ምርጥ ጎመን በሥጋ //how to make Gomen Be Siga

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 сен 2024
  • Don't forget to like, comment, share and subscribe to my channel.
    / @ethiotastyfood
    / ethiotastyfood1
    / ethiotastyfood
    / ethiotasty
    EthioTastyFood channel where you can find different types of Ethiopian food recipes. This channel contains step by step Video guide on how to make delicious Ethiopian dishes, all kinds of eaters can enjoy.

Комментарии • 416

  • @susutube6227
    @susutube6227 6 лет назад +16

    በጣም ጎበዝ ባለ ሙያ ቆንጆ ነው እንዴት እንዳስቀናኝ እምሮኝ ቀረ እንደዚ አይነት ጎመን ብዙ ግዜ ፈልጌ ነበር አላገኘሁም አረብ አገር ነው ያለሁት

    • @hayathassen1357
      @hayathassen1357 5 лет назад

      ኬል ይባላል አለ ማር ደኑብ ወይም ማኑዬል ሱፕር ማርኬት

    • @lawganedrashyoutb6169
      @lawganedrashyoutb6169 4 года назад

      Mlukiya

    • @seadaabate4209
      @seadaabate4209 4 года назад

      በሰባነክ ስሪ እኛም እዛ ነው ያለነው የምንሰራው ሰባነክ ነው በደንብ ነው የሚጣፍጠው

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад +1

    እኛ ኢትዮጵያን የተለየን ነበርን በሞያ በንፅህና ሠላሙን ያምጣልን ደጉ ጌታ እጅሽ ይባረክ እህት ።

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 года назад

      አሜን የኔውድ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን

  • @user-po3tw5mq5n
    @user-po3tw5mq5n 6 лет назад +4

    በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ አምሮቴ ግን ጨመረ😍

  • @user-rt4oc2rg9b
    @user-rt4oc2rg9b 6 лет назад +7

    ዎውውው ነው ለኔ ቢጤ እድሜ ለኢቶብ ከዝች ሾፍ እያረኩ ይሰራላ ሞያ የለኝ ብሎማለቃቀስ የለ ኪኪኪኪኪ

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 6 лет назад +8

    የኔ ቆጆ ከልብ እናመሰግናለን በጣም የምወደው ጎመን

  • @user-vy9kq8yc4w
    @user-vy9kq8yc4w 5 лет назад +4

    ሞያ ከጎረቤት አሉ እጄሽ ይባረክ

  • @user-ok8dp2ji6p
    @user-ok8dp2ji6p 6 лет назад +28

    ወይኔ ጎመን በቆጮ ናፈቀኝ አሳዳጊ ባለውታዬ ናት እኮ። የኔ እናት ባልበላውም አሳይተሽ ምራቄን ስላስዋጥሽኝ ከልቤ አመሰግንሻለሁ።

  • @xgammeryt4031
    @xgammeryt4031 6 лет назад +6

    አማርኛሺም ምግብሽም አሪፍ ነው

  • @tigistmekuria1101
    @tigistmekuria1101 5 лет назад +1

    ቀላል ነው እኔም በደንብ ነው ምሰራው ትዝ አስባልሺኝ ያገሬን ምግብ እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤

  • @dinagod6798
    @dinagod6798 6 лет назад +3

    Waw berchi yene kinjooo tebareki

  • @yayabzbzbsb9709
    @yayabzbzbsb9709 5 лет назад +8

    አላህ። እጀሽን። ይባርክልሽ።

  • @love-wr3oc
    @love-wr3oc 5 лет назад +2

    Wow ejsh ybarek betam des ylale mrakan naw yaswatshn berchi!!!

  • @jtube3698
    @jtube3698 6 лет назад +4

    እጅሽ ይባረክ♥

  • @mimimengistu4439
    @mimimengistu4439 5 лет назад +2

    Thank you tebareki yena gobez

  • @aa6750
    @aa6750 6 лет назад +4

    ውይይይይ ኅመን አኅኅሺኚ
    ኅበዝ በርቺልን

  • @user-rb7lo6le8o
    @user-rb7lo6le8o 5 лет назад +1

    I'm on my way to the vegetable shop now and going to cook this GOMEN BE SIGA

    • @temesgentsega5915
      @temesgentsega5915 5 лет назад

      Incredible job !! Thank you I learned
      a lot from you .

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 года назад +1

    እህቴ ፍራፍሬዎቹ ሳያልቁ የጁስ አሰራር ሀሪፍ ለየት ካለሽ## የአንቺን አሰራር በጣም ስለምወደው ነው# tebarkii

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 года назад

      እሺ ግን አሁን የፍራፍሬ ወቅቱ አይደለም ብርድ ነው ግን እሞክራለው በቅርቡ

  • @sarbenat3613
    @sarbenat3613 5 лет назад +1

    Wow gobez gin bolee min denow

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад +1

      የቦሌ ዱቄት ልክ እንደ አፈር አይነት ሆኖ አሸዋ የተቀላቀለበት ነው። በብዛት ቦሌን የምንጠቀመው ጎመኑ የማይበስል ከሆነ ቶሎ ለማብሰልና ጎመን ከለሩን ሳይቀይር ለማብሰል ነው። ቦሌ ከሃገር ውጪ ያለ አይመስለኝም።

  • @meskiyegata2679
    @meskiyegata2679 5 лет назад +3

    ስወድ እኮ እኔ በመረቅ ነበር ምሰራ ሲያምር

  • @user-vo7iq7zv6d
    @user-vo7iq7zv6d 6 лет назад +2

    የኔ በላ ሞያ ጎበዝ እነመሰግነለን

  • @AN-oo5hg
    @AN-oo5hg 5 лет назад +1

    Thanks a lot for sharing your talent 👏👏
    Please keep it up the good work 🇪🇹

  • @user-jm7vq2it3x
    @user-jm7vq2it3x 5 лет назад +4

    እርጋታሽ ምርጥ መምህር አድርጎሻል

  • @YET64
    @YET64 6 лет назад +3

    Great presentation good one! I like it. Learned something! I have subscribed your channel

  • @user-pr5rr6jz8v
    @user-pr5rr6jz8v 5 лет назад +1

    ሰላም ማማዬ እንዴት ነሽ wow የኔ ባለሙያ በርቺ በጣም ምርጥ የሆነ ምግብ የሀገሬ ልጆች ገባ ብላችሁ እዩላት አያስከፍልም ቅንነት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ደግሞ ለኛም ጥሩ ሙያ ይዘን እንወጣለን ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ በያላችሁበት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን !!!!❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад

      አመሰግናለው የኔ ውድ! አሜን🙏

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 5 лет назад +1

    በጣም አሬፍ ነው ጎበዝ በርቼ

  • @KuwaitKuwait-zt7qs
    @KuwaitKuwait-zt7qs 6 лет назад +4

    Arife new berche mar

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 5 лет назад +3

    በርች አሪፍ ነው

  • @user-ev7us4lr3c
    @user-ev7us4lr3c 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን በርቺ ቆንጆ

  • @oneLove-cq3tu
    @oneLove-cq3tu 6 лет назад +3

    Hmmmmmmmmmmm thanks dear

  • @user-qo8pi7uv3h
    @user-qo8pi7uv3h 6 лет назад +3

    ማሻ አላህ እጅሽ ይበራክ

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 4 года назад +1

    Waww enot.merte.bakala

  • @domo731
    @domo731 4 года назад

    አሪፍ ነው ምንም የለለበት ፅጥ ያለ ደስ ይላል

  • @shewitshewit6016
    @shewitshewit6016 3 года назад +1

    Thank sister I make a nice dinner for my wife...

  • @wyinishethune8435
    @wyinishethune8435 5 лет назад +1

    WOWOW bexam liyunawi 👍

  • @user-ji7ii7kq6h
    @user-ji7ii7kq6h 6 лет назад +2

    ሲያምር

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 лет назад +8

    እናመሰግናለን ውዴ

    • @brtkanbaye6720
      @brtkanbaye6720 5 лет назад

      ዋውውውው ሲምር ጉመን ውስጤ ነው

  • @rr3025
    @rr3025 6 лет назад +2

    ወአው ደስ ይላል ቆጆ በርቺ

  • @asmeromwoldegiorgs4019
    @asmeromwoldegiorgs4019 6 лет назад +3

    wow good job thanks

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood  6 лет назад +18

    የቦሌ ዱቄት ልክ እንደ አፈር አይነት ሆኖ አሸዋ የተቀላቀለበት ነው። በብዛት ቦሌን የምንጠቀመው ጎመኑ የማይበስል ከሆነ ቶሎ ለማብሰልና ጎመን ከለሩን ሳይቀይር ለማብሰል ነው። ቦሌ ከሃገር ውጪ ያለ አይመስለኝም።

    • @simethio2517
      @simethio2517 6 лет назад

      EthioTastyFood ቦሌ ግን ጣዕሙን አይቀረውም ? Thank you I love ur videos very good presentation 🙏

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 лет назад +1

      @@simethio2517 የጎመኑን ጣዕም አይቀይረውም እደውም የጎመኑን ከለሩን ያሣምረዋል::

    • @gidash
      @gidash 6 лет назад +1

      EthioTastyFood ጎበዝ ባለ ሙያ ምናልባትም ክሥታኔ

    • @user-sg8vs7tz9j
      @user-sg8vs7tz9j 6 лет назад +1

      ቦሌ የት ነዉ ሚገኝ ቦታዉ

    • @hayatye6697
      @hayatye6697 5 лет назад +3

      ቦሌ ምንድነው እስኪ እምታውቁ ሹክ በሉኝ

  • @user-mw4is7xu9z
    @user-mw4is7xu9z 5 лет назад +1

    ዋዎዎ ባለሙያ ነሽ ጎበዝ

  • @tinakuids4898
    @tinakuids4898 6 лет назад +4

    Thanks you my dear😍👌

  • @yayabzbzbsb9709
    @yayabzbzbsb9709 5 лет назад +1

    ማሻላህ ነው።

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 лет назад +2

    መልክ ስጠኝ እጂ ሞያ ከጎረቤት እማራለሁ ትል ነበር አያቴ ነብሷን ይማርልኝና😢😢እናመሰግናለን እህቴ 😍😘

  • @aminanuri7799
    @aminanuri7799 5 лет назад +1

    Batem arif new barehi

  • @semirasara134
    @semirasara134 4 года назад

    ምርጥ አሠራር የጨምርልሽ እህት ጠንክሪ

  • @alfabteethiopia8161
    @alfabteethiopia8161 5 лет назад +1

    Thank.u.sister

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 5 лет назад +2

    እናመሠግናለን

  • @ethiopiaethiopia1450
    @ethiopiaethiopia1450 5 лет назад +1

    Yana balmuya thank you

  • @meryk2402
    @meryk2402 6 лет назад +2

    Thanks

  • @samsonwoldu8593
    @samsonwoldu8593 6 лет назад +2

    Betam dedss ylal 👍👍
    "Bolie" gean mindnew

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 лет назад

      የቦሌ ዱቄት ልክ እንደ አፈር አይነት ሆኖ አሸዋ የተቀላቀለበት ነው። በብዛት ቦሌን የምንጠቀመው ጎመኑ የማይበስል ከሆነ ቶሎ ለማብሰልና ጎመን ከለሩን ሳይቀይር ለማብሰል ነው። ቦሌ ከሃገር ውጪ ያለ አይመስለኝም።

  • @enesyemaryamnegnyemaryam2770
    @enesyemaryamnegnyemaryam2770 6 лет назад +1

    Qundo berbere mndn new keyet new yemigegnew beterefe enamesegnalen 😍😍

  • @adanuashager8302
    @adanuashager8302 6 лет назад +5

    Konjo moya new yasetmarsh enamesginalin

  • @dirrarberhe7856
    @dirrarberhe7856 5 лет назад +1

    Nice 👍 my sister

  • @hayatjemalhayatjemal2492
    @hayatjemalhayatjemal2492 5 лет назад +1

    Tnx sis

  • @user-vh2fu7oh6l
    @user-vh2fu7oh6l 6 лет назад +2

    ዋው

  • @tigiabebe2776
    @tigiabebe2776 5 лет назад +1

    ዋው ዋው እናመስግናለን

  • @hfjhjj8641
    @hfjhjj8641 4 года назад

    ያምራል እናመሰግናለን በርች ስወድሽ

  • @chuchusolomon8614
    @chuchusolomon8614 5 лет назад +1

    Looks good

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 года назад +1

    ቁርስ ላይ ጠፋሽ እኮ እህቴ## ጁስ በጣም ስለምወድ ለየት ያለ ጁስ አሰራር ብትነግሪኝ ??

  • @temesgenabera6923
    @temesgenabera6923 6 лет назад +2

    Ummmmm yammy.

  • @hiwotgeberemichael5735
    @hiwotgeberemichael5735 5 лет назад +2

    Thanks konjo

  • @anshaendris4323
    @anshaendris4323 5 лет назад

    ማሻአላ ደስ የሚል ጎመን በስጋ

  • @mekdykzy2608
    @mekdykzy2608 6 лет назад +3

    Wow bravo 👌

  • @sisaynigussie
    @sisaynigussie 5 лет назад +1

    Easy zo, but cool

  • @bizuneshmekonnen6325
    @bizuneshmekonnen6325 5 лет назад +1

    በጣም አመስግናለሁ

  • @tadilatqwe171
    @tadilatqwe171 5 лет назад +1

    ያምራል እናመስግናለን

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l 4 года назад

    Wawww Arif New Berchi

  • @user-id1dk6hn8y
    @user-id1dk6hn8y 6 лет назад +2

    በርቺልኝ እህቴ

  • @faizaseid3876
    @faizaseid3876 6 лет назад +3

    ማሻአላህ በርች ውዴ

  • @user-tj7ex9rz4v
    @user-tj7ex9rz4v 4 года назад

    Wowwwww new

  • @afsszchh3192
    @afsszchh3192 5 лет назад +6

    የኔቆንጆ አስጎመጀሽኝ ማዳም ከየት አምጪ ልበላት በዛላዪ በአል ደረሰ እኔ እሱነበር ምግቤ አይ ስደት የስራህ ይስጥህ
    ሰዉ ስጋ ሲበላ እኔ ልቀነጥስ ጓሮ እሮጥ ነበር እናቴ እረተይ ሰዉ ምንጉድ ይላል በበአል ጎመንስትቀነጥሺ ስጋ ቤት ሞልቶ ስትለኝ ቦጠንሁም ወላ ቦጠኔ እላት ነበር kkkk

  • @abebabsrat8357
    @abebabsrat8357 6 лет назад +2

    😍wawwww

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 5 лет назад +1

    እናመስግናለን በጣም ባለሙያ ነሽ አጉርሽኝ አማረኝ

  • @meseretmeseimeseretmesei9793
    @meseretmeseimeseretmesei9793 5 лет назад

    Ejesh yibarek

  • @Nana-dc8up
    @Nana-dc8up 4 года назад

    Thank you your channel is great I love it simple and easy keep it up yemer Konjo

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 года назад

      Thank you!

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u 2 года назад

      @@EthioTastyFood አርብ አገር ያለን ምን አይነት ጎመን እንጠቀም ለአድስ አመት ልሰራ ነበር ንገሪኝስኪ እህት

  • @hageralmalas6212
    @hageralmalas6212 6 лет назад +3

    አጃሽ የባረከን ማር

  • @rehanaworku4242
    @rehanaworku4242 6 лет назад +2

    Thank u bole yalshew menden naw alawekutem

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  6 лет назад

      የቦሌ ዱቄት ልክ እንደ አፈር አይነት ሆኖ አሸዋ የተቀላቀለበት ነው። በብዛት ቦሌን የምንጠቀመው ጎመኑ የማይበስል ከሆነ ቶሎ ለማብሰልና ጎመን ከለሩን ሳይቀይር ለማብሰል ነው። ቦሌ ከሃገር ውጪ ያለ አይመስለኝም።

  • @zehrazehramahammed2299
    @zehrazehramahammed2299 5 лет назад

    ምናይነት ጎመን ነው

  • @rabiabintmohammed5089
    @rabiabintmohammed5089 5 лет назад +1

    👍👍👍ዋውውውውውው.

  • @tigesttefera4674
    @tigesttefera4674 5 лет назад +1

    tebareki

  • @mekiyatube8863
    @mekiyatube8863 5 лет назад

    Ethp lehd ej lum lemjalw enamsegnalen bet nu

  • @user-oq1il9qc1o
    @user-oq1il9qc1o 4 года назад

    ውይ፡በጣም፡የምወደው፡ምግብ

  • @hiwijo6578
    @hiwijo6578 5 лет назад

    Ejish yibarek yene balemuya

  • @hayaatahmeda2552
    @hayaatahmeda2552 6 лет назад +2

    Thanks. Daer

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l 6 лет назад +3

    ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል

  • @user-ll6qy9ie6j
    @user-ll6qy9ie6j 6 лет назад +4

    ውይ አረብ ሀገር ወይ ስደት ልጅ አይውጣልህ
    ለማንኛውም እናመሰግናለን ባይኔ ላይ ውል ብሎ ይቀራል እንጅ አላገኘውም

  • @temesgenbelew4682
    @temesgenbelew4682 3 года назад

    የብልህ አሰራር ነው ጎመኑ ማንነቱን ሳይቀይር በርቺ ጎበዝ ነሽ

  • @a.jstudios9557
    @a.jstudios9557 3 года назад

    Please can you show me what's look like (bole) on the picture or which store I can found ,please and thank you.

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 года назад

      አሁን ለጊዜው የለኝም አፈር ንው የሚመስለው ከአገር ውጪ የሚኖር አይመስለኝም

  • @julieg7542
    @julieg7542 5 лет назад

    what was she cooking with the onion? garlic or ginger?

  • @mihretkebamo5957
    @mihretkebamo5957 3 года назад +1

    ዎዉ

  • @elifqonjie4846
    @elifqonjie4846 6 лет назад

    Ihe normal goman kalhone bekarton wust tashgo mishetw kehone lik endazih mehon yichlal?

  • @azizaabdu7786
    @azizaabdu7786 5 лет назад +2

    arife nw

  • @fatemaberhefatemaberhe927
    @fatemaberhefatemaberhe927 3 года назад

    ማሺኣላህ

  • @user-to3kz1lr5k
    @user-to3kz1lr5k 5 лет назад +1

    አመሰግናለሁ እደት እሚሰራ ማወቅ እፈልግ ነበር

  • @aligash3809
    @aligash3809 4 года назад +1

    😻😻

  • @user-oq1il9qc1o
    @user-oq1il9qc1o 4 года назад

    ኢትዮ፡ገብቸ፡ኢንሻ፡አላህ

  • @evaeshetu6324
    @evaeshetu6324 5 лет назад

    Enameseginalen ehetachen berchelen gin bole mendenew yeqerta

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад +1

      የቦሌ ዱቄት ልክ እንደ አፈር አይነት ሆኖ አሸዋ የተቀላቀለበት ነው። በብዛት ቦሌን የምንጠቀመው ጎመኑ የማይበስል ከሆነ ቶሎ ለማብሰልና ጎመን ከለሩን ሳይቀይር ለማብሰል ነው። ቦሌ ከሃገር ውጪ ያለ አይመስለኝም።

  • @user-ts2ey4ln6t
    @user-ts2ey4ln6t 5 лет назад +1

    gomen be sega betam new mewedw

  • @user-ee5gb7vf9j
    @user-ee5gb7vf9j 5 лет назад +1

    ባለሞያ

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 4 года назад

    I.love