መጨነቅ አቁሞ መኖር መጀመር ክፍል 4 How to Stop Worrying and Start Living Part 4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 51

  • @Tigistnuri-vg3hf
    @Tigistnuri-vg3hf 5 месяцев назад +4

    በጣም በጣም በጣም ላከ ማርያም እመብርሀን ትባርክህ የኔ ችግር ከባለቤቴ ጋር ስጣላ አልመልስም እልልህና በውስጤ እቃጠላለው አብሰለስላለው ለዚ መፍትሄ ስጠኝ እባክህ ውድ ወንድሜ እባክህ

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 2 года назад +3

    ልክልኬን ነው የነገርከኘ አመሠግናለሁ

  • @yohannessharew3337
    @yohannessharew3337 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ዶር አንተ ገና ብዙ ትልቅ ስራ ትሰራለህ የብዙዎችን ህይወት ወደ ጥሩ መንገድ እየመራህ ነዉ በርታ

  • @tarikufurgasa2577
    @tarikufurgasa2577 Год назад

    God bless you. I got amazing lesson. This is the right time to change.

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 2 года назад

    ውይ በጣም አመስግንሃለው
    ደሃ መሆንን እያቆለጳጰሰ የኖረ ህዝብ

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 Год назад

    ህይወት ለውጥ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህህህህ::🙏🏾💗

  • @MelatHaftey
    @MelatHaftey 4 месяца назад

    Snt sew eyteqemk new wendmachen zemanh ybarek ❤

  • @ekram6776
    @ekram6776 2 года назад +1

    ዋዉ ምርጥ ምክር

  • @selaminas598
    @selaminas598 2 года назад +2

    በጣም አመሰግናለው ዶክተርዬ በጠዋቱ ደስ አስባልከኝ🥰

  • @yesewzerazage4550
    @yesewzerazage4550 Год назад

    Egziabhar andebethn yalmlmew l love u

  • @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ

    ኡፈ መኖር ጥላሁ ምክንያቱም ዬምኖርልት ነገር የልም

    • @saronweba7354
      @saronweba7354 2 года назад +1

      መጀመሪያ እራስሽ ስትኖሪ ነው ለሌላው መኖር የምታስቢው የፈጠረሽን ፈጣሪ ልክ አይደለህም እኔን መፍጠርህ ህያልሽ ነው .ወደልቦናሽ ተመለሽ ንጹህ አየር በመተንፈስሽ ብቻ ተመስገን በይ ነገ ሌላ ቀን ነው ዛሬን አመስግነሽ ኑሪ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 6 месяцев назад

    እውነት ነው ቤተሰብ በጣም ትልቅ ተጽእኖ አሳድሮብናል 😢

  • @MelakuAshagrie-qv1of
    @MelakuAshagrie-qv1of 10 месяцев назад

    Thank you alot he is asmart experatins

  • @azeb8385
    @azeb8385 2 года назад +1

    Thank you for sharing

  • @mulubinayew3131
    @mulubinayew3131 2 года назад

    Thanks it is good advice

  • @aamm4470
    @aamm4470 2 года назад

    ፈጣሪ ይባርክህ ለፕሮግራም አዲስነኝ በጣም ነው ብዙ ነገር አሰተማርከኝ

  • @yirgamengistie9132
    @yirgamengistie9132 2 года назад +1

    Kotetam...yalkew yideberal. Ke media ayimetenim

  • @bruktemsgn5705
    @bruktemsgn5705 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @kebedeweldgebral6810
    @kebedeweldgebral6810 Год назад

    Thank you so much Dr.Leake

  • @meazhabeshatub2364
    @meazhabeshatub2364 2 года назад

    thank br

  • @selamsoli9151
    @selamsoli9151 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ዳክተርዬ 🙏🙏🙏 እኛ የምናስበው አሳብ እኛነታችን ነው።

  • @woyniegastatke3692
    @woyniegastatke3692 2 года назад +1

    Thank You for your time & impressive discussion!

  • @fraoltilahun520
    @fraoltilahun520 2 года назад

    Wow wow wow amezing new 10q 10q 10q

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 2 года назад

    Egziabher ystlin
    Thank you👌👌👌

  • @amarechasefa4045
    @amarechasefa4045 2 года назад

    Betame enamsgenale dr 🙏🙏🙏🙏 edame ka xena ga yesetelegn zamaneh yelamelah❤

  • @nuuwaalif
    @nuuwaalif 2 года назад +1

    Thank you bro, God bless you more

  • @momiloveyou9881
    @momiloveyou9881 2 года назад

    ክበር አቦ ጤና ጀባ

  • @micosimon2748
    @micosimon2748 4 месяца назад

    🎉🎉🎉

  • @elbettyawe1388
    @elbettyawe1388 2 года назад +1

    Thank you Dr!!!!🙏🙏🙏

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 2 года назад

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @lifeexample5078
    @lifeexample5078 2 года назад +2

    ዶክተር የኔ ችግር ልገርህ እማ ከቻልክ መልስልኝ ሁሉም ያንተ ምክር ልቀበለው እችላለሁ ነገር ግን ኢትዮጵያ በአማራ እየሆነ ያለው ነገር እየሰማሁ ሚዲያ እያየሁ በጣም እየተናደድኩኝ የልብ ህመም አምጥቻለሁ ላለማየት ላለመስማት እሞክራለሁ ግን አልቻልኩም እንዴትስ የወገኔ ስቃይ መከራ አላይም ብዬ ዝም እላለሁ ሳይ ደግሞ እያመመኝ ነው ጭራሽ የምግብ ፍላጎት የለኝም ጠፍቷል አይርበኝም ጭራሽ እስኪ ከቻልክ ምን ማድረግ አለብኝ ምትለኝ ነገር ካለ አመሰግናለሁ

  • @mahderehailu8317
    @mahderehailu8317 2 года назад

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ

    ወዲሜ ዴቂቃዉ በዛ

  • @mhiretyaekob5562
    @mhiretyaekob5562 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @saradav2853
    @saradav2853 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ወዲህ ምን ያህል እንተለወጥኩኝ በርታልን 🙏🙏🙏🙏

  • @yemisrachnegash2753
    @yemisrachnegash2753 2 года назад

    Thanks so much 🙏

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 2 года назад

    Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @tgtube5355
    @tgtube5355 2 года назад

    አመሰግናለሁ Dr 👑

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 2 года назад

    Thank you, you change me a lot!

  • @squata3346
    @squata3346 2 года назад

    👍👍👍🙏🙏

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 года назад

    እናመሰግናለን 🙏

  • @user-6688u
    @user-6688u 4 месяца назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tnz1288
    @tnz1288 2 года назад

    Selam lante yihun Dr L/mariyam.silemtakafilen ye ayimro menekakat bebzu ameseginalehu ena pls how can i join your zoom meeting(training ).

  • @blue273
    @blue273 2 года назад

    Tx

  • @AminaAmina-st5sx
    @AminaAmina-st5sx 2 года назад

    😂😂😂😂😂u kill me the way u talk gn thank u doctor 🙏🙏🙏👏👏

  • @danielfantahun7932
    @danielfantahun7932 2 года назад

    ትክክል ነህ ግን እንዴት ነዉ በጣም የጎዳህን ሰዉ በደሉን እንዴት ልትረሳዉ ትችላለህ ?

    • @ghenethaile2803
      @ghenethaile2803 2 года назад

      Eyesusn film eye
      Bzu eyetetekemu debdebut
      yemigerm
      Lenersu mexeleyu new🤔
      Wendme ebakh atkeyem❤

  • @nuuwaalif
    @nuuwaalif 2 года назад

    Can you help me please bro,am leaving Atlanta, l have 3 children, I need learning, I'm now hschool diploma, please help me, thank you!!!