ፓስፖርት በአዲሱ ህግ አወጣጥ Online || New Ethiopian Passport Online

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 99

  • @ቻላ
    @ቻላ Месяц назад +1

    Thanks clear!!

  • @mikemoke10
    @mikemoke10 26 дней назад +1

    bro is fire

  • @mulugetamamiru7674
    @mulugetamamiru7674 Месяц назад +2

    አስችኳይ ፓስፖርት የ2ቀን እና 5ቀን ስስታም እያስቸገረ ስለሆነ በመጣ ሰት እንዴት መሙላት ይችላል

  • @josephjo9345
    @josephjo9345 28 дней назад +1

    ክፍያ ልከፍል order id ሳስገባ content is not allowed in prolog ይለኛል ምን ላርግ🙏

  • @AwokeAbriham
    @AwokeAbriham Месяц назад +2

    Abeni ቪድዮህን አይቼአለሁ በጣም እናመሰግናለን🙏 ሳሞኑን በonline ልሞላ አስቤ ነበርና ግን አዲስ አበባ አመልካቾች በዲጂታል መታወቂያ ብቻ ነው ማመልከት የሚችሉት የሚል ወሬ አለ። በዚህ ጉዳይ ምን መረጃ አለህ?

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад +1

      ልክ አይደለም። በዚህ ጉዳይ ላይ ዛሬ የምለቀው video አለ። እሱ ላይ በደምብ አብራራዋለሁ።

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад

      ልክ አይደለም። በዚህ ጉዳይ ላይ ዛሬ የምለቀው video አለ። እሱ ላይ በደምብ አብራራዋለሁ።

  • @JirkkoAbdusemed-p6y
    @JirkkoAbdusemed-p6y 18 дней назад

    Hello awun 3ti deqiqa wusx memolat sila alebet edet eneragalen my bro

  • @meseretsemaw
    @meseretsemaw Месяц назад +1

    Good🎉

  • @FikrugezahegnFlove
    @FikrugezahegnFlove 4 дня назад +1

    E bro be adisu hig malet 5000 kehone behula indet betele birr mekfel yichalal videio bitseralin

  • @Imran-r6e2f
    @Imran-r6e2f Месяц назад +1

    አቤ መታወቂያዬ 2016ነው የሞላሁት
    ለቀጠሮ ስሄድ አሳድሰዋለው ብዬ
    ኦንላይን የሞላሁበት ስሞላ አድሼ ስላልነበር risk አለው?

  • @samketbetty5421
    @samketbetty5421 10 часов назад

    urgent passport is not working how to work

  • @AbudiDegu
    @AbudiDegu 29 дней назад +1

    እሽ ወንድሜ ለመረጃህ ከልብ አመስግናለው
    አንድ ጥያቄ አለኝ የኔ መታወቂያዬ ለጊዜው አልታደስም እና ለቀጠሮ ይሆናል ወይ አሁን በፍጥነት ቀጠሮ ማስያዝ ፈልጌ ነበር
    የቀጠሮ ቀን ሲደርስ አሳድሼ መሄድ እችላለሁ? ወይስ

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  28 дней назад +1

      አዎ ለቀጠሮ መሆን ይችላል። ግን በአካል ስትሄደ የታደሰ መሆኑን እርግጠኛ መሆን አለበህ:: ስለዚህ ጉዳይ የሚያብራራ ቪዲዮ ሰርቻለሁኝ እየው:- ruclips.net/video/QuR-_qjyFi0/видео.html

  • @Robelevent
    @Robelevent 27 дней назад +1

    👍😎❤️🔥😀🎉

  • @RahmuTofiq
    @RahmuTofiq Месяц назад +2

    aschokay ye 5 litasizing kechalki please your phone

  • @emrandavid4851
    @emrandavid4851 Месяц назад +1

    There is no available appointment date, Please check Later! ???
    Jimma passport

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад +2

      @@emrandavid4851 Yes, andand botawoch lay ketero simola new endezi yemilew. Kesamnt bewala mokrew 👍

  • @amanualTsegsh
    @amanualTsegsh 12 дней назад +1

    ወንድማችን ኣፑሎድ የምናረገው የልደት ካርድ በፊት እና በኋላው ነው ወይስ ብፊት ብቻ ነው

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  12 дней назад +1

      ብፊት ብቻ ነው 👍

    • @amanualTsegsh
      @amanualTsegsh 12 дней назад +1

      ይመችህ ወንድሜ በጣም ኣመሰግንሃለው

  • @behailubarza6625
    @behailubarza6625 Месяц назад +1

    ስለግሩም ማብራሪያ አመሰግኛለሁ፡፡ አንድ ጥያቄ አለኝ ከሃገር ውጭ ያለ ሰው እንደት አዲስ የኢትዮጵያን ፓስፖርት onlin መሙላት ይቻላል?

    • @aqsatube188
      @aqsatube188 Месяц назад

      Invea app download adirgeh online mamulat tichlaleh

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад

      ድጋሚ አዲስ ፓስፖርት ማውጣት አይቻልም እኮ።

  • @SaajidJemal
    @SaajidJemal Месяц назад +1

    እሺ ለሁላችሁም አመሰግናለሁ። ግን ለአዲስ ፓስፖርት እስከ መቼ ቀጠሮ ሲሰጡ

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад +2

      endemolashibet ager yileyayal. bzu gize gn ke4-5 wer dres.

  • @Blackiey1
    @Blackiey1 Месяц назад +1

    መታወቂያ ስካን ሲደረግ ሁለቱም ገጽ ነው? እንዴት በአንድ a4 ሳይዝ ገጽ ማድረግ ይቻላል?

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад +2

      በሁለቱም ገጽ ባይሆን ችግር የለውም። ግን የሚመከረው A4 size ላይ የመታወቂያው ሁለቱም ገጽ Scan ቢደረግ ሀሪፍ ነው። ካልሆነ ግን መረጃው ያለበት ገጽ ብቻ በቂ ነው 👍👍

  • @zarudene
    @zarudene Месяц назад +1

    ከሀገር ውጭ ሆነው ፓስፖርት ጠፍቶ ቢ እንዴት አድርገን የምንመለከተው እና እንዴት በእጃችን ይዳርሰል

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад +2

      Video እሰራለሁኝ🙏

    • @zarudene
      @zarudene 24 дня назад +1

      እሺ ወንድሜ

  • @snkitube7554
    @snkitube7554 Месяц назад +1

    ሰላም ወድም በኦላይን ቀጠሮ ነው መሄድ ያለብን ነው በቀጠሮ ቀን ነው በቀጠሮ ቀን ስትሄድ ሌላ ቀጠሮ ይሰጣሉ

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  28 дней назад +1

      ጥያቄህ ግልጽ አይደለም:: Telegram lay awragn:- @bena_abi or www.t.me/@bena_abi

  • @ElhamTajdin
    @ElhamTajdin 22 дня назад +1

    selam ahun ascheko passport mawetate yechalal

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  22 дня назад

      There is no available appointment date, Please check Later!

  • @BaredinMenicha
    @BaredinMenicha Месяц назад +1

    በ ኦሮሚያ ልደት ካርድ ከ ሐዋሳ ኢሚግሬሽን ማዉጣት ይቻላል ዎይ?

  • @sadatonline
    @sadatonline Месяц назад +1

    website ስገባ ሁል no avilable ይላል ምድነው ?

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад

      ቴሌግራም ላይ Screen shoot ላኪልኝ:- Telegram:- @bena_abi weym www.t.me/@bena_abi

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 Месяц назад +1

    ለህድሳት እባክህ አሳየን

  • @mekonnengeremew
    @mekonnengeremew Месяц назад +1

    passport በቀጠሮ ቀን አይደርስም የሚል ወሬ በስፋት ይነገራል። ምን አሳብ አለህ?

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад

      እውቱን ስነግርህ አዎ ብዙ ጊዜ በቀጠሮ ቀን አይደርስም። ግን ሁሌ እንደዛ ነው ማለት አይደለም። እንደሞላህበት ከተማ ይለያያል::

  • @D.Ephraim
    @D.Ephraim Месяц назад +1

    በ National ID ማውጣት ይቻላል?

  • @Mezmur_YouTube
    @Mezmur_YouTube Месяц назад +1

    ፓስፖርቴ expire ሊያደርግ 10 ወር ይቀረዋል፣ አሁን ማሳደስ አችላለው? please support me , I need to renew passport, but the remaining date of until expired is 10 months, it is possible to renew now my passport? thank you for your information.

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад

      Yes, in Ethiopia, you can renew your passport up to 6 months before it expires. Since you have 10 months remaining, you should be eligible to renew it.

  • @AbdulkerimShuruba
    @AbdulkerimShuruba 12 дней назад +1

    Silk kutrehen post argelengi esti

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  11 дней назад

      Kesu yilk betelegram btaweragn arif new. TG:- t.me/@bena_abi

  • @ZehraZehra-s4z
    @ZehraZehra-s4z Месяц назад +1

    በጠፋበት ለማውጣት የታደሰየቀበሌ ማስታወቂያ ያስፈልጋል እንዴ

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад +1

      አዎ የታደሰ መታወቂያ ያስፈልጋል::

    • @JirkkoAbdusemed-p6y
      @JirkkoAbdusemed-p6y 18 дней назад

      3t deqiqa tataqimen bowalla digami mestakaka enchelallen?

  • @YejodkAli
    @YejodkAli Месяц назад +1

    bro በአስቸኳይ ለማውጣት ታግዷል የሚሉት እውነት ነው ወይስ

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад

      አዎ, ታግዷዷል: ስለዚህ የሚያብራራ Video ሰርቻለሁ እየው:- ruclips.net/video/QuR-_qjyFi0/видео.html

  • @Alikha-h1g
    @Alikha-h1g Месяц назад +1

    ወንድሜ እስቲ አሁን ለዪ አስቾከዪ እየሰሩ ነዉ

    • @Alikha-h1g
      @Alikha-h1g Месяц назад +1

      በጠም እንናመሳግነለን

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад +1

      አይደለም። አሁን ላይ ላልተወሰነ ጊዜ አስቸኳይ ፓስፖርት ማውጣት አይቻልም

    • @Alikha-h1g
      @Alikha-h1g Месяц назад +1

      @EbenezerSemaw በጠም አመሳግነለዉ እና መደበኘ በስንት ወር የልቀል ዪለሉ

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад +1

      @@Alikha-h1g inbox:- Telegram:-@bena_abi

    • @AgerFuj
      @AgerFuj Месяц назад

      ወንድሜ አስቸኳይ መቼ ይጀምሩታል ብለህ ታስባለህ ወይንስ ተቋርጧል እሚጀምር ከሆነ ልጠብት አለዚያ መደበኛውን ወረፋ ላስይዝ? እባክህ ወንድሜ መልስልኝ 🙏🙏🙏🥰@@EbenezerSemaw

  • @hilalmobile
    @hilalmobile Месяц назад +1

    አስቸኳይ በኦንላይን ቀጠሮ መያዝ ይቻላል ?

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад +1

      አዎ ይቻላል። ግን አሁን ላይ አይሰራም።

  • @amanzewdu6677
    @amanzewdu6677 Месяц назад +1

    Edesa 13,000 bir new Enday

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid Месяц назад +1

    እኔ በቶሎ ነዉ የምፈልገዉ

  • @natizeleke5486
    @natizeleke5486 Месяц назад +1

    67 አመት ለሆናቸው ሰው የልደት ካርድ ያስፈልጋል?

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад

      አዎ ያስፈልጋል፡፡

    • @natizeleke5486
      @natizeleke5486 Месяц назад +1

      @@EbenezerSemaw አይ አያስፈልግም አሉኝ እኮ በአስቸኳይ ነው

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid Месяц назад +1

    ስልክህን ስጠኝ በአላህ

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад

      Telegram:- @bena_abi

    • @WardaKhdar
      @WardaKhdar Месяц назад

      17 ስው ያለው ቻናል ነው በሱ ነው የምናገኝክ

    • @RashidSeyid
      @RashidSeyid Месяц назад

      @WardaKhdar የቱ

    • @RashidSeyid
      @RashidSeyid Месяц назад

      @@EbenezerSemawበየቱ

    • @WardaKhdar
      @WardaKhdar Месяц назад

      ቻናሉ 17ስው ነው ወይ ያለው???? ወይም ሌላ ከሆነ ንገረን ስርች ስናደር የምናገኝው እሱን ነው

  • @BashaDagime-os2qq
    @BashaDagime-os2qq 12 дней назад +1

    ebi algn

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid Месяц назад +1

    አረ በምንላግኝህ

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад +1

      ቴሌግራም ላይ አውራኝ Telegram:- @bena_abi

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid Месяц назад +1

    እኔ አልቺልም እደዝህ

  • @sadatonline
    @sadatonline Месяц назад +1

    ቀጠሩ ለማስያዝ ክፍያ የያስፈልጋል ወይ9

  • @Abdureacts
    @Abdureacts Месяц назад +1

    አዉ ጣልኝ የወር

  • @Imran-r6e2f
    @Imran-r6e2f Месяц назад +2

    አቤ መታወቂያዬ 2016ነው የሞላሁት
    ለቀጠሮ ስሄድ አሳድሰዋለው ብዬ
    ኦንላይን የሞላሁበት ስሞላ አድሼ ስላልነበር risk አለው?

  • @Imran-r6e2f
    @Imran-r6e2f Месяц назад +1

    አቤ መታወቂያዬ 2016ነው የሞላሁት
    ለቀጠሮ ስሄድ አሳድሰዋለው ብዬ
    ኦንላይን የሞላሁበት ስሞላ አድሼ ስላልነበር risk አለው?

    • @EbenezerSemaw
      @EbenezerSemaw  Месяц назад

      ችግር የለውም ምንም አይነት risk የለውም ። ግን ለአሻራ ስትሄድ ማሳደስ አለብህ። አሻራ ለመስጠት በቀጠሮህ ቀን ሂደህ መታወቂያህ ያልታደሰ ከሆነ Risk አለው።