🛑 ሰበር ! መግለጫ አወጡ ! የፋኖን ትግል ለማስቆም የሚሰሩ ፋኖዎች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ሩንባ ዓለም አቀፋዊ ሁነቶችን እንዲሁም ሀገራዊ የሆኑ ፖለቲካዊ ማህበራዊ እና የተለያዩ ዘገባዎችን እና ዜናዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ የሚያደርስ ሚዲያ ነው
    ዓላማችን ወቅታዊ እና እውነተኛ የሆኑ ዘገባዎችን ዜናዎችን ለእናንተ ማቅረብ ነዉ 👇
    #fano #habesha #ethiopian #abyssinia #ethiopia #amharafano

Комментарии • 541

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Месяц назад +89

    ስንጠብቀው የነበረ መግለጫ ነው እናመሰግናለን በርቱ እስክንድር አጭበርባሪ ነው ሆን ብሎነው የከፋፈላቹህ በመሆኑም ተሎ በመንቃታቹህ ድሉ ይቀጥላል ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Месяц назад

      እስክንድር ህይወቱን ለህዝብ ከሰጠ ቆየ ቅንቅናም ቆሻሻ ሁሉ። ይሄንን ሁሉ የታባቱ አቀዋለሁ እኔ ቀድሜ የማውቀው ስለ አማራ ህዝብ ሲቆም እስክንድር ነጋን ነው።

    • @user-np3os9te9x
      @user-np3os9te9x Месяц назад +7

      ልክ እደፕሮፌሰር አስራት ድርጂትን እዳፈረሰዉ አሁንም የፋኖን ትግል ለማፍረስነዉ እስክድር አላማዉ ሰዉየዉ ክክልሉ ሰዉየዉ አ.አ በቁሙ የሸጠ ን አድ ጠካራድርጂት ያላቆመ ማፍረስ እጂ አላማዉ አማራ አሸንፎ እዲወጣ አይፈልግም ወራዳ ሰዉነዉ ከስተቱ እማይማር እስክድር ይባላል የስያየ ገርድ በጣም እሚገርምሰዉነዉ አይ እስክድር ሁለተኛዉ አብይ ሰዉየዉን አዉጡልን

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo Месяц назад

      እስክንድር የተባለ ሾተላይ ከክልሉ ይውጣ ጀግና ፋኖዎች ሰርጎ በመግባት እስክንድር የተባለ ሾተላይ ቆሻሻ ስንት ደምና አጥንት የከሰከሱበትን ትግል እስክንድር መጥቶ አያፈርሰውም አናቱ ፍርስ ይበልና !!!!እስክንድር ውጣ ከክልሉ ጀግና ፋኖዎች በአራቱም ማዕዘን አንድ መሪ መርጠው በአንድነት ይታገሉበት !!ውጣ እስክንድር የተባልክ እከክ

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u Месяц назад +1

      አጭበርባሪው ዘመነ ነው እንጂ እስክንድር አይደለም።

    • @yesuethio
      @yesuethio Месяц назад +3

      የብልጥግና ሰርጎ ገብ እስክንድ ሆኖ ተሰማርቷል

  • @berhanugebrie662
    @berhanugebrie662 Месяц назад +62

    ጀግናው #ባዬ ሁልጊዜም ሐቀኛው የአማራ ታጋይ ነህ ። በርቱልን ።

    • @margirma6
      @margirma6 Месяц назад +2

      ምነው የተባረረ ሰው አመጡ? ሰው ጠፋ እንዴ?
      ምናለ ድሆችን አያውቁም ብላችሁ፡ ባትነግዱባቸው!

    • @user-sp9ol8yf5r
      @user-sp9ol8yf5r Месяц назад +1

    • @berhanugebrie662
      @berhanugebrie662 Месяц назад +5

      @@margirma6 እሱን አላውቅም መጓተት የትም አያደርሰንም ። የማውቀው ነገር ቢኖር ጀግናው ባዬ ከወንዶቹ ሜዳ መኖሩን ብቻ ነው ።

    • @gebeyabirhanu3209
      @gebeyabirhanu3209 Месяц назад

      😂😂😂😂 ጅራት ነዉ ባየ

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 Месяц назад +76

    የኔጀግና ዘሜንም መሬንም እናተንም ያላካተተ ፋኖየለም ከጉናችሁ ነን

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      አስክንድር የሚባል ከአንዳርጋቸው ጽጌ ጋር አየሰራ ነው ይህ ሁሉ መዘዝ በአንድነት ባይ ነን የሚሾረብ ነው !! አሁንም አላረፉም አነ መቲ አበበ ገላው ወዘተ በአንድነት ስም ፋኖ የኛ ነው አያሉ ነው ውርደት የሌለባቸው

    • @amarehappy4392
      @amarehappy4392 25 дней назад

      @@fohziafohzia5399 Ante yemahiyem tig
      Mendertegna

  • @Damot.D
    @Damot.D Месяц назад +52

    አርበኛ ባዬ የአንተን ሀቀኝነት መላው ሐቀኛ የአማራ ልጆች እናውቃለን፤ በርታ ከጎንህ ነን‼

  • @Dxbuae-gy3he
    @Dxbuae-gy3he Месяц назад +28

    አተ ጀግና ነህ የግለሰብ ሳልሆን የአማራ ሕዝብ ነፃ አውጭ ነኝ ያለው የውባንተ ወድሞች ናችሁ በርቱ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን🥰💞💞

  • @user-sg6mx9dq2g
    @user-sg6mx9dq2g Месяц назад +20

    እስክንድር ለአማራ ትግል እንደዝህ መሰናክል የሚሆን አልመሰለኝም ነበር በጣም ገረመኝ አንድ ውጊያ ሳይመራ የፋኖ መሪ ነኝ ማለት።

    • @bitTech396
      @bitTech396 Месяц назад

      ውጊያ የሚመራው ወታደር ነው እስክንድር ወታደር አይደለም ስለዚህ ውጊያ እንዲመራ አይጠበቅበትም፡፡ እሱ መምራት ያለበት ፖለቲካዊ አደረጃጀትን ነው፡፡ ይሄንን እንኳ ሳታውቁ አስተያየት ትሰጣላችሁ ደናቁርት፡፡ ጌታቸው ረዳ ውጊያ ሲመራ አይታቹሀል መቼ ነው የምትሰለጥኑት እንደ ዘመድኩን ያለእውቀታችሁ አስተያየት አትስጡ፡፡

  • @hixx7766
    @hixx7766 Месяц назад +10

    ተጠሪነቴ ለአማራ ህዝብ ነው ያለውን ሜጄር ጀነራል ውባተ አባተ ተግል ያስቀጠላችሁ ሀቀኞች ናችሁ አለን በርቱልን❤❤

  • @Amanuelanley-n7o
    @Amanuelanley-n7o Месяц назад +32

    ጀግናዎች የአፄዎቹ ልጅ

    • @EthiopianMuslims
      @EthiopianMuslims Месяц назад

      😂😂😂

    • @ፍኖ
      @ፍኖ Месяц назад +4

      @@EthiopianMuslimsጋላው ምነው የአሽከር ዘር ስለሆንክ ከፍህ አደል የባርያ ልጅ

  • @user-dt7ir1yb2l
    @user-dt7ir1yb2l Месяц назад +20

    አማራ አይደለሁም ነገር ግን ይሄንን መግለጫ ስጠብቀው ነበር እስክንድርና ሀብታሙ አያሌው ከአማራ ፋኖ ትግል እጃቸውን ቢያነሱ ፋኖ አንድ ሆኖ በቅርብ ቀን ብልፅግናን በማሶገድ የአማራን ነፃነት ይፋ ያደርጋል እኖዳችኋለን ድል ለፋኖ❤

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 29 дней назад

      @@mercato967ዱቂት ምንም ሳታውቅ አታውራ የማንንም ላሀጫም ዘመዱኩንን እየስማክ አበበ በለው ጀግና ነው ፖሉቲካ ቁጭ ብለክ ተማር ከአበበ በለው እሺ

    • @mercato967
      @mercato967 29 дней назад

      @@teninetwuletaw7228 ወራዳነህ እሽ!!! ዘመድኩን ልክልክህን ስለሚነግርህ ብትጠላው አይገርመኝም።አበበ በለው ግን የአማራን ትግል ከሚጠልፉት ጋር የወገነ ስለሆነ አብረኸው ገደል ግባ።

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 29 дней назад

      @@mercato967 እክካም ዘመዱኩን እኮ አማራ አይደለም ለምንድነው ማንም ላሀጫም ፖሉቲካውን እንዲፋትፋት የምትፋቅዱት ካልገባችው ዞር ብሉ እኛ ብሄረተኞች ለእዚህ ከፋት ቆሻሻ ግለስብ ቦታ የለንም በግልሽ ግን አዝለሽው ዞሪ አማራ ትግል ላይ ግን እጁን እግሩን ይስብስብ መቼ ነው ግን ስውን ማመን ማምለክ የምታቁሙት አብይ ሙሴ ብላችው ስቅላችው ይህው መከራችንን ታሳዩናላችው አሁንም ይህንን ጋላ ዘመዱኩንን የት ለትስቅሉት አስባችው አስመሳይ ቀባጣሪ መጀምሪያ የህዝብሽን አንድነት ቀይ መስመር መሆኑን ለእዛ ላሀጫም ንገሪው በጎጥ እየከፋፋለ አያናክስ ለዘመዱቹ ስልጣን ማራዘም ብሉ የራስሽን ህዝብ ወገን እመኝ ሌላን ስው ከማመን አስመሳይ ቱልቱላ እጭ

  • @OneLove_12
    @OneLove_12 Месяц назад +15

    ድል ለአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ፋኖ ሞት ለባንዳና ለአማራ ጠላቶች በሙሉ

  • @Komche-n2l
    @Komche-n2l Месяц назад +25

    እኔ እኮ የምለው ይህ እስክንድር የሚሉት ጋዜጠኛ የፍኖ መሪ የሚሆንበት ምንም አግባብ የለውም በቃ አርፎ ይቀመጥ❤❤❤❤

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo Месяц назад +2

      በትክክል ይኸ ሾተላይ ቆሻሻ ይዎጣልን ከክልሉ

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Месяц назад +30

    አማራን የከዱ እና ለአማራ የቆሙትን ለይተን አውቀናል በርቱልን #ባዬ

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад +3

      አስክንድር ጆሮውን ሊቆነጥጡት ይገባል አንደው ቀብጥዋል !!!

  • @mehabawbayu1053
    @mehabawbayu1053 Месяц назад +21

    ጀግናው አማራ

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 Месяц назад +19

    የአማራው ኩራት ባዩ ቀናው፣ አንተ የውባንተ አባተ ዕራይ ተሸካሚ ነው አደራ አለብህ
    ከመቸውም በላይ እራስህን እና ጉአደኞችህን ጠብቅ ደግሞ በእርግጠኝነት
    ሚሊዮኖች ካንተ ጋር እንዳሉ እንዳረሳ
    ሚስማር ሲነኩት ይጠብቃል እንደሚባለው አላማህን ጠበቅ አድርገህ ያዝ ❤❤❤❤

    • @user-ty4cz5qd2b
      @user-ty4cz5qd2b Месяц назад +2

      ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ

    • @user-ty4cz5qd2b
      @user-ty4cz5qd2b Месяц назад +1

      ፈርቻለሁ እንዳይገድሎት አርበኛ ሰሞል እነሱ ጋር መተባበሪ ገርሞኛል

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat Месяц назад

      ማሬ ሰለሞን አጣናው በጣም እወደዋለሁ ከየትኛው ጋ ነው​@@user-ty4cz5qd2b

  • @tube-yn2ul
    @tube-yn2ul Месяц назад +11

    የኔ አባት ምን ሁኖ ነዉ እግዚያብሄር ጤናህን ይመልስልህ😢

  • @user-nb9hn7ct4q
    @user-nb9hn7ct4q Месяц назад +8

    ከጎንደር አማራ ባየ ቀናው ከሀቀኛ አማራወች ጋር ስለቆምክ እናመሰግናለን

  • @user-ty4cz5qd2b
    @user-ty4cz5qd2b Месяц назад +11

    ባዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Mohmad-cb6ki
    @Mohmad-cb6ki Месяц назад +2

    እንዲህ እውነቱን አውጡት እናተ ጀግኖች በርቱ አላህ ይጠብቅልን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤

  • @habtamuandualem7534
    @habtamuandualem7534 Месяц назад +3

    1.ጀግናው ባየን
    2.ጀግናው ዘመነን
    3.ጀግናው ምሬን
    4.ጀግናው አሰግድ ወይም ኢንጅነር ደሳለኝ
    ያላካተተ ፋኖ የለም መሪዎቻችን እነዚህ ናቸው።

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Месяц назад +3

    ወንድሞቼ እናተ ተሰዉታቹ እኛን በነፃነት ለማኖር ስትታገሉ ፈተናዉ ብዙ ነዉ😢ግን ታሸንፋላቹ ጌታ ምስክሬ ነዉ ተንኳል አሸንፎ አያቅም እዉነት ያሸንፋል ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @veracity8968
    @veracity8968 Месяц назад +3

    አንደው ሳያቸው በጣልያን ግዜ የነበረውን ጀብደኝነት ና ሃገር ፍቅር ያስታውሱኛል !!! አግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ለድል ያብቃቹ በቶሎ ! ሃገራችን የምትተርፈው በመላው አማራ አንድነት ነው !

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 Месяц назад +4

    በርቱ ወጥሩ። ይሄ አይነት ችግር ሁልግዜ ይከሰታል። ተራርማችሁ ልዬነታችሁ አስተከክሉ እና ወደፊት

  • @TesfsheTT-bi1dz
    @TesfsheTT-bi1dz Месяц назад +1

    ዛሬ እጀግ በጣም ደስ ብሎኛል ሻለቃ እናተን በማየቴ ደስታየ ወደር የለዉም ብርቱልን ጀግኖቻችን ድሉ የናተ ነዉ

  • @MershaTesema
    @MershaTesema Месяц назад +2

    የምን መንገንጠል ነው ምታወራው ጎበዝ ኧረ ጉድ ነው አማራ ተው አንድ ሁን 1ሁን

  • @setegnmekonen
    @setegnmekonen Месяц назад

    እውነት ትለያላችሁ ባየ ቀናው! አራጋው እንዳለው !እውነት ትለያላችሁ የአማራ ጀግኖች ለዘላለም ኑሮ. ፈጣሪ ይጥብቃችሁ!!

  • @maruworkineh2048
    @maruworkineh2048 Месяц назад +2

    የአማራ ፋኖ በጎንደር አንድ ነው ጎንደሬም አይከፋፈልም ጀግኖቸ በርቱ ይህ ድርጅት በወንድማችን ደም የተቋቋመ ግዙፍ ተቋም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlelignNigate
    @AlelignNigate Месяц назад +7

    ድል ለህዝባዊ ሀይል ፋኖ!!!

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Месяц назад +2

    በጊዜ ትግል ነጣቂዎችን መለየታቸዉ መጭዉን ትግል በአነስ ጊዜ ዉጤታማ ለማድረግ ያስችላል፣ ገንዘብ የገዛቸዉ አላማቸዉ ትንሽ ነዉ።

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 Месяц назад

    እናመሰግናለን ባዬ ቀናው በረታ አለን አኛ የአማራ ቢሄርተኞች ❤❤❤ 💙💙💙ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናየ👌👌👍👍🙏

  • @AhmedAbad-nr7un
    @AhmedAbad-nr7un Месяц назад +2

    ጀግኖች በርቱ ከወሎ አድ አማራ

  • @abebechalemayehu-d9h
    @abebechalemayehu-d9h Месяц назад +3

    እስክንድርን እና ዘመነን ከመደገፍ ወታችሁ ሁላችሁም ጎንደሮች ተስማሙ

  • @AbrhamTs
    @AbrhamTs Месяц назад +6

    ጀግኖች በርቱ💪💪💪

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 21 день назад

    እግዚብሔር ክነእተ ጋር ይሁን ጀግነ እውነትነው ህዝብ ነው እሚጎዳ ስላም ማውርድ እስፍላጊ ነው በርቱ

  • @user-wl3of9kb1t
    @user-wl3of9kb1t Месяц назад +1

    የአማራ ፋኖ በጎደር👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zerihunadimitew92
    @zerihunadimitew92 Месяц назад

    ሀቀኛው ፋኖ ባዬ ክብር ይገባሀል !🙏
    ባለንፁህ ልብ ፣ ባለሙሉ ልብ፣ ጀግንነት፣ እውቀት፣ በጎጥ ሳይሆን ብሔርተኝነት እና ሀቀኝነት ባለቤቱ አርበኛ ባዬ ቀናው ከጎንህ ነን። ነገሩ እየጠራ ሀቀኛ ያማራ ልጆች እነማን እንደሆኑ እየለየን ነው።
    ክበርልን!🙏

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Месяц назад +8

    ድል ለፋኖ

  • @zshow984
    @zshow984 Месяц назад +1

    እስክንድር በዚህ ልክ የስልጣን ጥመኛ አይመስለኝም ነበር ፤ ማፈሪያ መሆኑ እጅግ በጣም ያሳዝናል ልብም ያደማል። ፋኖ ምን ያህል ንቁና ወቅታዊ ሁናቴዎችን እንደ ቆቅ በንቃት እየተከታተለ መሆኑ ልቤን ያሞቀዋል። ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ❤

    • @mimicherinet948
      @mimicherinet948 Месяц назад

      በፍፁም አይደለም ደልቶት መኖር የሚችል ስልጣን ቢፈልግማ በረሀ ባልወረደ አሜሪካም በቀረ ነበር ድሮም የሞተልሽ ቀርቶ …. የመከፋፈሉ አንዱ መንገድ መሆኑ ነዉ። እንደ ኘ. አስራት ወልደየስ ..

  • @senaytzewdu4540
    @senaytzewdu4540 Месяц назад +3

    በጣም ደስ ይላል ይህን መግለጫ በማውጣታችሁ ምስጋነው አንዷለም የሚባል ዝተት አሳማ እጁን ከናተ ላይ ሊያነሳ ይገባል

  • @user-jo7gy8tp6e
    @user-jo7gy8tp6e Месяц назад +4

    ስልጣን ለፋኖ ዉድቀት ለሥክድር

  • @belayensheyemareyamleje5109
    @belayensheyemareyamleje5109 11 дней назад

    የኛ ጀግኖች ድል ለፍኖ❤❤

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car Месяц назад +2

    ያክሰቴ ልጁ ከናዚጋ ነበር የሚሰራ የዳባት ልጁ ነው ነብሱን ይማርው😢😢

  • @user-ty4bg3pn8o
    @user-ty4bg3pn8o Месяц назад +1

    ጀግኖች እናመሰግናለን ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን አማራ ያሸንፋል✊🏾

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Месяц назад +4

    አላህ እደል በደል ያረጋቸሁ ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enanu7590
    @enanu7590 Месяц назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን እነዛንም ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Месяц назад

    አንድፋኖአንድአማራለነፃነት።

  • @AbrhamTilahun-y1f
    @AbrhamTilahun-y1f Месяц назад

    ባየ የኛ ጀግና በጣም አሰተዋይ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለድል ያብቃቹህ የኔ ጨዋ

  • @tamruhailu1303
    @tamruhailu1303 Месяц назад +2

    አሁን ጠንከር ያለ የተመረጡ በትክክል ለትግሉና ለህዝባቸው ራሳቸውን የሰጡ አስተዋይ ታጋዮችን በማካተት የአማራ ፋኖ በጎንደር አመራሮችን ይፋማድረግ ቀዳሚ ተግባራችሁ ሊሆን ይገባል።

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 Месяц назад +3

    አርበኛ ባየ ጀግናው፥ እውነተኛ የአማራ ሀቀኛ ልጅ!

  • @fikrualebachew8761
    @fikrualebachew8761 Месяц назад +2

    ጀግና ባዬ እውነቱን አፍረጠረጠው❤❤❤❤

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e Месяц назад

    አርበኛ ባዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቸሩ መድኃኒዓለም ድልን ያላብሳችሁ አምላከ ዳዊት የዳዊትን ጠጠር ያድላችሁ አሜን ድል ለክንደ ነበልባሉ ለሕዝብ ልጅ ፋኖኖኖኖኖ ❤❤❤💪💪💪

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh Месяц назад +1

    በርቱ ጀግኖቻችን እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ከጎናችሁ ነን ። ድል ለእውነተኛ ታጋዮች

  • @user-ku4dg8zb1j
    @user-ku4dg8zb1j Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ወገኔ ❤❤

  • @sarasesaye
    @sarasesaye Месяц назад +1

    የኛ ጀግኖች ድል ለፋኖ

  • @nattyfetene
    @nattyfetene Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻን ። እውነት ነው አንድ አማራ ፍኖ ።

  • @Kenerie
    @Kenerie Месяц назад +9

    ፋኖ በጎንደር ከባድ ሚዛን ነው ፤ ማንም ሌባ ሸብረክ አያደርገዉም

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 Месяц назад +1

    የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነው ።ጎንደር 'ሸዋ 'ጎጃም 'ወሎ +ፋኖ አማራ ወደፊት እግዚአብሔር ምስክሬን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው።

  • @Kenerie
    @Kenerie Месяц назад +5

    ጌታ አስራዴ ለዚህ ነበርንዴ ወደ ፋኖ የገባው? ድሮስ ግንቦት ሰባት

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Месяц назад +3

    እንዴት ግን ፋኖ በከታዉና ሃብቴ ከአዲስ አበባ መጥቶ እስክንድር ይምራኝ ይላሉ??? ስንት ጀግና ባለበት የፋኖ ትግል

    • @BewuketEyilachew-nz4yd
      @BewuketEyilachew-nz4yd Месяц назад +1

      ብር ነው

    • @mimicherinet948
      @mimicherinet948 Месяц назад

      በፍፁም እስክንድር እንደምታስቡት ። አይደለም ደልቶት መኖር የሚችል ስልጣን ቢፈልግማ በረሀ ባልወረደ አሜሪካም በቀረ ነበር ድሮም የሞተልሽ ቀርቶ …. የመከፋፈሉ አንዱ መንገድ መሆኑ ነዉ። እንደ ኘ. አስራት ወልደየስ ..

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 29 дней назад

      @@mimicherinet948ብርሃኑ ነጋም እንዴ ስትሉ ነበር ዝም ብይ እናከብረዋለን መሪ ሊሆን ግን አይችልም ::

  • @user-jo7gy8tp6e
    @user-jo7gy8tp6e Месяц назад +2

    ጀግናዉ ባዬ ቀናሁ ፈጣሪ ይጠብቅሕ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Месяц назад

    እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን ንግግራቸው እራሱ መልካም ትግስትና ትህትና የተሞላበት❤❤❤

  • @user-mh9eh7tm5o
    @user-mh9eh7tm5o Месяц назад

    ጀግኖቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እስክንድር የሚባል ነቀርሳ ይንቀልልን

  • @SialfWaza
    @SialfWaza Месяц назад +1

    በርቱ ጀግኖች በደምና አጥንት እየገነባችሁት ያለውን የነፃነት ትግል የዳያስፖራ ሞጭልፎች እንዳይጠልፉት ! የህልውና ትግል ስለሆነ ከፋፋዮችን አትታገሱ !!

  • @user-fs8vd2ew4s
    @user-fs8vd2ew4s Месяц назад +4

    ,,,እንወዳቹህ..አለን..በርቱሉን..ፈተናያለነው....ከቤተ..አማራ

  • @HaylemariamWoldesemayate
    @HaylemariamWoldesemayate Месяц назад

    የነፈሶ ማህበር በርቱ።

  • @user-mk8uc1wr7n
    @user-mk8uc1wr7n Месяц назад +4

    እረ ባካችሁ ተስማሙ እኛ ምንም አይጠቅመንም

  • @shanbelgetaneh8953
    @shanbelgetaneh8953 Месяц назад +2

    ጀግኖች ናችሁ

  • @Zed-jx3iy
    @Zed-jx3iy Месяц назад +2

    እኔ ልበሳቆል ማርምን ባየ ያመምው ይመስላል ቅዱስ ገብሬል ይሰብቅህ ❤

    • @selamadmew3568
      @selamadmew3568 Месяц назад

      አውታሞ ነውየከረመውቆስሎነበር ተመ ስገንነውእየተሻለውነው🙏🙏🙏

  • @mulugetaaychewtube7640
    @mulugetaaychewtube7640 Месяц назад +1

    ወንድሞቼ ይሄን ሰጣ ገባ ትታችሁ አንድ ሁኑልን እባካችኩን ባባዬ ክፉ አይንካችሁ ለሁላችሁም ክብር አለኝ

  • @KEFTABEHAGER
    @KEFTABEHAGER Месяц назад

    ወንድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zeleke75
    @zeleke75 Месяц назад

    የጀግናው ውባንተ ግርፎች እናመሰግናለን። ትግሉ በትክክለኛና ቆራጥ ልጆች ይመራል አንድነት ሀይል ነው።

  • @tsehayalemayehu3608
    @tsehayalemayehu3608 Месяц назад +2

    ድል ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Месяц назад

    በርቱልን ከስዴ እክርዳድ ስለማይጠፋ ባዳ ተጣርቶ መወገድ አለበት ክብር ለአማራው ልጂ ጋሻ መከታ ፋኖ 💓💓💓💓

  • @fasilyimer8283
    @fasilyimer8283 Месяц назад +8

    ባየ የውቤ ቀኝ እጂ

  • @Sraap-ml9go
    @Sraap-ml9go Месяц назад +6

    በውነት ስንጠብ ነበር አሁንም በርቱ እውነትን ይዞ የቆመ መጨርሸው ያማረ ይሆናል እስክድር ያአማራን ትግል ጠላፊ ነው ያልፋል የህግዜ ባዳ የሚአፍርበት ገዜ ቅርብ ነው

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 Месяц назад +6

    አርበኛ ባየ አንተ ተኩስ ብቻ ሳይሆን ፓለቲካም ገብቶሃል፡፡ እውነቱን የምነግርህ ካንተ በላይ የአማራን የፓለቲካ መስመር የተረዳ የለም፡፡ ትግልም ስልጣንም የእናንተ እንጅ ለማንም ተላልፎ መሰጠት የለበትም፡፡ አሁን ሁለት አይነት ዕዝ አለ፡፡ የአማራ ዕዝ እና የዶላር ዕዝ፡፡ የአማራ ዕዝን የሚመሩት እንዳንተ ያሉ ታጋይ አታጋዮች ናቸው፡፡ የዶላር ዕዙ በእስከንድር የሚመራ በሀብታሙ አያሌው ምላስ የሚቀባጠር ሲሆን በአሜሪካ በእንግሊዝ እና በብልጽግና የሚደገፍ ነው፡፡ ውድ አርበኛ ባየ አሁን እጅግ በጣም የምትጠነክርበት፣ ወዳጅና ጠላትህን የምትለይበት፣ ሀሳብህን ከሚጋሩ የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች ጋር አንድ ወጥ አማራዊ ድርጅት የምትፈጥሩበት፣ ጊዜ ሳትሰጥ ለአደጋ ሊጋለጡ የሚችሉ ጓዶችህን ከለላ የምትሰጥበት፣ ከተቻለም ባልሆነ አካሄድ የተሸወዱ አመራሮችና ወታደሮችን በጥበብ የምትመልስበት ወቅት ላይ ነህ፡፡ እንደ ጀግናው ዘመነ ካሴ እራስህን ካደጋ ባላጋለጠ መልኩ በየጊዜው ወሳኝ ተደጋጋሚ መግለጫዎችን የምትሰጥበት ሚዲያ ተጠቀም፡፡
    የዶላር ዕዝ አንቀበልም
    የጀግኖች አርኞች ትግል በዲያስፖራ አይጠለፍም

    • @user-ty4cz5qd2b
      @user-ty4cz5qd2b Месяц назад

      @@relaxingthoughts9725 እንካይበሉት ያስፈራል

  • @Henusmedia106
    @Henusmedia106 Месяц назад

    ሐቀኛው መሪዬ የውብአንተ ምትክ ባዬ ቀናው የአባቶቹ ልጅ 😍

  • @user-tx9gi7zh1o
    @user-tx9gi7zh1o Месяц назад +1

    መሠራት ካለበት ዘላቂ ህልውናን ያረጋገጠ እውነተኛ ድርጅት ይመሥረት።ከዚያ ውጭ ሁሉም አነሰም በዛ ለዚህ ትግል አስተዋፆ ያላበረከተ የለም በመሆኑም ትችት ይቁም።ስተት ይኖራል የማይሳሳት ተቀማጭ ብቻ ነው።ወድሞች ወደምክሩ ወደ ትግስቱ እናዘንብል።ምክንያቱም ብዙ እልህ አስጨራሽ መድረኮችን ስለተሻገራችሁ ትችላላችሁ።

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi Месяц назад +1

    እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ምንእላለሁ❤አንድነታችሁ ይመለስ 😢እያልኩ እፀልያለሁ አንድነት ሐይልነው በርቱ 🙏🙏🙏🙏

  • @helenzerihun831
    @helenzerihun831 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጎበዛች እናንተ መከርችሁን እያያችሁ ማንም መቀለድ የለበትም ❤❤❤❤

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 Месяц назад +2

    መላው አማራ ከእነዚህ ፋኖ በጎጃም፣ በጎንደር፣ በሸዋ እና በወሎ ውጪ አማራ አያውቅም፤ ድርጅትም ግን ባርም የሚባል የለም፤ ሁሉም አማራ ከእዚህ ውጪ እንዳይንቀሳቀስ፤ አለዛ ኢትዮጵያ 100 ዓመት የሚዘልቅ የእርስበርስ ጦርነት ውስጥ ትወድቃለች፤ አማራ እነዚህን ከፋፋዮች አጥብቀህ ተቃወም፤ ከእነዚህ እኩያን ጋር የሚንቀሳቀስ ማንኛወቅም አማራ የአማራ ጠላት እንደሆነ እና ከጨፍጫፊዎቻችን ለይተን የማናያቸውን ማወቅ አለባቸው፤ የወንድሞቻችንን መስዋዕትነት ለመንጠቅ የሚያደቡትን ባንዳዎች እስከመጨረሻው እንፋረዳቸዋለን! አማራ አስቸኩዋይ መልዕክት አስተላልፍ! ሚናህንም ለይ፤ ከእንግዲህ አፈሙዙ ወደሁሉም ይዞራል!

  • @AmarechDegen
    @AmarechDegen Месяц назад

    የኔጀግናአይዞህወገኔ

  • @mehabawbayu1053
    @mehabawbayu1053 Месяц назад +4

    ጀግኖች

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o Месяц назад +1

    ይጠራል አይዞአችሁ ጓዶች ድል ለአማራ ፍኖ 💪💪💪

  • @user-ru8dj4ms3w
    @user-ru8dj4ms3w Месяц назад

    ሁሌም ጎንደር ❤❤❤❤

  • @user-ou9xq1vk5h
    @user-ou9xq1vk5h Месяц назад

    አማራ እና ለአማራ ሕዝብ ሚቆረቆር ይሁን እንጂ የሆነ ቢሆን ምንም አይመስለኝም ብቻ አንድ ሁኑልን ለምስኪኑ ሕዝብ ብላችሁ

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut Месяц назад

    ድልፍኖኖኖኖኖፍኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp Месяц назад

    የኔጀግኖች እመብርሀን ትጠብቅልኝ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to Месяц назад

    የኔ ጀግኖች ሞቼ ነው የምወዳቹ እኔ ከክልል ውጪ ነው የምኖረው ግን ደሞቼ ሺ አመት ኑሩልኝ እናንተ ከፈጣሪ በታች የኛ መከታ ናቹ አንድ ስትሆኑልነሰ ደስ ይለናል

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 Месяц назад

    ፋኖ ለአማራነታችን ብቻ ነው የሚቆመው🥰💪🥰💪

  • @MulukenTsegaye-ec6kj
    @MulukenTsegaye-ec6kj Месяц назад +1

    Temechitehegnal BAYEH KENAW .YOU ARE !!! from ቤተ-አማራ

  • @htdf8217
    @htdf8217 Месяц назад

    ድል ለአማራ ፋኖ🎉

  • @ZenawiLimenih-zl7xj
    @ZenawiLimenih-zl7xj Месяц назад

    የ ንጉሶቹ ዘር በርቱልንማ💪💪💪

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Месяц назад

    የኔጀግኖች እግዚአብሔር ከናተጋርይሁን💚💛❤💪💪

  • @user-ty4cz5qd2b
    @user-ty4cz5qd2b Месяц назад

    ባየሆቸው ቁጥር ሆድ ይብሰኛል አምላክ ይጠብቃቸው እመብርሃን የልባቸውን መሻት ፈፅሚላቸው ።በጎናቸው ቁሚ

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha Месяц назад

    ድልለፋኖ፣ፋኖአድሁን፣አማራ❤🙏🙏🌹🌹💪😭

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y Месяц назад +3

    ገንደሩን አበበ በለው ወሎውን ሐብታሙ ሸዋውን ሻለቃ ዳዊት እየመሩ እያመሰቃቀለቸው ነው ከእስከድር ጋር ሆነው እረፉ ሊባሉ ይገባል☝

    • @mimicherinet948
      @mimicherinet948 Месяц назад

      እስክንድር በፍፁም እንደገመትከዉ አይደለም ደልቶት መኖር የሚችል ስልጣን ቢፈልግማ በረሀ ባልወረደ አሜሪካም በቀረ ነበር ድሮም የሞተልሽ ቀርቶ …. የመከፋፈሉ አንዱ መንገድ መሆኑ ነዉ። እንደ ኘ. አስራት ወልደየስ ..

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 29 дней назад

      ዝተት ዞር ብል

  • @zemenemiskir8793
    @zemenemiskir8793 Месяц назад +1

    ብዙ የለፈለፈ ችግር ያለበት ነው ።

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 Месяц назад +1

    All amhara must stand with amhara fano in gonder led by Bayeh Kenaw!
    A must!!!

  • @mlegesemergeta706
    @mlegesemergeta706 Месяц назад +2

    ጎንደር እንህ ነው በቃ የስንቱን ባንዳ ወገብ ሰበራችሁት ኑሩልን

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p Месяц назад +2

    የትግሉን ጠላፊዎች በማጥራት ገታች ሴራዎችን በመመጠር ትግሉን ከግብ ማድረስ ይቻላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤