ጆሮ ላለው ለሚሰማ ሁሉ!! አስቸኳይ መልእክት በቄስ ቶሎሳ ጉዲና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 19

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት 52 минуты назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት። እግዚአብሔር አምላክ አንድ ሰው ሰጠን ክብር ለእግዚአብሔር ይህንን ።እባካችሁ ሰምታችሁ ምላሽ ስጡ

  • @MeskeremYsgagna
    @MeskeremYsgagna 15 минут назад

    ጌታ እግዚሀቢሄር ሁላችንንም እራሳችንን እንድናይ ይርዳን

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Час назад +2

    እግዚአብሔር ይፈርዳል ሲባል የራሱን ሰዎች በየደረጃው ያዘጋጃል ማለት ነው። እግዚአብሔር በምድር ላይ ለሚኖሩ ሰዎች በዕውነት ካመለኩት የራሱን ሰው ያዘጋጃል። በዓለም መጨረሻ በአሰርግጥ እግዚአብሔር ራሱ ፈራጅ እንደሆነ ቃሉ ያስቸምረናል።

  • @IteneshHaylu-lp5eo
    @IteneshHaylu-lp5eo Час назад +1

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Час назад +2

    ዕውነት ነው መፍትሄአችን በእግዚአብሔር መንገድና በእግዚአብሔር ሥርዓት መንገድ ብቻና ብቻ ነው።
    ቄስ ዶ/ር ቶሎሣ ጉዲናን እግዚአብሔር ይባርክ!!! ጆሮ ያለው ይስማ በእጅጉ ትክክለኛ አቀራረብ ነው።
    ተተኪ መንግሥት እንኳን ቢከሰት መንገዱን በእግዚአብሔር አካሄድ ካላስተካከለ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ስለሚሆን የከንቱ ከንቱ ይሆናልና ከቤተሰብ ጀምሮ ሕዝብን የሚያስተዳድር መሪ ሁሉ ከወዲሁ በፈሪሃ እግዚአብሔር የታነፀ ካልሆነ ያው የከንቱ ከንቱ ነው የሚሆነው።
    ሁለንተናዊ ብልፅግና ሲባል የእግዚአብሔር ተወካይ ማለት ነው። ነገር ግን በማንኛውም ያለፈ ያለ የሚመጣ መንግሥት ፈራጅ እግዚአብሔር እንጂ ሰው አይደለምና ከቤተሰብ መሪዎች ጀምሮ በተለይም በየደረጃው ያሉ በቅድሚያ መንፈሣዊና መንግሥታዊ መሪዎች ሁሉን ከሚገዛ ከእግዚአብሔር ሥር ተሠልፈው እግዚአብሔርን በመፍራት እየኖሩ ተደጋግፈው መሥራት አለባቸው። ሰው በሰው ላይ መፍረድ አይችልም። በዓለም ላይ ብዙ የተዛቡ ነገሮች ስላሉ ጭምር ነው። "አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ" ተብሏልና ሁለንተናዊ ለውጥ ከቤተሰብ ጀምሮ ፍቅር ያስፈልጋል።

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት 51 минуту назад

    ❤❤❤❤❤❤❤በትክክል

  • @betelhemsolomon7624
    @betelhemsolomon7624 Час назад +2

    ቄስዬ እርሷ ገና ጧአት በዘፈን ሲያመልኩ የእሪቻን በዕል የተቃወም ድምፅ ካሰሙ ዎና ናት ሕዝብ ሁሉ እንዲሰማ ኦርቷዶክስ መንቃት ይሰጣት 🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏

  • @kokebmekonnen1599
    @kokebmekonnen1599 2 часа назад +1

    Amen amen amen 🙏

  • @FikirteAbeb-x8s
    @FikirteAbeb-x8s 2 часа назад

    Abati ewnt ewnt ewnt Newu GITA YEBARKIWT😍

  • @AberaAbebe-k4f
    @AberaAbebe-k4f 2 часа назад

    Egziabeher yebarkot Abera Abebe

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት 48 минут назад

    ❤❤❤❤❤በትክክል ተናወጥን እኮ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Час назад +1

    አሁን እየተቀጣን ያለነው ከእግዚአብሔር መንገድ በመውጣት ሕዝቡም መንግሥትም የየራሳቸውን ሰውኛ መንገድ በመጠቀማችን መቀጣት ስላለብን እንደሆነ መዘንጋት የለብንም።

  • @nationalbeauty9885
    @nationalbeauty9885 2 часа назад +1

    እውነት ነው አባታችን ይሄ ሁሉ ነገር በምድራች እየሆነ ,ዘረኝነቱ ,ክፍት ,ዝሙት እንደሸቀጥ በቀን አገልጋዬች ሳይቀር እየተዳሩ ,ጌታ ዝም አለ ብለው ምድሪቷን አቆሸሹ ,ትምህርት አያስተምሩም ትውልዱ እኮ መሪና አስተማሪውን ነው የሚመስለው መካሪ የሌለው ትውልድ , መጨረሻው ዘመን ምልክት 😢

  • @MenenAssefa-d3r
    @MenenAssefa-d3r 2 часа назад +1

    ጌታ ዘመናችሁን ያለምልም። እውነተኛው ወንጌል ይህ ነው

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Час назад +2

    ዘረኝነት (ጎሠኝነት) የተከሰተው እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ ንጉሥ አንግስልን ባሉት ጊዜ ነበር። አንደኛ ሳሙኤል 10:17-20 ማንበብ ዕውነቱን ማወቅ ይቻላል። ከምእራፍ 8 እስከ ምዕራፍ አሥር በሙሉ ማንብ ይቻላል።
    የቋንቋ ብዛትም እንዲሁ እርግማን መሆኑን ዘፍጥረት ምእራፍ 11 ን ማንበብ የበለጠ እንረዳት አለብን።

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 46 минут назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Час назад

    በኢትዮጵያ አንድ አባት ተገኝቷል። በኢትዮጵያ አሁን እየባሰበት ለመጣው መጠነ-ሰፊ ችግሮች እግዚአብሔር ደሙን ከመንፈሳዊ መሪዎች እጅ ይፈልጋል ።በዚህ ዘመን ሁሉም በየሰፈሩ እና በየጓዳው የራሱ አምላክ ሾሞ እግዚአብሔርን እያሳዘነ ይገኛል።ክብራቸው በእግዚአብሔር ሳይሆን በነውራቸው መሆኑን እየተመለከተ ማንም በክርስቶስ መሪ ሐጢዓተኞችን መመለስ እና ከቻለም መገሰፅ አልሞከረም። እዚህ ጋር ችግር አለና መንፈሳዊ አባቶች ከእንቅልፋችሁ ንቁ ።ለፅድቅም ሥራ ተነሱ። ከእግዚአብሔር ጋር ቁሙ። ያኔ ክብር ይሆንላችኋል ። በእናንተም እግዚአብሔር ይከብራል ።

  • @Tewodros-vj9wy
    @Tewodros-vj9wy Час назад +1

    ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎ ዘመነዎንም ይጨምርልዎ የውሸት ትምሕርት አገሪቱን አጠለቀልዋታል የሐየማኖት መሪዎች አፍቅሮተ ንዋይ አይናቸው አሳውሮአቸዋል የቀድሞ አባቶች አገሪቱ ውስጥ ከባድ አደጋ ድርቅ ሲኖር ሕዝቡ ቤተ ክርሰቲያን እነዲሰባሰብና እግዚኦ በማለት ከአግዚአበሔር አፋጣኝ ምላሽ ይገኝ ነበር ዛሬ ዛሬ ግን ይሄ የለም ለምን ቢባል መስቀል ላይ ተሰቅሎ ያዳነን ክርስቶስን ከመስበክ ይልቅ ሌላ ሰለሆነ ነው አሁንም እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነውና እውነተኛው መጽሐፍ ቅዱስ ይሰበክ 🙏🙏🙏🙏🙏