ሲመጣ ደሰ ያላቸሁ
    በላይክ አሳዩ ወይኔ ጠቤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk 5 месяцев назад +1

    ጠቤ እንኳን ደህና መጣህ ናፍቀኸን ነበር❤❤❤

  • @tewodros-xv4qn
    @tewodros-xv4qn 5 месяцев назад +1

    yene shiferawnim yehulochinim interview adirgulin

  • @መዱሰደተኛው
    @መዱሰደተኛው 5 месяцев назад +1

    Seid wendmalm allhu yitbkhu ekian dehun mtahu

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 5 месяцев назад +7

    ጠብቀዉ አለህ ግን

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 5 месяцев назад +2

    አገራችንን ሰላም ያዲርግልን በቅቡ ወደ ዲራማህ እደምትመለ ተስፋ አደርጋለሁ ጠቤ❤❤❤

  • @fatumakasa-s8y
    @fatumakasa-s8y 5 месяцев назад +5

    ጠብቀዉ ሙስሊም ነወ እነዴ ሰኢድ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 5 месяцев назад +5

    የመዳም ቅመሞች የራሳችሁ ቅመም ያድሮጋችሁ ደምሩኝ

  • @ZeynabSeid-f8m
    @ZeynabSeid-f8m 5 месяцев назад

    ጠብቀዉ ወንድማችን እንኮን መጣህልን ናፍቀኸን ነበር ክክክእምሰፍር አላለም😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 5 месяцев назад +5

    አይበላህም ና😂😂😂😂😂ምርጥ ኘሮግራም ፀሀይ የመሰልኩ ልጅ😂😂😂

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww 5 месяцев назад +3

    አቶ ጠብቀዉ እካን ደህናመጡ😂😂😂

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 5 месяцев назад +3

    ሁሉምእነአያሌውእራሳቸውንለምንአያስተዋውቁም

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 5 месяцев назад

    ውይይ ማሻአላህ. ጠብቀው ሙስሊምነው እደትድፕስእዳለኝአጠይቁ

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 5 месяцев назад +2

    ጠቤ ደህናነህ ❤

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu 5 месяцев назад +2

    አስተያየት ፦ 1.ማስታወቂያው ላይ በዚ የሚል ቃል ተጠቅማችኋል ።እንዲህ አይነት ቃል በአማርኛ ቋንቋ ውስጥ የለም። በዚህ ነው ትክክለኛው ።ይህ የቋንቋ መሻሻልን አያሣይም ።አለማወቅን እንጅ።
    2. ሁሌ የአማራን አርሶ አደር ዘመናዊነት የማይገባው ፣ ኋላቀር ሆኖ እንዲታይ ትሰራላችሁ። በአሁኑ ጊዜ ሶፋ ወንበር ሲያይ የሚበረግግ የአማራ ገበሬ የለም።

    • @user-Zareenawloachin
      @user-Zareenawloachin 4 месяца назад

      በእርግጥ በዚ የሚለው ቃል ምንአልባት ጥንቃቄ አለማድረግ ይሆናል ፊደሏ ተረስታ ወይም ሲፅፉ አንዳንዴ የሚፅፉበት ነገር ሰለሚያልግ ፊደሉ ሊቋረጥ ይችላል ግን ሶፋ አሁን ድረስ የኔ ያለሁበት አካባቢ ይፈራሉ ሶፋ ላይ መቀመጥ መሬት ላይ መቀመጥን ይመርጣሉ

  • @hadiamohamad3453
    @hadiamohamad3453 5 месяцев назад +3

    ጠቤ መስሊም ነው አልጠበኩም ነበር ገሪይበ

  • @TadesseMule
    @TadesseMule 5 месяцев назад +1

    ጠቤ እንኳን ደህና መጣህ

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537 5 месяцев назад +2

    ጠብቀዉ እተብይን ወሽማ ሁነዉ ሰዉሞቶ ጡርባ ሲንፋ የሜስቀኝ ሴቲቱ ሽቱን መሰራስደክነበት ወይኔሰለመጣ ድስይለኛል❤❤😂

  • @birhanegebre9740
    @birhanegebre9740 5 месяцев назад +1

    ጠብቀዉ the best in dialog

  • @Amharawollo
    @Amharawollo 5 месяцев назад

    ወይኔ ሲመቹኝ አገሬ ሲናፍቀኝ እነሱን ነው እማየው ትበይንና አያሌውንም አቅርብልን በማርያም❤

  • @מאיהראקי
    @מאיהראקי 5 месяцев назад

    ታደሰንና አበጀችን አቅርብልን❤❤እባክህ ባልና ሚስት ናቸው ወይስ አይድሉም የእውነት ማወቅ እንፈልጋለን ተመልካቶች ስንት ልጆች ወልደዋል ጠብቀው እንወድሀለን❤

  • @ኢትዮፒ
    @ኢትዮፒ 5 месяцев назад +1

    ናፍቆን ነበር ጠቤ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 5 месяцев назад +1

    ልትገዲልህ ሹሮ መብሊያህን ሚስኪን😢

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 5 месяцев назад +2

    ጠቤዋ እንወድሀለን😂❤❤ ሁቢ እደው የት ጠፍተህ ነው አለሜዋ 😮😮❤❤😂😂😂

  • @gonder12
    @gonder12 5 месяцев назад +1

    ጠብቀው ናፍቆናል በጣም

  • @de4xi
    @de4xi 5 месяцев назад +1

    ውይኔ የጅጋ ልጅነክ ዋው❤❤❤

  • @ToybeHussein
    @ToybeHussein 5 месяцев назад +4

    ዛሬ ለምን ሳትለቁልን

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 5 месяцев назад +2

    ጠቤዋ ዌል ብለናል ❤❤

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 5 месяцев назад +1

    ጠብቀዉ መጣህልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BereheEwalYodit
    @BereheEwalYodit 5 месяцев назад +1

    ጠየቀው ጠፍተህብን ነበር ግን ፍካቶች ዛሬ ፕሮግራም የላችሁም የነሽፌ መድረሻ የት ነው

  • @demilewbelew
    @demilewbelew 5 месяцев назад

    እባካችሁ ማተቤ፣ መሸሻ፣ ይሻሙሽ፣ ጠብቀዉ፣ደምሴ ይመለሱ። በጣም ናፍቀዉናል። ሁላችሁም ሳትጎደሉ እንዳስለመዳችሁን ስሩ። ስራዉን የምንደግፍበት መንገድም ካለ ንገሩን።

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 5 месяцев назад +2

    ጠቤ ዌልካም ስላየውህ ደስ ብሎኛል 😅😅😅😅

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 5 месяцев назад +2

    ኦ ውድ እንግዳችን ጠቤ😂😂😂❤❤❤

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go 5 месяцев назад +1

    ወይ ጠብቀው እንኳን ደህና መጣህ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 5 месяцев назад +2

    ጠቤ ተናፍቀካል ናልን❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 5 месяцев назад

    አማራዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ፍካት 💚💛💛💕💕🙏🙏🙏

  • @fatumaawel5749
    @fatumaawel5749 5 месяцев назад

    ወይኔ ጠብቀዉ መጣህ ደሰ ያላቸሁ በላይ አሳዩ❤❤

  • @zztrtr
    @zztrtr 5 месяцев назад +2

    ወየኔጠቤየትጠፍተህነው🥰🥰🥰🥰

  • @GossayeGirma-dg2jx
    @GossayeGirma-dg2jx 5 месяцев назад +2

    Xzary enayalew yelum endet ❤❤❤

  • @Melat-Meli
    @Melat-Meli 5 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣህ ጠብቀው🎉❤

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 5 месяцев назад +2

    በቀጣይ ትበይንን አያሌውን አቅርብልን ጠብቀው ክወና በደንብ ይችላል ግን ለምን ጠፋህ ጠቤ ፍካት አድጓል አሁን

  • @YonasLake
    @YonasLake 5 месяцев назад +3

    ለምን ፊልም አይሰራም ጠብቀዉን አስሰሩት

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 5 месяцев назад

    ወይኔ ጠቤ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጠፍተህ ናፈቀህኝ ነበር ❤❤❤❤❤

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537 5 месяцев назад +2

    ወይኔ ጠብቀዉ❤😂😂

  • @ኢሥላምነውህይወቴ
    @ኢሥላምነውህይወቴ 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህለድንሕጠንክር

  • @HalimaAhmad-ow3wx
    @HalimaAhmad-ow3wx 5 месяцев назад +2

    ወይኔ ጠብቀም መጣ😅😅😅😅😅😅

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 5 месяцев назад

    ትበይንን interview አድርጉልን

  • @sisaybogale8375
    @sisaybogale8375 5 месяцев назад +1

    Keep it up guys 💯💯

  • @getnetzemo6094
    @getnetzemo6094 5 месяцев назад +2

    ለምን ለጥያቄዎቻችን መልስ አሰጡንም እስከዛሬ ስለጠብቀው ብዙ ጥያቄ ነበረን

    • @antenehalehegn1
      @antenehalehegn1  5 месяцев назад +3

      መልሱን በሙሉ በኢንተርቪዉ ታገኙታላችሁ

  • @ruhamamezemer13707
    @ruhamamezemer13707 5 месяцев назад +3

    ደብተራዉ!!!

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 5 месяцев назад

    በእውነት አማራ ገና ባህሉ አልተበረዘም ማለት ይቻላል

  • @ነፍሤሆይአቺእግዚያብሄርን
    @ነፍሤሆይአቺእግዚያብሄርን 5 месяцев назад +2

    ጠብቀው መጣደ

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ
    @ሀገሬክብሬነሽዜድ 5 месяцев назад +1

    እረ ጠብቀው 👏👏👏👏

  • @ኢትዮፒ
    @ኢትዮፒ 5 месяцев назад +1

    ጠቤ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 5 месяцев назад +2

    ክርስቲያን ነበር ያመሰለኝ

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 5 месяцев назад +1

    ዉይ ጠብቀዉ ❤❤❤❤❤

  • @አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ
    @አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ 5 месяцев назад

    ሁላቸውንም በየተራ
    አቅርቡልን
    በራሳቸውማንነት
    የድራማውንልብስትተው
    በራሳቸውማንነት።

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 Месяц назад

    ጠቤን ወደ አዲስ አበባ ላኩት ተዎጥቶለታል

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 5 месяцев назад

    ጠብዬ ዌል ካም❤❤❤

  • @mengistutamrat9684
    @mengistutamrat9684 5 месяцев назад

    ጠብቀው ፣ በጣም፣ እወደዋለሁ።

  • @fatumaawel5749
    @fatumaawel5749 5 месяцев назад

    ወይኔ ጠቤ🌹🌹🌹🌹

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 5 месяцев назад +1

    Xabiyeee

  • @BahruTadelle
    @BahruTadelle 5 месяцев назад +1

    Aleley lemehoni tidar min yaderigal

  • @abrahamabawa6215
    @abrahamabawa6215 5 месяцев назад

    betam yigermal. finote selam akababi endehonh gn be awerarih ergitegna neberhu. betam new yemtichlew tebei!!!! yimechih!!!

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 5 месяцев назад +3

    በቀጣይ ትበይን ትቅረብ

  • @hargehaliue9167
    @hargehaliue9167 5 месяцев назад +1

    tebekewe na 🤩🤩🤩😘😘😘😘😘😘💯💯💯💯💔💔👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 5 месяцев назад

    Well come tebekew iam vary happy to see tebekew 🎉❤🎉