ቤተሰቦችህን በምን ልታግዝ ትችላለህ? "መኪና በማጠብ"😄😂 ለእኛ መዳበስ ራሱ መዝናኛ ነው😄😂 //የቤተሰብ ጨዋታ// SE 24 Ep 43

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 30

  • @Dud-vo6mb
    @Dud-vo6mb 2 месяца назад +3

    😂😂😂❤ ሀገራችን መቸ ነዉ ሰላሞ የሚመለሰዉ ኡፍ

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 2 месяца назад +1

    Tabletun ቤተሰብ መግዛት አለበት ጓጉተው ነበር 😊

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 Месяц назад

    ሀይ ልጆች በምንያህል ከራሳችን በአል አየራቁ እንደሆነ በጣም ያሳዝናል ሠኞ ማክሰኞ ጨዋታን እንኳን ሴ ማክሴ ብላ ልጅቷ ስትመልስ በጣም አዘንኩ አረ ቤተሰቦች በቋንቋችን እንዲኮሩ አርገን እናሳድጋቸው

  • @fidleytube
    @fidleytube 2 месяца назад

    ምወደው ፕሮግራም 🎉

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 2 месяца назад +6

    ነጽ ምርጥሰው እንኳን ደሕና መጣሕ ማነው እንደኔ እሚወደው

  • @MeseretHailu-gs2ym
    @MeseretHailu-gs2ym 2 месяца назад

    ሀ ሀ ፍራሽ አዳሽ የት ያውቃሉ 😂😂😂😂

  • @DaniBooy-z6i
    @DaniBooy-z6i 2 месяца назад +2

    ይሄ ውድድር የመዝናኛ እንደመሆኑ ለኔ በጣም የሚያዝናናኝ ያልተመለሱ ጥያቄዋችን የተቀመጡት ልጆች የሚመልሱት መልስ ነው

  • @Tsinatdrama-o2k
    @Tsinatdrama-o2k 2 месяца назад +3

    Who is fun of netsi here 🤩🤩

  • @YHC123
    @YHC123 2 месяца назад

    ናርዶስ የተወላችዋ ታዳጊ በጣም ገራሚ ግጥም ነው ያቀረበች 👌

  • @bruktawettesfaye7647
    @bruktawettesfaye7647 2 месяца назад +6

    ቤተሰብ አርጉኝ ✌️

  • @Kidi-tube2e
    @Kidi-tube2e 2 месяца назад

    i like this program❤❤❤❤❤

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 2 месяца назад +2

    በአላህ ❤በማርያም ብያቹሀለሁ 10ሺ አድርሱኚ እሲ ደስ ይበለኚ 🙏🙏🙏

  • @siltube2735
    @siltube2735 2 месяца назад +1

    ደመራችሁኝ የኔ ውዶቾ❤❤ዠ❤

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 2 месяца назад

    ፍራሽ አዳሽ የ90ዎቹ መሰሏቹ እዴ?😭😭😭😭

  • @fitsumbahta2475
    @fitsumbahta2475 2 месяца назад +5

    natsya das telalak eshi

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውእና

    ዋይ ላምምም ላም ብርቃቸው

  • @gdvdh4743
    @gdvdh4743 2 месяца назад +9

    እንዴት ናችሁ ቅማሞችዬ❤

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 2 месяца назад

    ነፂ ግን እያመመህ ነው ሰውነትህ ላይ አዳድስ ነገሮች እየመጡነው ተከታተለው እንወድህአለን

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @srjson20
    @srjson20 2 месяца назад

    ግጥምን ችሎታ ነው እያላችሁ ልጆቻችሁን አታሞኝአቸው። የግጥም ችሎታ ምን ጥቅም አለው። ሁሉ ም ልጅ ችሎታው ዘፈንና ግጥም ብቻ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ?

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @rahimahtah6644
    @rahimahtah6644 2 месяца назад

    ግን እኮ ሹርባ ይጠጣል እጅ አይታኘክም

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 2 месяца назад

    እንኳንደሕናመጣሕነፂድካሜንእረሳለሁአይኤልዳናአሳዘነችኝተጨነቀች❤❤❤❤❤አሜንወድሜአተምክፉአይካሕ

  • @EyualGashaw
    @EyualGashaw 2 месяца назад

    ባ አማራ ላይ እሚደረገዉን ህዝብ ጨራሽ ጦርነት ሰዉ የሆነ ሁሉ ሊያወግዘዉ ይገባል😢😢😢

  • @BIGPANDA-g8k
    @BIGPANDA-g8k 2 месяца назад

    🥰🥰

  • @nasrayassin8505
    @nasrayassin8505 2 месяца назад

    Nese soliyana yetebed lej new yemetemeslew bedemeb betemeleketat melekam new manenetan enekan menager eyetechenekech new

  • @SintayehuTsegaye-t1t
    @SintayehuTsegaye-t1t 2 месяца назад

    Dese telalacu